ድንግዝግዝ መንፈሶች
ቁርጥራጭ ሃሳቦች ; አጫጭር ግጥሞች; ሽራፊ ስሜቶች አስቂ ቀልዶች @dengezgezmenfesoch
Ko'proq ko'rsatish193
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ሰውዬው ሁሌም ጠዋት ላይ ወደ ስራ ሲሄድ የረሳቸውን ነገሮች ሚስቱ ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ መዘንጋቱን ትነግረዋለች። ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ታስታውሰዋለች። ብዙ ጊዜ ደግሞ ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው» በማለት ታፌዝበታለች።
«እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ሁሉንም ነገሮች አንድ በአንድ ማስታወሻ ደብተር ላይ አሰፈረ። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ማስታወሻ ደብተሩን ከፍቶ በዝርዝር የጻፋቸውን ዕቃዎች መፈተሽ ጀመረ። ምንም የረሳው ነገር እንደሌለ ሲያረጋግጥ በፈገግታ ታጅቦ ቤቱን ለቆ ወጣ። የድል ስሜት ተሰማው። መኪናውን አስነስቶ ገና ከመንቀሳቀሱ ባለቤቱ ደወለችበት። «እባክሽን ዛሬ አንድም የረሳሁት ነገር ስለሌለ ሆን ብለሽ ከስራዬ እንዳታስተጓጉሊኝ» ሲላት ምን ብትለው ጥሩ ነው ??
«ባክህ ዛሬ እሁድ ነው ስራ የለም ወደ ቤትህ ተመለስ» 😂
Stop making yourself so easily available for people who don't ever prioritize you.
It doesn't matter where you are coming from. All that matters is where you are going.
I changed my password to
"incorrect". So whenever I forget it
what it is the computer will say is "Your password is incorrect".😌😎
Are you a rocket?🚀
Because you're super complex and likely to blow up if i make a single error😅💥
You’re like the Renaissance after the Dark Ages. You light up my world.🥰😙
If a thousand painters worked for a thousand years, they could not create a work of art as beautiful as you.😊💚
I was blinded by your beauty…👨🦯 I’m going to need your name and number for insurance purposes.😌
ተጣልተን-ተኳርፈን
ተጣልተን-ተኳርፈን
ተኳርፈን-ተጣልተን
"ሴጣን ነህ !!" ብለሺኝ
"ሴት አይረባም !!" ብዬ
አንጎራጉራለሁ...
አፍዝዞኝ ስቃዬ
አንቺ ልጅ-አንቺ ልጅ
አንቺ ልጅ አንቺዬ
መንግስቱ ለማ