cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Prince Faysul

:¨·.·¨: ❀  `·. @Princ_Faysul

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 889
Obunachilar
-324 soatlar
-257 kunlar
-4730 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ጓደኛ ጎታች ነው (ይስባል) ፤ ወይ ወደ ጀነት ይስባል አሊያም ወደ እሳት ይጎትታል። ምርጥ ጓደኛ ካላችሁ አላህን አመስግኑ።
4615Loading...
02
ኢማሙ እያሰገዱ ከኋላ አንዱ ሆዱ ጡጥ አለችበት። ሲጨርሱ ኢማሙ ዘወር ብለው "ከናንተ ትንሽም አየር ያስወጣ ሰላት ይድገም" አሉ በቁጣ። አየር ያስወጣውም "እርስዎም ይድገሙ ልብዎ መች ሶላቱ ላይ ሆነና" አላቸው። kh
7004Loading...
03
እድሜዉ 8 አመታት የሆነ ልጅ እድሜዉ 12 አመት የሆነዉን ልጅ ሲመታዉ ተመለከትኩትና ገረመኝና ለምን አትመታዉም ስል ጠየኩት? ልጁም ደም በደም እስኪሆን መምታት እችላለሁ  ግን ያኔ አባቱን ይዞ ይመጣል እኔ ደሞ የቲም ነኝ እናቴ ጋር ወንድ እንዲያወራ አልፈልግም!
1 1544Loading...
04
ፈገግታ ደሀ ሀብታም ተብላ አትታወቅም ሁሉም ሰወች የሚያቁት ቋንቋ ነዉ ጥቂቶች ብቻ በሷ ይናገራሉ"
1 1336Loading...
05
ፊቶቻቸውን እንደ ልብሶቻቸው የሚቀያይሩ ሰዎችን ወዳጅ አድርገህ አትየዝ። እነሱ ሲፈልጉህ የሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ግን የማታገኛቸው ናቸው።
1 23312Loading...
06
ሁሌም በኸይር ላይ ያለ ወንድም ነው ብዙ ህልሞች አሉት ዱዓ አርጉለት ለየቲሞች ብሎ 10ሺ ብር አስገብቶል ። አላህ ይቀበልህ አላህ ህልሞችህን ያሳካልህ በገንዘብህ ላይ በረካን ወፍቆህ የኸይር ሰበብ ሁሌም ያርግህ አላህ በሁለቱም አለም ደስተኛ አርጎ ሰደቃወችህን ዘውታሪ ያርጋቸው። ሌሎቻችሁም ነይቱ
1 3491Loading...
07
በህይወት ውስጥ እንደ መንገደኛ ሁን  በእያንዳንዱ ነገር ቆንጆ አሻራ ተው አንተ በዚህ ዓለም ውስጥ እንግዶ ብቻ ነህ ፣ እንግዳ ከመሄድ ሌላ አማራጭ የለዉም!
1 41412Loading...
08
መልካም ቃላት,,!! ቅጠላቸው የማይረግፍ መዓዛቸው የማይጠፋ አበባዎች ናቸዉ በመንገድ ላይ  መልካም ቃላትን  ዝራ ዘዉታሪ የሆነ ሰደቃ ይሆኑሀል
1 38812Loading...
09
1000 ሰወች እያንዳነቸዉ 1000 ቢያዋጡ 299 ሰወች እያንዳንዳቸዉ 3500 ቢያዋጡ 105 ሰወች እያንዳቸዉ 10ሺ ቢያዋጡ 10ሺ ሰወች እያንዳንዳቸዉ 100 ቢያዋጡ 2100 ሰዉ እያንዳቸዉ 500 ቢያዋጡ  ይሳካል ሳትሳነፉ አላህ ከሰጣቹህ ላይ ስጡ
1 7420Loading...
10
ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በ2016 ዓረፋ በዓል ለ300 የቲሞች "ዓረፋን ከየቲሞች "በሚል መሪ ቃል ለ4ተኛ ዙር ለየቲሞች የልብስ ማልበስ ፕሮጀክት ስላለን በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኸይር ፈላጊ ቤተሰቦች እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። የቲሞችን የሚንከባከብ ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነት ጎረቤት ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
1 7500Loading...
11
እናንተ ደግ ሰወች ምከሩኝ እስኪ የደግ ሰወችን ምክር እወዳለሁ!
1 9291Loading...
12
Media files
2 1599Loading...
13
ወደ አላህ የሚወስደዉ  እንዴት ነዉ? አላህን በድብቅ እንዳመፅከው በድብቅ ተገዛው ያኔ የኢባዳ ጠዓም ልብህ ዉስጥ ይገባና መንገዱን ታገኛለህ
80Loading...
14
በመጨረሻም ግብህ አንተ ከምትወደው በላይ አንተን የምትመስል ነፍስ መፈለግ ብቻ ይሆናል።"💔😔 Ibnuzayed
1 97911Loading...
15
"በህይወትህ ውስጥ በሆነ ወቅት፣ ሀሳብህን ለማስረዳት ረጅም መልስ ከመጻፍ ይልቅ በተሳሳተ መንገድ እንዲረዱህ ትመርጣለህ።" ስሜት ይቀዘቅዛል… Ibnuzayed
1 94917Loading...
16
በፊት ላይ አረቦች ሚስቶቻቸው የሚጠቀሙትን ፈረስ አይሸጡም  ያርዱት ነበር  ከቅናታቸው የተነሳ! ዛሬ ላይ ግን ባሎች በሚስቶቻቸው እናቃቹሀለን እየተባሉ ነው በሌሎች ወንዶች
2 1205Loading...
17
ድሮ ሽማግሌ ለትዳር ጥየቃ ሲላክ አይመለስም ነበር። ትዳር የተከበረ ነዋ 👉 ቤተሰብ ታዲያ የጠየቃትን ለሰው አጭተው ከሆነ "እሷን ሰጥተናል ባይሆን ታናሿም ታላቋም አለች፣ ያጎቷ ልጅም አለች የፈለገውን ይምረጥ ይባላል። ሽማግሎቹ በሳምንቱ አፕሊኬሽን ፎርም ቀይረው ይገባሉ። ይህ አይነት ትዳር ታዲያ የፍች ብዛቱ (divorce rate) አነስተኛ ነበር። ምክንያቱ ደሞ የፍቅር ውልደቱና እድገቱ ጉልምስናውም ይሁን ትዝታው ከተጣመርክ በኋላ ስለሚሆን ነው። እስቲ ያገባችሁ ሰዎች ተዋውቃችሁ ኒካህ ለማድረግ ምን ያህል ጊዚ ፈጀባችሁ ስንት አመት ቆታችሁ። እኔ ከጋብቻ በፊት 3 ቀን ፈጅቶብኛል። እና 24 አመት ኖርን አልሀምዱሊላህ። ኢትዩጵያ ውስጥ ያለው የፍች ስርጭት እንደ አንድ ጥናት (Muntasir etal 2018) ይሄን ይመስላል:: በአብዛሀኛው ሙስሊም የበዛበት አካባቢ ፍች ያነሰ ይመስላል። እንደ አገር ግን ከ4ቱ ትዳር አንዱ እየፈረሰ ነው ። እርግጥ አንዳንድ ቦታ ከ2ቱ አንዱ እየፈረሰ ነው Kb
2 2138Loading...
18
ስነ ምግባርህ የራስህ ነው....ስነ ምግባራቸው የራሳቸው ነው ...አንተ በራስህ መፅሀፍ ትፅፍለህ እነሱም በራሳቸው መፅሀፍ ይፅፋሉ ....ላንተ መጥፎ ነገርን ከዋሉ እንደነሱ እንዳሰራ!
2 22211Loading...
19
ሰወች ጋር ስትኖል ሁሌም ይህንን እንዳረሳ ባጠቅማቸው አትጉዳቸው ባታስደስታቸው አታዛዝናቸው ባታሞግሳቸው አታሳንሳቸው!
1 91412Loading...
20
دائماً عامل الناس على مبدأ: إن لم تنفعه فلا تضره، وإن لم تفرحه فلا تغمه، وإن لم تمدحه فلا تذمه. ሰወች ጋር ስትኖል ሁሌም ይህንን እንዳረሳ ባጠቅማቸው አትጉዳቸው ባታስደስታቸው አታዛዝናቸው ባታሞግሳቸው አታሳንሳቸው!
10Loading...
21
የሰው ልጅ ከሲሳዩ ለማምለጥ ንፍስን ቢሳፈር ሲሳዩ መብረቅን ተሳፍሮ ይከተለው ነበር!
1 6767Loading...
22
አበባው እሾህ ስላለው አታለቃቅስ ከእሾሁ በላይ አበባው ስላለ ተስፍ አርግ!
1 6697Loading...
23
ስለ ውበት ከጠየቁህ አላህን በሚፈሩ ልቦች ፊት ላይ ፈልጉ በላቸው!
1 5236Loading...
24
መልካም ስራ ወደ ሌሎች ልቦች መተላለፊያ መንገድ ነው
1 8006Loading...
25
እድሜችን የሚሄድ ጊዜ ብቻ ነው ዋናው ነገር በዛ ጊዜ ምን ሰራን የሚለው ነው!
1 6903Loading...
26
«አንድ ሰው ከሚኖረው መልካም ነገራት ሁሉ በላጩ በመከራ የማይንበረከክ ልብን ማግኘት ዋነኛው ነው» ©أدهم شرقاوي
2 46212Loading...
27
እህቴ ሆይ! ዘመን የማይሽረው ፈፅሞ የማይሰለች ፤ ሁሌም ውብ የሆነ የሁሉም ዘመን የአለባበስ ፋሽን ቢኖር ኢስላማዊ አለባበስ ብቻ ነው።
2 79611Loading...
28
በሁሉም ችግሮች ብሩህ የሆነ ክፍል አለ ፎቶውን አተልቀው ችግሩን በደንብ አሳምረህ ተመልከት
3 29914Loading...
29
የሰው ልጅ በልብ ያለውን መናገሪያ መንገድ ሲያጣ ማቀፍን ፈጠረ!
2 72414Loading...
30
ከአይኖቻችን የወደቁ እይታችንን ግልፅ አርገውልናል ።
2 36110Loading...
31
ህይወት እንዴት ነው?" አላት "በጣም ቆንጆ ነው" "አንተ ጋርስ ህይወትህ እንዴት ናት?" አለችው ከትንሽ ሴኮንዶች በፊት "በጣም ቆንጆ ነው" ብላኛለች። ባልና ሚስት ትቀላለዱ የለ እንዴ? ©መንቁል
2 0927Loading...
32
በርግጥም የሰው ልጅ ያልተፈቀደለትን በማግበስበስ ላይ ሲበዛ ለፊ ነው፣ ስልቹነት መገለጫው ነው፣ ስግብግብነትም ተፈጥሮው ነው። {إن الإنسان خلق هلوعا}
2 2267Loading...
33
አላህ ሲወድህ ከሱ በተሻለ ማንም አይወድህም አላህ ሲሰጥህ ከሱ በተሻለ የሚሰጥህ የለም አላህ ሲቆጣብህ ማንም ከሱ የሚያድንህ የለም ..! ከአላህ ውጪ ማን አለህ...?
2 77820Loading...
34
የሰወችን ህመም አታሳንስ ምናልባት አላህ ያንኑ ህመም ባላሰብከው ሁኔታ ሊፈትንህ ይችላል!
2 18711Loading...
35
እያንዳንዷ እንሰት የምትጠባበቀው የህልሟ ጀግና አላት፣ ተግታ ከሰራች....😝 ያ ጀግናዋ አንድ ቀን እግራ ሥር እንደምወድቅ ፣ማወቅ አለባት። ይላል ጥናቱ😂 ያውም አወዳደቁኮ...🤣😝
2 38215Loading...
36
አንድ ወጣት የወጣትነት ጊዜውን እንዲህ ያጫውተናል...    ወጣት በነበርኩበት ጊዜ ከቤት በጣም እርቅ ነበር አምሽቼ እገባለሁ ጧት እተኛለሁ ይህ የእለት እለት ተግባሬ ነበር የማመሸው ያለ ቁም ነገር ነበር  ።          ይህ ስራየ ደሞ ኡሚን በጣም ያናዳት ነበር ።  ቤት ስለማልበላ የጧት ውሎየን ተኝቼ ስለማሳልፍ ወደ ቤት ኡሚ ከተኛች ብኋላ ነበር የምመለሰው ።  ለሊት ድረስ መጠበቅ ሲከብዳት ፍሪጅ ላይ መልዕክት እያስቀመጠች መተኛት ጀመረች ። መልዕክቱም ምግብ የት እንዳለ ምን አይነት እንደሆነ ነበር ።  የሆነ ጊዜ ታዲያ የመልዕክቱ ይዘት ተቀየረ ትዕዛዝ ሆነ የቆሸሹ ልብሶችን ሰብስብ ..የቤተሰብ ፕሮግራሞችን ማስታወስ የመሳሰሉትን ሆነ..... በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ቀናቶች ሄዱ የሆነ ለሊት ላይ ወደ ቤት አምሽቼ ተመለስኩ ... የተለመደውን መልዕክት ፍሪጅ ላይ ተመለከትኩት ስንፍና ያዘኝና ሳላነበው ገብቼ ተኛሁ .... ጧት ላይ አባቴ አይኖቹ እንባ ሞልቷቸው ከእንቅልፌ ቀሰቀኝ ...    እናቴ ሙታ ነበር.... በጣም ደነገጥኩ አለቀስኩ የሰማሁት ነገር በጣም ተሰማኝ ማመን አልቻልኩም  አዘንኩ ። ራሴን አጠንክሬ እናቴን ቀበርናት ከሰዓት ላይ ወደ ቤት የተሰበረውን ልቤን ይዤ ወደ መኝታ ክፍሌ ገብቼ ልተኛ ስል የማታው የእናቴ ደብዳቤ ትዝ አለኝና ላነበው  ከፍሪጅ ላይ አንስቼ አመጣሁት ። መልዕክቱ ግን ሀዘን ውስጥ ይበልጥ አስገባኝ ከእስከዛሬው ለየት ያለ ነበር ። ምክሮች ወይም አቅጣጫ ማሳያ ትዕዛዝ አልነበሩም ... የኔ ውድ ልጅ በጣም ድካም እየተሰማኝ ነው ስትመጣ ቀስቅሰኝና ሀኪም ቤት ትወስደኛለህ ነበር የሚለው ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ ግን ካለፈ ሆነ ነገሩ..... ትምህርቱም ለወላጆቻችሁ መልካም ነገርን ዋሉ በህይወት እያሉ ሲሞቱ ኸይር ይቆረጥባቹሀልና!
4 57529Loading...
37
Media files
2 2112Loading...
38
የተወሰኑ ዓመታት ወደኋላ ተመልሳችሁ… ነፍሳችሁን ምከሩ ብትባሉ ለራሳችሁ ምን ትሉ ነበር?
2 3767Loading...
39
አንድ ደሀ የሆነ ሰው ሶስት ብርቱካኖችን ገዛ የመጀመሪያው ሲቆርጠው የተበላሸ ሁኖ አገኘው! ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ሁኖ አገኘው ሶስተኛውን ማብራቱን አጠፍና ቆርጦ በላው ። አንዳንዴ ለመኖር ስንል ችላ ማለት ማወቅ አለብን ።
2 91630Loading...
40
ሁሉንም ነገር ለመረዳት እየሞከርክ ሕይወትህን ትጀምራለህ፣ ከዚያም ከተረዳህው ሁሉ ለመትረፍ ትጥራለህ...
3 01316Loading...
ጓደኛ ጎታች ነው (ይስባል) ፤ ወይ ወደ ጀነት ይስባል አሊያም ወደ እሳት ይጎትታል። ምርጥ ጓደኛ ካላችሁ አላህን አመስግኑ።
Hammasini ko'rsatish...
18👍 2🔥 2
ኢማሙ እያሰገዱ ከኋላ አንዱ ሆዱ ጡጥ አለችበት። ሲጨርሱ ኢማሙ ዘወር ብለው "ከናንተ ትንሽም አየር ያስወጣ ሰላት ይድገም" አሉ በቁጣ። አየር ያስወጣውም "እርስዎም ይድገሙ ልብዎ መች ሶላቱ ላይ ሆነና" አላቸው። kh
Hammasini ko'rsatish...
😁 26👍 2
እድሜዉ 8 አመታት የሆነ ልጅ እድሜዉ 12 አመት የሆነዉን ልጅ ሲመታዉ ተመለከትኩትና ገረመኝና ለምን አትመታዉም ስል ጠየኩት? ልጁም ደም በደም እስኪሆን መምታት እችላለሁ  ግን ያኔ አባቱን ይዞ ይመጣል እኔ ደሞ የቲም ነኝ እናቴ ጋር ወንድ እንዲያወራ አልፈልግም!
Hammasini ko'rsatish...
😢 76 8👍 5
ፈገግታ ደሀ ሀብታም ተብላ አትታወቅም ሁሉም ሰወች የሚያቁት ቋንቋ ነዉ ጥቂቶች ብቻ በሷ ይናገራሉ"
Hammasini ko'rsatish...
17🔥 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፊቶቻቸውን እንደ ልብሶቻቸው የሚቀያይሩ ሰዎችን ወዳጅ አድርገህ አትየዝ። እነሱ ሲፈልጉህ የሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ግን የማታገኛቸው ናቸው።
Hammasini ko'rsatish...
22👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌም በኸይር ላይ ያለ ወንድም ነው ብዙ ህልሞች አሉት ዱዓ አርጉለት ለየቲሞች ብሎ 10ሺ ብር አስገብቶል ። አላህ ይቀበልህ አላህ ህልሞችህን ያሳካልህ በገንዘብህ ላይ በረካን ወፍቆህ የኸይር ሰበብ ሁሌም ያርግህ አላህ በሁለቱም አለም ደስተኛ አርጎ ሰደቃወችህን ዘውታሪ ያርጋቸው። ሌሎቻችሁም ነይቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 15🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በህይወት ውስጥ እንደ መንገደኛ ሁን  በእያንዳንዱ ነገር ቆንጆ አሻራ ተው አንተ በዚህ ዓለም ውስጥ እንግዶ ብቻ ነህ ፣ እንግዳ ከመሄድ ሌላ አማራጭ የለዉም!
Hammasini ko'rsatish...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም ቃላት,,!! ቅጠላቸው የማይረግፍ መዓዛቸው የማይጠፋ አበባዎች ናቸዉ በመንገድ ላይ  መልካም ቃላትን  ዝራ ዘዉታሪ የሆነ ሰደቃ ይሆኑሀል
Hammasini ko'rsatish...
👍 4

👍 9