EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
Kanalga Telegram’da o‘tish
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @ETVkidschannel @EBCWORLD1 @etventertainment1
Ko'proq ko'rsatish139 197
Obunachilar
-4324 soatlar
-1707 kunlar
-9230 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
يوليو '25
يوليو '25
+129
12
6 kanaldaيونيو '25
+1 049
69
14 kanalda Get PRO
مايو '25
+1 927
209
12 kanalda Get PRO
أبريل '25
+707
103
12 kanalda Get PRO
مارس '25
+660
61
14 kanalda Get PRO
فبراير '25
+299
187
16 kanalda Get PRO
يناير '25
+1 125
41
8 kanalda Get PRO
ديسمبر '24
+1 983
129
12 kanalda Get PRO
نوفمبر '24
+1 682
84
11 kanalda Get PRO
أكتوبر '24
+1 975
97
12 kanalda Get PRO
سبتمبر '24
+2 525
136
18 kanalda Get PRO
أغسطس '24
+6 706
131
20 kanalda Get PRO
يوليو '24
+2 259
75
11 kanalda Get PRO
يونيو '24
+1 266
55
13 kanalda Get PRO
مايو '24
+1 817
17
8 kanalda Get PRO
أبريل '24
+2 132
52
13 kanalda Get PRO
مارس '24
+2 630
53
12 kanalda Get PRO
فبراير '24
+2 342
51
12 kanalda Get PRO
يناير '24
+8 360
42
15 kanalda Get PRO
ديسمبر '23
+775
45
14 kanalda Get PRO
نوفمبر '23
+511
9
3 kanalda Get PRO
أكتوبر '23
+766
73
8 kanalda Get PRO
سبتمبر '23
+3 929
@0
0 kanalda Get PRO
أغسطس '23
+369
@0
0 kanalda Get PRO
يوليو '23
+517
@0
0 kanalda Get PRO
يونيو '23
+4 805
@0
0 kanalda Get PRO
مايو '23
+615
@0
0 kanalda Get PRO
أبريل '23
+268
@0
0 kanalda Get PRO
مارس '23
+210
@0
0 kanalda Get PRO
فبراير '23
+193
@0
0 kanalda Get PRO
يناير '23
+2 220
@0
0 kanalda Get PRO
ديسمبر '22
+13 020
@0
0 kanalda Get PRO
نوفمبر '22
+17 666
@0
0 kanalda Get PRO
أكتوبر '22
+2 573
@0
0 kanalda Get PRO
سبتمبر '22
+2 884
@0
0 kanalda Get PRO
أغسطس '22
+3 135
@0
0 kanalda Get PRO
يوليو '22
+3 096
@0
0 kanalda Get PRO
يونيو '22
+1 643
@0
0 kanalda Get PRO
مايو '22
+451
@0
0 kanalda Get PRO
أبريل '22
+235
@0
0 kanalda Get PRO
مارس '22
+303
@0
0 kanalda Get PRO
فبراير '22
+315
@0
0 kanalda Get PRO
يناير '22
+544
@0
0 kanalda Get PRO
ديسمبر '21
+1 722
@0
0 kanalda Get PRO
نوفمبر '21
+4 203
@0
0 kanalda Get PRO
أكتوبر '21
+2 824
@0
0 kanalda Get PRO
سبتمبر '21
+3 519
@0
0 kanalda Get PRO
أغسطس '21
+6 049
@0
0 kanalda Get PRO
يوليو '21
+6 175
@0
0 kanalda Get PRO
يونيو '21
+1 174
@0
0 kanalda Get PRO
مايو '21
+673
@0
0 kanalda Get PRO
أبريل '21
+281
@0
0 kanalda Get PRO
مارس '21
+1 640
@0
0 kanalda Get PRO
فبراير '21
+995
@0
0 kanalda Get PRO
يناير '21
+4 081
@0
0 kanalda Get PRO
ديسمبر '20
+67 077
@0
0 kanaldaSana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
08 يوليو | +5 | 1 | ||
07 يوليو | +13 | 1 | ||
06 يوليو | +8 | 2 | ||
05 يوليو | +9 | @0 | 0 | |
04 يوليو | +17 | @0 | 0 | |
03 يوليو | +47 | 6 | ||
02 يوليو | +25 | 2 | ||
01 يوليو | +5 | @0 | 0 |
Kanal postlari
06:33
ህያው ኮከብ ዚዳን በተጫዋችነትም በአሰልጣኝነትም ውጤታማ ከሆኑት መካከል ይጠቀሳል
#EBC #ebcdotstream #EBCSport #sports
3 01720
2 | No text | 3 196 |
3 | ቸል ሊባል የማይገባው የቶንሲል ሕመም
******************
በጉሮሯችን ውስጥ የሚገኙት የቶንሲል ዕጢዎች በጀርሞች ተጠቅተው ሲቆጡ እና ሲያብጡ የሚከሰተው ሕመም ቶንሲል (ቶንሲላይተስ) በመባል ይጠራል፡፡
ቶንሲሎቻችን እንዲቆጡ እንዲሁም እንዲያብጡ በማድረግ የሕመም ስሜት እንዲሰማን የሚያደርጉት ባክቴሪያ ወይም ቫይረሶች መሆናቸውን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአንገት በላይ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር አሳዬ ንብረት ይናገራሉ፡፡
የቶንሲል ሕመም በብዙዎች ዘንድ እጅግ የተለመደ እና በእየጊዜው የሚያጋጥም የሕመም አይነት መሆኑን ዶ/ር አሳዬ ንብረት ከኤ ፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል፡፡
በተለያየ መንገድ ሊጠቃ የሚችለው ቶንሲል በአብዛኛውን ጊዜ በኢንፌክሽን የሚከሰት መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህም በትንፋሽ የሚተላለፍ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ቶንሲል ከመጠን ያለፈ እድገት ሊኖረው እንዲሁም በዕጢ (ካንሰር) ሊጠቃ እንደሚችልም አክለዋል፡፡
የቶንሲል ምልክቶች እንደ ሕመሙ አይነት የተለያዩ መሆናቸውን ዶ/ር አሳዬ ገልጸዋል፡፡
የቶንሲል ከመጠን ያለፈ እድገት እና መሰል ችግሮች በሚኖሩበት ጊዜ ከአተነፋፈስ ጋር የተያያዘ ምልክት እንደሚያሳይ ገልጸው፤ ማንኮራፋት፣ የእንቅል መረበሽ እና አፍ ከፍቶ መተኛት ከምልክቶቹ መካከል ይጠቀሳሉ ብለዋል፡፡
የቶንሲል ዕጢ ወይም ካንሰር በሚፈጠርበት ጊዜ የሚታይ እብጠት፣ የቶንሲል መድማት፣ ለመዋጥ መቸገር የመሳሰሉት ምልክቶች እንደሚስተዋሉ አብራተዋል፡፡
ቫይረስ አመጣሹ ቶንሲል በአብዛኛውን ጊዜ በቀላሉ በቤት ሕክምናዎች የሚድኑ መሆናቸውን ዶ/ር አሳዬ ተናግረዋል፡፡
አያይዘውም ጨው የተቀላቀለበት ሞቅ ያለ ውኃ እና የሎሚ ጭማቂ ቀላቅሎ ደጋግሞ የጉሮሮን የውስጠኛውን ክፍል በማፅዳት፤ በዝንጅብል የተፈላ ሻይ እንዲሁም ትኩስ ነገሮች ደጋግሞ በመጠጣት ሊድን የሚችል ሕመም መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣው የቶንሲል አይነት ግን ከባድ የሆነ ትኩሳት፣ አፍ ተከፍቶ በሚታይበት ወቅት ቶንሲል ላይ ነጭ ነጭ ነገሮች እንደሚስተዋሉ እንዲሁም ንፍፊት መሰል እብጠት ሊከሰት ይችላል ነው ያሉት፡፡
ይህ ከተከሰተ ፀረ ተህዋስያን (አንቲ ባዮቲክ ) መድኃኒቶች መወሰድ ስለሚያስፈልግ ወደ ሕክምና ተቋም መሄድ እንደሚገባ ዶ/ር አሳዬ ይመክራሉ፡፡
በባክቴሪያዎች በተለይ 'ስትሬፕኮክስ ፓዮጂነስ' በተባለው ባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰተው የቶንሲል አይነት በተለየ ሁኔታ ለከፍተኛ የሕመም ስሜት ከመዳረጉም ባሻገር እስከ ሞት ሊያደርስ እንደሚችል ገልጸዋል፡፡
ሰዎች ይህን መሰል ምልክት ካስተዋሉ በፍጥነት ወደ ሕክምና ተቋም በማምራት ተገቢውን ሕክምና ማግኘት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል፡፡
'ፓዮጂነስ' በተባለው ባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣው የቶንሲል ሕመም በአግባቡ እና በወቅቱ ሕክምና ካላገኘ ከኩላሊት መድከም እስከ ኩላሊት ስራውን ሙሉ ለሙሉ ማቆም ደረጃ እንደሚደርስ እንዲሁም የልብ ሕመም ሊያስከትል እንደሚችል ነው የተናገሩት፡፡
አንዳንድ ጊዜ ቶንሲሎች በቀዶ ጥገና ሊወጡ የሚችሉባቸው አጋጣሚዎች መኖራቸውን የገለፁት ዶ/ር አሳዬ፤ በተደጋጋሚ በባክቴሪያ ኢንፌክሽን የተጠቃ ከሆነ እንዲሁም ከቶንሲል እድገት ጋር ተያይዞ የጆሮ እንዲሁም የሳይነስ ኢንፌክሸን ካለ ቀዶ ጥገናው እንደሚደረግ ነው የጠቀሱት፡፡
በንፍታሌም እንግዳወርቅ
#EBC #ebcdotstream #Tonsillitis | 2 683 |
4 | ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ የሆነው በሸነና ሙዚቃ በቦረና
https://www.youtube.com/watch?v=Nv_HCL249o8
#ebcdotstream #ቦረና #በሸነና #Borena | 4 439 |
5 | አሜሪካ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን በሚቀጥለዉ ሳምንት ወደ ዩክሬን እንደምትልክ አስታወቀች
******************************
አሜሪካ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን በሚቀጥለዉ ሳምንት ወደ ዩክሬን እንደምትልክ አስታውቃለች።
ከ3 ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ የዘለቀውን የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ወደ ዋይት ሀውስ እንደገባሁ በ24 ሰዓታት ውስጥ አስቆመዋለሁ ያሉት ዶናልድ ትራምፕ፤ ነገሮች እንዳሰቡት ቀላል የሆኑላቸው አይመስልም።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቀደም ሲል ወደ ሀገሪቱ የሚላክን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከልክለዉ እንደነበርም ይታወሳል።
አሁን ግን ኬቭ የግድ ራስዋን ለመከላከል የአሜሪካ ድጋፍ ስለሚያስፈልጋት ድጋፉ እንዲቀጥል መወሰናቸዉን አስታዉቀዋል።
በሚቀጥለዉ ሳምንት ወደ ኬቭ የሚላከዉ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ዘመናዊ የአየር መከላከያ ቴክኖሎጂዎችን እንደሚያካትትም ተነግሯል።
የአሜሪካ ድጋፍ ይፋ የተደረገዉ ሩሲያ በዩክሬን ላይ የሚሳዔል እና የሰዉ አልባ የጦር አዉሮፕላን ጥቃቷን አጠናክራ በቀጠለችበት ወቅት ሲሆን፤ ድገፉን በተመለከተ እስካሁን ድረስ ከሩሲያ በኩል የተባለ ነገር አለመኖሩንም የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል።
#ebcdotstream #usa #ukraine #russia #MissileDefense | 4 591 |
6 | የሊቨርፑል እና ቶተንሀም የቅድመ ውድድር ጨዋታዎች
#ebcdotstream #ebcsport #liverpool #Tottenham | 4 290 |
7 | No text | 4 647 |
8 | ቀይ መስቀል በአገራችን የፈተና ጊዜ የተወለደ እና የሰብዓዊነትን ፋይዳ በተግባር የተረጎመ ነው - ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ
********************
ቀይ መስቀል በአገራችን የፈተና ጊዜ የተወለደ፣ ፈተናዎችንም የተረዳ እና የሰብዓዊነትን ፋይዳ በተግባር የተረጎመ ተቋም መሆኑን ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ።
ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ የቀይ መስቀል ማኀበር 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል መርሐ ግብር ላይ ነው።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል አገራችን ችግር ውስጥ በገባችባቸው ወቅቶች ሁሉ ላከናወናቸው የሰብዓዊነት ተግባራት የኢትዮጵያ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጥ ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ በተወረረችባቸው ወቅቶች የኢትዮጵያ የቀይ መስቀል ማኀበር በጎ ፈቃደኞችና ሰራተኞች ለአገራችን የከፈሉት የሕይወት መስዋዕትነትና የሰብአዊነት ተግባር፤ በጀግኖች አርበኞችና በመላው ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ታትሞ የቀረ ነው ብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቀይ መስቀል ሕዝባችንን በችግሩ ጊዜ ሲደርስለት የቆየ፤ የርህራሄና የበጎነት መገለጫ እንደሆነም ነው የተናገሩት።
ቅድመ አያቶቻችን በዓድዋ የጦር ሜዳ የቆሰሉ ወታደሮችን በመንከባከብ ያሳዩት የሞራል ልዕልና የማኀበሩ መሰረት ሆኖ አሁንም ድረስ ጎልቶ እንደሚታይ አንስተዋል።
ከዚህ ባለፈ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ሰራተኞችም ከኢትዮጵያ ጎን ሆነው ለፈጸሙት የሰብዓዊነት ተግባር ምስጋና እናቀርባለን ብለዋል።
በቀጣይም የማኀበሩን የትኩረት አቅጣጫ በዘላቂነት እራስን መቻል ላይ እንዲመሰረት ማድረግ ይገባልም ሲሉ ተናግረዋል።
ማኀበሩን ከእርዳታ በማላቀቅ የሰብዓዊ ተግባራትን በራስ አቅም ለመፈጸም የሚያስችል ግብ መንደፍ እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል።
ማኀበሩ 100ኛ ዓመቱን ሲያከብር በገንዘብና በዕውቀት እራሱን ችሎ የዘመነ ደንብና አዋጅ አበጅቶ፤ በቀጣናው እንዲሁም በአፍሪካ የሰብዓዊነት ተምሳሌት ሆኖ ማየት እንፈልጋለን ብለዋል።
በጌትነት ተስፋማርያም
#ebcdotstream #EBC #redcrosssociety #redcrossethiopia #President | 4 226 |
9 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ
********************************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመትከል ማንሰራራት በሚል መርህ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በመቀጠል፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደናል ። | 5 222 |
10 | No text | 4 562 |
11 | የሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ መስራት የከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ነው፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
*******************
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ መስራት ትኩረት ያደረገበት ጉዳይ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡
ከንቲባዋ በከተማዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል።
በ2017 ዓ.ም ወደ 16 ሺህ የሚጠጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች መገንባታቸውን የገለጹት ከንቲባ አዳነች፤ ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው ብለዋል።
በከተማዋ 122 የስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ 1 ሺህ 155 የሕፃናት መጫወቻዎችን ጨምሮ ቀዳማይ ልጅነት ላይ ትኩረት ያደረጉ ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት እየተመረቁ ካሉት መካከል ናቸው።
ለእነዚህ የስፖርት ማዘውተሪያዎች እና የሕፃናት መጫወቻዎች ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገባቸው ተጠቅሷል።
የሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ መስራት ትኩረት የተደረገበት መሆኑን የገለጹት ከንቲባዋ፣ ለዚህም እነዚህ ፕሮጀክቶች ማሳያ ናቸው ብለዋል።
ከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ዘርፎች የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ቁርጠኛ ሆኖ እየሰራ መሆኑንም ተናግረዋል።
ፕሮጀክቶቹን በአግባቡ በመያዝና በመንከባከብ በኃላፊነት መያዝ እንደሚገባም ከንቲባ አዳነች አሳስበዋል።
ባለፋት 3 ዓመታት ለስራ ቦታዎች እና ለመኖሪያ አካባቢዎች ጭምር ትኩረት በመስጠት በድምሩ 3 ሺህ 789 የሕፃናት የመጫወቻ ማዕከላትን እና 1ሺህ 530 የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራዎችን ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸው ተገልጿ።
በአባዲ ወይናይ
#ebcdotstream #EBC #AddisAbaba #MayorAdanechAbiebie | 4 191 |
12 | ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማት እጩ እንዲሆኑ እስራኤል ጥቆማ አቀረበች
**********************
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በዋይት ሀውስ ተገናኝተዋል።
ሁለቱ መሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን ስለሚደረግበት ሁኔታ እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅ ስላሉ ትኩሳቶች ተወያይተዋልም ነው የተባለው።
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማት እጩ እንዲሆኑ ጥቆማ ማቅረባቸውንም በውይይቱ ላይ ገልጸዋል።
ዶናልድ ትራምፕ በብዙ ሀገራትና ቀጠናዎች ሰላም እንዲሰፍን ገንቢ ሚና እየተጫወቱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
"በ2025 የዓለም የሰላም የኖቤል ሽልማት ማሸነፍ ይገባዎታል ጥቆማውን ወደ ኖርዌይ ለኖቤል ኮሚቴው ልከናል" ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዘንድሮው የዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማት እጩ እንዲሆኑ የተጠቆሙበትን ደብዳቤም ተቀብለዋል።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በእስራኤል እና በሀማስ እንዲሁም በእስራኤል እና በኢራን መካከል የነበረው ግጭት እንዲቆም፤ ከሌሎች ሀገራት ጋር ሆነው የማደራደር ተግባራት ላይ መሳተፋቸው ይታወሳል።
ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ በሩሲያና በዪክሬን መካከል ያለውን ጦርነት እንዲቆም አደርጋለሁ ቢሉም እስካሁንም አልተሳካላቸውም።
በላሉ ኢታላ
#ebcdotstream #BenjaminNetanyahu #DonaldTrump #usa #Israel #NobelPeacePrize | 5 156 |
13 | ቼልሲ ከፍሉሚንሴ የሚገናኙበት ጨዋታ
በክለቦች ዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ዛሬ ቼልሲ ከፍሉሚንሴ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ለፍጻሜ ለማለፍ የሚደረገው ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሚት ላይፍ ስቴዲየም ይጀመራል፡፡
ለፍሉሚንሴ እዚህ መድረስ ትልቁን አስተዋጽኦ
ያበረከተው የ41 አመቱ ተከላካይ ቲያጎ ሲልቫ የቀድሞው ክለቡን የሚገጥምበት ምሽት ነው፡፡
አንጋፋው ተከላካይ በተለይ የኮል ፓልመርን እንቅስቃሴ የማቆምት ልዩ የቤት ስራም ይጠብቀዋል፡፡
በጨዋታው ከቼልሲ በኩል ሊያም ዴላፕ በቅጣት የማይሰለፍ ሲሆን ሌላኛው አዲሱ ፈራሚ ጃኦ ፔድሮ በቋሚነት ወደ ሜዳ ሊገባ ይችላል ተብሏል፡፡
የውድድሩ ክስተት በሆነው የብራዚሉ ክለብ በኩል ድንቅ ብቃታቸውን እያሳዩ የሚገኙት ጆን አሪያስ፣ ማርቲኔሊ እና ሄርኩለስ ዛሬም ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፈተና እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡
በአንተነህ ሲሳይ | 5 857 |
14 | No text | 5 132 |
15 | አምቡላንስ ከማሽከርከር እና አሳ ከማስገር እስከ ስኬታማ ግብ ማደን
********************
በ2012 የ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር ቼልሲ እና ኒውካስትል ዩናይትድ በየሮፓ ሊግ የሚያሳትፋቸውን ውጤት ለማግኝት ስታምፎርድ ብሪጅ ላይ ተገናኝተዋል፡፡
ሊጉ ሊጠናቀቅ 4 ጨዋታዎች የቀሩበት በመሆኑ አሸናፊው ቡድን ዕድሉን የሚያሰፋበት ነው፡፡
ቼልሲ ካለው ስብስብ አንጻር እና ጨዋታውን የሚያደርገው በሜዳው መሆኑ የአሸነፊነት ቅድሚያ ግምቱን አግኝቷል፡፡
ቢሆንም በአሰልጣኝ አለን ፓርዲዮ የሚሰለጥነው ኒውካስትል ዩናይትድ ከሜዳው ውጭ 2 ለ 0 አሸንፎ ተመለሰ፡፡
ኒውካስትል ከቼልሲ በአንድ ነጥብ ከፍ ብሎ የውድድር አመቱን ከማጠናቀቁ ባሻገር በዩሮፓ ሊግ መሳተፉን አረጋገጠ፡፡
በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ሁለቱንም ግቦች ያስቆጠረው ተጫዋች ፓፒስ ዴምባ ሲሴ ነው፡፡
በተለይ በጨዋታው ያስቆጠራት አንደኛዋ ግብ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከተቆጠሩ የምንጊዜም ምርጥ ግቦች ከቀዳሚዎቹ ሆና ተመዝግባለች፡፡
የተወለደው በሴኔጋል ሴዲሁ ሲሆን ተጫዋች እስከሚሆንበት ጊዜ ድረስ
በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል፡፡
እግር ኳስ ከድህነት ማምለጫ መንገድ ከሆናቸው አፍሪካውያን አንደኛው እሱ ነው፡፡
ገና በ15 አመቱ የአምቡላንስ አሽከርካሪ ሆኖ ሰርቷል፡፡
ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች የተገኝው ፓፒስ ዴምባ ሲሴ ህይዎትን ለማሸነፍ በአንድ በኩል ዱዋንስ ለተባለ ቡድን እግር ኳስ ሲጫዎት በሌላ በኩል ደግሞ ህመምተኞችን በማመላለስ አገልግሏል፡፡
በአንድ አሮጌ አምቡላንስ ውስጥ ህመምተኞች እና በወሊድ ምክንያት ህይታቸው የሚልፍ እናቶችን በተደጋጋሚ ይመለከት የነበረው ሲሴ የአካባቢውን ሰዎች ከዚህ ችግር ለማውጣት ያልሞከረው ነገር የለም፡፡
የተወለደባት ሴዲሁ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ዜጎች የሚኖሩባት በመሆኑ በቂ ገንዘብ ለማግኝት ከአምቡላንስ አሽከርካሪነት ባሻገር በአቅራቢያው ከሚገኘው ካሳማስ በተባለ ሀይቅ ውስጥም አሳ አጥማጅ ሆኖ ሰርቷል፡፡
አሳ በመሸጠ እና ከአምቡላንስ በሚያገኝው ገዘንዘብ ቤተሰቦቹን ይረዳ የነበረው ያኔው ታዳጊ ጎን ለጎን ያስኬደው የነበረው እግር ኳስ በመጨረሻም ህይወቱን የሚቀይርበትን አጋጣሚ ፈጠረለት፡፡
የስራው ጥንካሬ በእግር ኳሱም ይገለጥ የነበረው ፓፒስ ዴምባ ሲሴ የፈረንሳዩን ክለብ ሜትዝ ተቀላቀለ፡፡
አውሮፓን ከረገጠ በኋላ ነገሮች የቀለሉት አሳ እጥማጁ አጥቂ ኒውካስትል ዩናይትድ ራሱን ለአለም በሚገባ ያስተወወቀበት ክለብ ነው፡፡
ፍራይበርግ ፌነርባቼ እና ሌሎችም የተጫወተባቸው ክለቦች ሲሆኑ ሲሴ የተወለደበትን አካባቢ ለመርዳት በየአመቱ ለ15 ቀን በሴኔጋል ያሳልፋል፡፡
ትምህርት ቤቶችን እና የጤና ተቋማትን መርዳት ሁልጊዜም በድብቅ የሚያደርገው ስራው ሆኖ ቀጥሏል፡፡ 1 ሜትር ከ80 የሚረዝመው አጥቂ ባለፈው አመት ራሱን ከእግር ኳስ ማግለሉን ካሳወቀ በኋላ ዳግም ተመልሶ በዱባይ እየተጫወተም ይገኛል፡፡
በአንተነህ ሲሳይ
#football #ebcdotstream #Cisse #newcastle #EBC | 4 963 |
16 | ኢትዮጵያ በብሪክስ ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ስኬታማ ተሳትፎ አድርጋለች
********************
በብሪክስ 17ኛ ጉባኤ ኢትዮጵያ ጥቅሟን በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ስኬታማ ተሳትፎ ማድረጓን በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገለፁ።
የብሪክስ በአመታዊ ጉባኤ በተለያዩ አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ እና የጋራ ጉዳዮች ላይ በመምከር የጋራ መግለጫ በማዉጣት በስኬት መጠናቀቁን አምባሳደሩ ተናግረዋል።
በጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተመራው ልኡካን ቡድን የሀገሪቷን ብሄራዊ ጥቅም በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ስኬታማ ተሳትፎ ማድረጉንም አንስተዋል።
በጉባኤ ዋና አጀንዳ የነበረዉ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የአየር ንብረት ለዉጥን ለመከላከል መወሰድ ያለባቸው ተጨባጭ እርምጃዎች ምን መሆን አለበት በሚል ሰፊ ዉይይት መደረጉን ገልጸዋል።
አጋራ ከሆኑ ሀገሮች ጋር ያለዉን ግንኙነት የበለጠ በመጠናከር ንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ፋይናንስን ከፍ ለማድረግ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትብብር ለመፍጠር ጉባኤው ትልቅ እድል እንደፈጠረም ገልጸዋል።
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካን ጥቅም እና ፍላጎት መሰረት አድርጎ እንዲሻሻል የመሪዎች ጉባኤ ያወጣዉ ሰነድ አስተዋጽኦ ማድረጉን አንስተዋል።
ኢትዮጵያ በብሄራዊ ደረጃ የያዘችዉ አቋም አፍሪካውያን ከያዙት አቋም ጋር የሚጣጣም ነዉ ያሉት አምባሳደሩ፤ በዚህም ኢትዮጵያ በብሪክስ ያሰማችው አቋም የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው አፍሪካ ድምፅ ወክለው የተሳተፉበት መሆኑ ገልጸዋል።
በቢታንያ ሲሳይ
#ebc #ebcdotstream #AbiyAhmed #BRICS #BRICSSummit2025 | 5 679 |
17 | ኢራን በሀገሯ የሚኖሩ የአፍጋኒስታን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸዉ መመለስ ጀመረች
*******************
ኢራን በሀገሯ የሚኖሩ በሚሊየን የሚቆጠሩ አፍጋኒስታናዉያንን ወደ ሀገራቸዉ መመለስ መጀመሯ ተነግሯል፡፡
የሀገሪቱ መንግስት ከዚሁ ቀድም ባሳለፈው ውሳኔ በኢራን የሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአፍጋኒስታን ስደተኞች ሃገሪቱን በፈረንጆቹ እስክ ሐምሌ 6 ለቀው እንዲወጡ ይህ ካልሆነ ደግሞ ለእስር እንደሚዳረጉ አስጠንቅቋል።
ውሳኔውንም ተከትሎ አፍጋኒስታናዉያን ኢራንን ለቀው ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ መሆናቸው ተዘግቧል፡፡
በሰኔ ወር ብቻም 450 ሺህ አፍጋኒስታናዉያን ወደ ሀገራቸዉ እንደተመለሱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ያስታወቀ ሲሆን ሀገሪቱ አሁንም ይህንን እርምጃዋን አጠናክራ መቀጠሏን ጠቅሷል፡፡
በመቶ ሺዎች በሀገሪቱ የጸጥታ ሀይሎች በጅምላ እየታሰሩ መሆኑንም ነው ኮሚሽን ያስታወቀው፡፡
ኢራን በበኩሏ ወደ አፍጋኒስታን የሚመለሱ የሀገሪቱ ዜጎች ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸዉ መሆኑን አመላክታለች፡፡
የሰብአዊ ድርጅቶች የኢራን እርምጃ በአፍጋኒስታንን የበለጠ አለመረጋጋትን ሊያመጣ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
በኢራን 6 ሚሊየን የሚጠጉ የአፍጋኒስታን ዜጎች የሚገኙ ሲሆን፤ 4 ሚሊየን የሚጠጉት ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ እንደሌላቸዉ የቴህራን ባለስልጣናትን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡
#ebc #ebcdotstream #Iran #Afghanistan #migrants | 5 808 |
18 | ከቱሪዝም ዘርፉ 4.8 ቢሊዮን ብር ተገኝቷል - ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ
********************
ባለፉት 11 ወራት ከተሪዝም ዘርፉ 4.8 ቢሊዮን ብር መገኝቱን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለፁ።
በዚህ ዓመት ከቱሪዝም ዘርፉ 5 ቢሊዮን ብር ለማግኘት ታቅዶ ከዚህ ውስጥ 4.8 ቢሊዮን ብር ማሳካት መቻሉን ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
ዘርፉ ማክሮ ኢኮኖሚ ላይ ሶስት በመቶ አስተዋጽኦ ማድረጉን እና በፊት የነበረው አንድ ሚሊየን የማይሞላ ዓመታዊ የቱሪስት መጠን አሁን ላይ ቁጥሩ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ገልፀዋል።
ከኮቪድ ጋር ተያይዞ የነበረው የእንቅስቃሴ ገደብ የታመቀ የመንቀሳቀስ፣ የመጎብኘትና አዳዲስ ቦታዎችን የማየት ፍላጎት ፈጥሯል ያሉት ሚኒስትሯ፤ በዚህም ዘርፉ ላይ ያለዉን ፍላጎት በማየት በትኩረት በመሰራቱ የቱሪስት ቁጥር መጨመር መቻሉን አንስተዋል።
ቱሪዝም ከጉብኝት በላይ ነው፤ በተዋወቅን ቁጥር አንዱ ስለአንዱ ማሰብ ይመጣል ለጠንካራ ሀገር ግንባታ ቱሪዝም ትልቁን ሚና ይወስዳልም ነው ያሉት ሚኒስትሯ።
እንደ ሀገር ኢንቨስት የሚደረግበት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ከቱሪዝም መዳረሻነት ባሻገር ሀገራዊ መግባባት ለማምጣት አስተዋጽኦ እንደሚያደርግም ገልፀዋል።
በቢታንያ ሲሳይ
#ebc #ebcdotstream #Ethiopia #tourism | 5 483 |
19 | ሞድሪች ኤሲ ሚላንን ይቀላቀላል
****************
ሉካ ሞድሪች በይፋ ኤሲ ሚላንን እንደሚቀላቀል አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ ማሲሚሊያኖ አሌግሪ ተናግረዋል፡፡
በክለቦች አለም ዋንጫ ከማድሪድ ጋር በአሜሪካ የሚገኝው የ39 አመቱ አማካይ ወደ ጣልያን እንደሚያመራም ተረጋግጧል፡፡
በሪያል ማድሪድ የ13 አመታት ቆይታው ስድስት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እና አራት የላሊጋ ዋንጫዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 28 ዋንጫዎችን አሳክቷል፡፡
ቲጃን ሬይንደርስን ለማንችስተር ሲቲ አሳልፎ የሰጠው ኤሲ ሚላን አንጋፋውን ክሮሽያዊ አማካይ የግሉ እንደሚያደርግ ጣልያናዊው አሰልጣኝ ማሲሚሊያኖ አሌግሪ ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡
በአንተነህ ሲሳይ | 6 063 |
20 | No text | 6 343 |