- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
🔴በዚህ ቻናል የተለያዩ የወንድና የሴት የ አውሮፓና አሜሪካን STANDARD QUALITY BONDA(ቦንዳ) ብራንድ ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እዚህ ያገኛሉ ! 🔴 ይደውሉ ይዘዙን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን ! ☎ 0947700881 0939170128 FREE DELIVERY IN AA🚚🚚 INBOX : @ayzoshh
🔴በዚህ ቻናል የተለያዩ የወንድና የሴት የ አውሮፓና አሜሪካን STANDARD QUALITY BONDA(ቦንዳ) ብራንድ ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እዚህ ያገኛሉ ! 🔴 ይደውሉ ይዘዙን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን ! ☎ 0947700881 0939170128 FREE DELIVERY IN AA🚚🚚 INBOX : @ayzoshh
የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ተቋም ጋር በመተባበር ላሉበት ማህበረሰብ በሰላም፣ በልማት እና በበጎ ተግባር አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ሴቶችን በሰላም ግንባታ ዙርያ ስልጠና ሊሰጥ ይፈልጋል። አመልካቾች በማንኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ የሚገኙ እና በማንኛውም የስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ሊሆኑ ይችላሉ። የስልጠናው አላማዎች የሚከተሉት ናችው 1. በሰላማዊ ግጭት አፈታት ላይ የሚሳተፉ እና አከባቢያቸውን ለመለወጥ የሚያስችል እውቅት እና ብቃት ያላችውን ሴቶችን ማፍራት 2. በግጭት አፈታት እና የሰላም ግንባታ እንዲሳተፉ ሴቶችን ማበረታታት እና ሴቶች በዚህ አንጻር ያላችውን ልዩ ሚና እንዲረዱ ማድረግ 3. የተለያየ የስራ ድርሻ ካላቸው አቻ ሴቶች እና ተቋማት ጋር ግንኙንት የሚያደርጉባቸውን መድረኮች እና እድሎች መፍጠር
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.