cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፀረ~ጀምዕይ ወል ሀዳድይ ወል ኢኽዋንይ

↪️ አህለ ሱና ወል ጀመዓ { السلفية } 🗂 ሀሳብና አስተያየት መስጫ BOT @SSELEFY_BOT

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
793
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🖐 አስደሳች ዜና 🕋🎤 🎧ስለተለያዩ የጥመት አንጃዎች መረጃ ለማግኘት እድሁም የሚያውቋቸውና የማያውቋቸው የፊርቃ አይነትና ትርጉማቸውን በዝርዝር የሚያገኙበት ሁለገብ ቻናሎችን ከታች ይምረጡ 📲 ማሳሰቢያ፦ ይህንን ጠቃሚና ብርቅዬ የTelegram~Chanal ለሌሎችም በማዳረስ ሰዎችን ከጅህልና እንታደግ። ♻️ በሀቅ እንጅ በውሸት የማንንም የጥመት አንጃ ገለፃ አናደርግም። ❇ እውነተኛ እና ቀጥተኛውን መንገድ ለአለም ህብረተሠብ ለማድረስ እርሶም በቻሉት ይገዙ…
Hammasini ko'rsatish...
ስለ ኢኽዋነል ሙፍሲድን
⚫️ ስለ ኸዋሪጅ ⚫️
🔵 ስለ መፋሲዱል ጀምዕያ 🔵
🔵 ስለ ሙዕተዚላ 🔵
🔴 ስለ ሲፈቱል ሀዳድያ 🔴
🔴 ስለ ሺዓ 🔴
⚫️ ስለ ሱፍያ ⚫️
⚫️ ስለ ራፊዷ ⚫️
🔵 ስለ አህባሽ 🔵
🔵 ስለ ፋጢምያ 🔵
🔴 ስለ ተክፊርይ 🔴
🔴 ስለ ኢስማዒልያ 🔴
⚫️ ስለ ቀደርያ ⚫️
⚫️ ስለ ጀህምያ ⚫️
🔴 ስለ ሙርጅዓ 🔴
🔵 ስለ ቀራሚጥያ 🔵
📲 ፀረ~ጀምዕይ ወል ሀዳድይ ወል ኢኽዋንይ 🌐
❇️ ሁሉንም በአንድ ለማግኘት ❇
♻️ግጥም⚡️ 👉{ወይ የኛ ሸይኽ ለአባትዎ ሞት ታገሡ) (يا شيخنا صبراً لفقْدِ الوالدِ) يا شيخنا صبراً لفقْدِ الوالدِ واعلمْ بأنَّ المرءَ ليس بخالدِ صبراً فما حمَلَ المشقَّةَ والعَنا بين الورى الا شديدُ الساعدِ فتَحَلَّ بالصبرِ الجميل فأنت مَنْ علَّمْتنا جلَدَ الأَشَمِّ الصامدِ إني لأعلمُ لا أَشَدّ على الفتى مهما تَجَلّدَ مِنْ فراقِ الوالدِ تالله ما أجرى المدامعَ مثلُهُ كلا ولا أبقى جُمودَ الجامدِ يدعُ الفؤاد تُذِيبهُ نارُ الأسى وتكادُ تُذْريهِ رياحُ شدائدِ لكن قضاء الله ِ ليس يردُّهُ جَزَعُ الجَزُوعِ ولا تَسَخُّطُ فاقدِ فتَعَزَّ إنَّ أباكَ عبدٌ صالحٌ في وجههِ سِيما الخَشُوعِ العابدِ نرجو له الحُسْنى وكلُّ كرامةٍ تُرجى لذي القلبِ النَّقيِّ الزاهدِ لِيَنمْ قريراً مَنْ رأيتك نَجْلَهُ فهدايةُ الأَبْنَا سعادةُ والدِ ما ماتَ مَنْ أَبقى مَثيلَكَ صالحاً تأتيهِ في مثواهُ دعوةُ ساجدِ كلمات / طاهر غالب الحسني ٢٥/ ١١/ ١٤٤٣ http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/174
Hammasini ko'rsatish...

🌴በታንዛኒያ የሚገኙ የሱኒ ሰለፍዮች መፅናናትን ለተከበሩ ሸይኾች 🌴تعزية أهل السنة السلفيين بتنزانيا عامة للشيوخ الكرام🌴 بسم الله الرحمن الرحيم በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው። الحمد لله رب العالمين . إنا لله وإنا إليه راجعون لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء بأجل مسمى. ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ነው። እኛ የአላህ ነን ወደእርሱም የወሰደውን ወደእርሱም የሰጠውን እንመለሳለን ለነገሩም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አለው። نعزي شيوخنا الشيخ يحيى وإخوانه وأهله خاصة ونعزي شيخنا أبا اليمان وشيوخنا والسلفيين أهل السنة عامة. መፅናናትን እንመኛለን ሼሆቻችን ሼኽ ያህያ፣ ወንድሞቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው በተለይ ሼካችን አቡ አል-የማን፣ ሼሆቻችንን እና ሰለፊዎችን፣ ሱኒዎችን በአጠቃላይ እናጽናናለን። بوفاة الوالد علي والد الشيخ يحيى في هذا اليوم يوم الجمعة ٢٥ ذو القعدة / ١٤٤٣. የሼክ ያህያ አባት አሊ ከዚህ አለም በሞት ሲለዩ በዚህ ቀን አርብ 25 ዙ አልቃዳህ /1443። فرحمه الله رحمة واسعة ورفع درجته في المهديين ووسع مدخله وأكرم نزله አላህ ይዘንለትና ማዕረጉን ከማህዲዎች ያነሳው መግቢያውን ያሰፋው መኖሪያውንም ያክብረው وخلف الله له في عقبه وغفر لنا وله. አላህም ከኋላው ተረከዙ እኛንም እርሱንም ይቅር ብሎናል። وإن القلب ليحزن وإن العين لتدمع ولا نقول إلا ما يرضي ربنا وإنا لفراقه لمحزونون.. ልብም ያዝናል አይኖችም እንባ ያፈሳሉ እኛም ጌታችንን ደስ የሚያሰኘውን ብቻ እንናገራለን በመለየቱም አዝነናል። إخوانكم: /طلاب العلم وأهل السنة بتنزانيا / ወንድሞቻችሁ: / በታንዛኒያ ውስጥ የእውቀት እና የሱኒ ተማሪዎች / http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/173
Hammasini ko'rsatish...

👉⁉️ሰበር መረጃ ♻️ 🌱👉 የሸይኽ የህያ አል~ሐጁሪይ አባት ወደ አሔራ ተጉዘዋል{አርፈዋል}፡፡ 📨በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው። ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን ሰላትና ሰላት በታማኝ መልእክተኛው በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን። ከዚያም፡- 🪧*የውዱ ሸይኻችን አባት ሊቅ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪ አላህ ይጠብቀው ይጠብቀው የሞት ዜና ደረሰኝ። 📮ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ምህረቱን ይላክለት እኛንም እርሱንም ይቅር ይበለን ከርሱም ጋር በገነት ገነት ውስጥ ይሰብስበን:: 📬*ስለዚህ የተከበሩ ሸይኽ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪን በአባታችን ሸይኽ አሊ ቢን አህመድ ቢን ያቁብ አል-ሀጁሪ አላህ ይዘንላቸውና ደረጃቸውን ከፍ በማድረግ ሀዘናችንን እናቀርባለን። አላህም የወሰደው ነገር አለው ለእርሱም የሰጠው አልለው።ለነገሩም ሁሉ በእርሱ ዘንድ የተወሰነ ጊዜ አለው።ታገስም፤ ምንዳንም ፈልግ እኛ የምንናገረው አሸናፊው አሸናፊው ጌታችንን ደስ የሚያሰኘውን ብቻ ነው።እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን። 🖋️ ኢብራሂም አቢ አብዱረህማን (አብራር) 11/25/1443 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسوله الأمين وعلى آله وصحبه اجمعين أما بعد: *بلغني خبر وفاة والد شيخنا العزيز العلامة يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ورعاه، رحمه الله تعالى وغفر الله لنا وله وجمعنا به في الفردوس الأعلى من الجنة.* *فنعزي أنفسنا ونعزي شيخنا الجليل يحيى بن علي الحجوري بوفاة الوالد الشيخ علي بن أحمد بن يعقوب الحجوري رحمه الله ورفع درجته. إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى اصبروا واحتسبوا ولا نقول إلا ما يرضي ربنا عز وجل إنا لله وإنا لله راجعون 🖋️ إبراهيم أبي عبد الرحمن (أبرار) ١٤٤٣/١١/٢٥ http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/172
Hammasini ko'rsatish...

🚫 ጀምዕያ ቁርኣንና ከሓዲስ ከተፃረነባቸው ነጥባች መካከል:- ~~~~~ #ከፍል~② ②ኛ ይቻላል ብለው ሽንጣቸው ገትረው በሚሄዱ ሰዎች አካዬድ ብንሄድ " በእነርሱ አባባል:- የ ኺላፍ/የውዝግብ: እርስ ነችና « የኢጅቲሀድ መሳላ ነው የሚሉት »። #በመጁመሪያ ኢጅቲሀድ ( اِجْتِهَاد‎ ማለት ምን ማለት ነው? :- የሚለው ስናይ ቁርኣንን እና ሡናን ባማከለ ሁኔታ የሚደረግ ፍለጋ ጥረት (ግኝት) ኢጅቲሀድ ይባላል። ባጭሩ ትርጉሙ ይህነው አዎን የኢጅቲሀድ ቦታ አለው! ኢጅቲሀድ በቁርኣን በሐዲስ የመጣውን ለመቃረን አይደለም! ኢጅቲሀድ ይደረጋል ሲባል በስሜት መነዳት ፍላጎትን ማስተናገጃ ቀዳዳ መፈለግ ማለትም አይደለም! ቀጥታ ወደ እርሴ ስገባ ለዚህ መላ ምታቸው ቀለል ባለሁኔታ #ምላሽ_ልስጥህ:- ①አደኛ ምላሽ:- ጀምዕያ ኢጅቲሃድ መሳላናት ያለ:- ጀምዕያ ከፈቀዱ(ከታዋቂ ኡለሞች) መካከል ሁለትና ሶስት አይደለም አንድ ማምጣት አትችልም! ካለ አምጣ? ይህን ካልቻልክ ግን መሳለተል ኢጅቲሃዲያ ነች የሚለው የንተ የግል ራኢህ እጂ በዚህ የቀደመህ አሊም አላውቅልህም። አይ እዴት የቀደመኝ ባይኖርም በኡለሞች መካከል ይቻላል አይቻልም የሚል #ኺላፍ አለ አይደል ካልክ የተለያየ የኡለሞች ውስጥ ባንድ እርስ ላይ ኺላፍ መኖሩ ብቻ የኢጅቲሃድ መሳአላ አያደርገውም። || ባይሆን ያንተ ምልከታ ተውውና ይልቁንም ኢጃቲሀድ ያስተናግዳል ያለ አንድም አሊም ካለመኖሩም ጋ። እደውም! ኢጃቲሀድ እንደ ማያስተናግድ የጀርህ ተእዲል ባለቤት ብለህ የምትስማማበት ሼይኽ ረዕቢ ቁርጥ አድርጎ ተናግሮአል ስለዚህ ያንተ ተራ የራስህን ሙግት ዋጋ አሳጥቶኃል ምክኛቱም ጀርህ አድርጎሀልና!! ②ተኛ ምላሽ በኡለማኦች መካከል ያለ ኺላፍ ሁሉ የኢጅቲሀድ መስአላ አይደለም «ኺላፍ ሁሉም አንድ አይነት ብይንና ደረጃም የለውም » ። ገና ልብ በል በጣም በርካታ በኡለማኦች መካከል «የኺላፍ» እርስ የሆኑ ነገር ግን የኢጅቲሀድ ማያስተና ግዱ መኖራቸውን እወቅ! መሰለን:- የጫት ጉዳይ፣የመውሊድ ጉዳይ፣ የሊዋጥ ጉዳይ……ወዘተ ➌ ተኛ ምላሽ ዲናችን ካጣራጣሪ ነገር እድንርቅ ያዘናል እጂ እዲህ በልበ ሙሉነት ኢያወቅክ/ግልፅ ከሆነልህ በኃላ እኔ ይህ መረጥኩ #አጠራጣሪ_መሳላ_አይደል። የፈለኩት ብመርጥ አልወቀስም የሚለው እውነታው ባልተረዱት አካላት ላይ ብዥታ መፍጠሪያ እጂ ማስረጃ የሚሆንህ ነገር አይደለም። "የኺላፍ እርስነው አልክ እደምንም ገፍተህ ኢጅቲሀድ ያስተናግዳል ያለ አንድም አሊም ካለመኖሩ ጋ ነው #ብትል እንኳን" አጨቃጫቂ አጠራጣሪ መሳላ ነው ማለትህ ነው:: ይህን ደግሞ ላንተ ማስረጃ የሚሆንህ ሳይሆን ባንተላይ ማስርጃ የሚሆንብህ ነው! አጠራጣሪ መሳላ መሆኑ እስካፀደቅክ ድርስ ከዲህ አይነት ( አጠራጣሪ ነገሮች )እድንርቅ የሚያዘን ክልከላዎ በሓዲስ መቶአልና። አሻሚ ነገሮች በመተው ምንም የማያሻማውና ግልጽ ነገሮች እድንከተል ይህን የነገራቶች ሁሉ መፍትሄ ጠቋሚ የሆነው ዲነል ኢስላም በግልፅ እደዚህ አይነት ነገሮች ሲገጥሙን ምን ማድረግ እዳለብን ያስረዳል የአላህ መልእክተኛﷺ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- … إنَّ الْحَلَالَ بَيِّنٌ، وَإِنَّ الْحَرَامَ بَيِّنٌ، وَبَيْنَهُمَا أُمُورٌ مُشْتَبِهَاتٌ لَا يَعْلَمُهُنَّ كَثِيرٌ مِنْ النَّاسِ، فَمَنْ اتَّقَى الشُّبُهَاتِ فَقْد اسْتَبْرَأَ لِدِينِهِ وَعِرْضِهِ، وَمَنْ وَقَعَ فِي الشُّبُهَاتِ وَقَعَ فِي الْحَرَامِ،… رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِمٌ “ሀላል ግልጽ ነው፤ ሀራምም ግልጽ ነው፡፡ በመካከላቸው አሻሚ ነገሮች (ሙሽተቢሃት) አሉ፡፡ ብዙ ሰዎች አያውቋቸውም፡፡ ❁አሻሚ ነገሮችን የተጠነቀቀ ለኃይማኖቱና ለክብሩ መጥራትን ፈለገ፡፡ አሻሚ ነገሮች ውስጥ የወደቀ ሀራም ላይ ወደቀ።…… “አሻሚ ነገሮችን የተጠነቀቀ”፡- ከነርሱ የራቀ፣ በርሱና በአሻሚ ነገሮች መሀል መጠንቀቂያን ያኖረ፡- “ለሀይማኖቱና ለክብሩ መጥራትን ፈለገ”፡- ክብሩን ከነውር እምነቱን ከጉድለት ማጽዳት ፈለገ፡፡ ዲኑን ከውግዘት እራሱንም ከጉድለት ጠበቀ፡፡ ልብ በል ሀላልና ሀራም ግልጽ ናቸው፡፡ በመሀላቸው ግን አሻሚ ነገሮች አሉ፡፡ የሚለው ትልቅ ትኩረት ይሻል። ሀላልና ሀራም በርግጥ ለሁሉም ሰው ግልፃ ላይሆንለት ይችላል ገና አብዘሃ ኛውን ጊዜ ሀላልና ሀራም ግልፅናቸው የሚያጠራጥርና የማያጠራጥሩ ነገሮች ግልፅ እደሆነሁሉ። ስለሆነም አጠራጣሪ ነገሮች መራቅ ይጠበቅብናል ማለትነው! አጠራጣሪ ነገሮችን እድንርቅ ከሚጦቁሙን ሓዲሶች መካከል የአላህ መልእክተኛ ﷺ እዲህ ብለዋል:- "دَعْ مَا يُرِيبُك إلَى مَا لَا يُرِيبُك". رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ، وَالنَّسَائِيّ، وَقَالَ التِّرْمِذِيُّ: حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ. "የሚያጠራጥርህን ተው። ወደማያጠራጥርህ ሁን።" ❁ልብ በል በሃይማኖታዊም ይሁን በአለማዊ ህይወታችን ከአጠራጣሪ ነገሮች መራቅ እንዳለብን፣ ይህን ሓዲስ በግልፅ ያሳየናል። አዎን ከአጠራጣሪ ነገሮች መራቅ እዳለብን ታዘናል። አጠራጣሪ ነገርችን እድንርቅ ተነግሮናል! ታዲያ ይህን ኢያወክና አጠራጣሪ ነገር ውስጥ ኢየዋኘህ ማያጠራጥረው መተዉ ነው ኢያልክ ኢየተናገርክ መልሰህ በተግባርህም ሆነ በንግግርህ ለዚህ ጥብቅና መቆምህ ከነዚህ ሓዲሶች በተቃራኒና ምንም ሊሰራባቸው ሳይሆን ተነቦ የሚተው አድርገከው አልና /በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በማወቅም ሆነባለማወቅ በርግጥም ተቃርነኃል ከመባልውጭ አልተቃርንክም አንለውም። አዎን ከዚህ ሓዲስ ጋር በርግጥም ተፃርነኃል! ክፍል~➌ إن شاء الله ይቀጥላል http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/171
Hammasini ko'rsatish...

🚫ጀሚዕያ ቁርኣንና ከሓዲስ ከተፃረነበት ነጥባች መካከል:- ~~~~~ #ከፍል~① ①ኛ #ለመከፋፈል_ምክኛትነሆናለች። በማህበር ምክኛት በመላው አለም ሆነ በሀገራችን ያለው መከፋፈልና መሰነጣጠቅ ማንም የማይክደው እውነታ ነው። መከፋፈል ደግሞ ዲናችን የከለከለው ተግባር ነው:- قال تعالى: وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا … ሁላችሁም በአሏህ ገመድ ተሳሰሩ፤ አትከፋፈሉም። አል-ዒምራን:103} ታላቁ የተፍሲር ሊቅ ኢማሙል ቁርጡቢ ሁላችሁም በአሏህ ገመድ ተሳሰሩ አትለያዩ የሚለውን ሲፈስሩ እንዲህ ይላሉ፡- تمسكوا جميعا بكتاب ربكم وهدي نبيكم ولا تفعلوا ما يٶدي إلی فرقكم. ሁላችሁም በጌታችሁ መፅሀፍና በነብያችሁ መንገድ ተሳሰሩ ወደ #መለያየት_የሚያደርሳችሁን_ተግባር_አትፈፅሙ፡፡ (ተፍሲሩል ቁርጡቢ ሱረቱል ዒምራን አንቀፅ 103) ልብ በል እዳንከፋፈል አንድንሆን እደታዘዝነው ሁሉ እድንከፋፈል ምክኛት የሆኑ ነገሮች ከመተግበር እንድንርቅ ታዘናል። ኢማሙ ሙስሊም አባሁረይራ በመጥቀስ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፡፡ “إنَّ اللَّهَ يَرْضَى لَكُمْ ثَلَاثًا: أَنْ تَعْبُدُوهُ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا، وَأَنْ تَعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا، وَأَنْ تَنَاصَحُوا مَنْ وَلَّاهُ اللَّهُ أَمْرَكُمْ “ “አላህ ሶስት ነገሮችን ይወድላችኋል ፣ እሱን ብቻ እንድትገዙ በሱም ማንንም እንዳታጋሩ ፣ #በአላህ_ገመድ_አንድ_እንድትሆኑ_እንዳትለያዩ፣ ከናንተ መሀል አላህ ከሾመው ጋር ትመካከሩ ዘንድ ነው ….”[صحيح مسلم برقم (1715.] አል ኢማሙ ነወዊይ ይህን ሐዲስ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ: «ነቢዩ ﷺ አትለያዩ ማለታቸው የሙስሊሞችን አንድነት #እንድንጠብቅና_እንድንቀራረብ_ትዕዛዝ_ነው። #ይህም_ከኢስላም_መሰረቶች_አንዱ_ነው።» [ሸርሑ ሶሒሒ ሙስሊም: 12/11] እዲሁም የሀዲሱን ክብደት ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚይ- ሲናገሩ “وَهَذِهِ الثَّلَاثُ تَجْمَعُ أُصُولَ الدِّينِ وَقَوَاعِدَه” “እነዚህ ሰሶስቱ ጉዳዮች የእምነቱን አስኳልና መሰረት ያጣምራሉ” መጅሙእ አል ፈታዋ 1/18] በጥቅሉ ይህንና መሰል በርካታ የቁርኣንና የሓዲስ … ማስረጃዎች በርካታ ናቸው አዎን እንዳ ንከፋፈል እዳንበታተን አላህ አዞናል ማህበር በመመስረትና ሳቢያ በል ከዚህ አለፍ ብሎ እሳን ያወገዘ አዳዲስ ለቀቦች በመሰጠት ኡማው #እዲበታተን እዲከፋፈል_ምክኛት_ሁኖአል አላህ ካዘዘበት አንድነት እዳይኖር በማድረግ ከቁርኣንና ከሓዲስ ተፃርሶል። ይህ ምንም የማያሻማ ና በተጨባጭ ተከስቶ ያየነው እውነታ ነው። በዚህም ላይ የቀደሙኝ ኡለሞች ያአይን እማኝ ናቸው:- ① ሼህ ሙቅቢል ስለጀሚያ ሲናገሩ እዲህ ይላሉ … الجمعيات فرقت كلمة الدعاء إلى الله … ይህቺ ጀሚያ ሙስሊሞችን ትከፋፍላለች ፣ እየከፋፈለችም ነው አብሶ ወደ አሏህ የሚጣሩትን ዱዓቶች መሃል ትለያያለች አሉ ምንጭ ከድምፅ ፋይላቸው የተወሰደ። ② እዲሁም ሼህ ርቢዒ እዲህ ብለዋል .. من أسباب الانحراف .. ይህች ጀሚዕያ የመለያየት(የመከፋፈል ሰበብ ናት። ይህ ለማንም ያልተሰውር እደቀን ጠራራ ፀሀይ ግልፅ ያለነው። አዎን ቁርአንና ሀዲስ የተፃረነች መንገድ ናት። በዚች ወቅት እደ ጀሚያ አብተሀኞች ያወዛገባቸው እርስ በርስ ያቦጫጨቃቸው ብትንትን ያደረጋቸው ነገሮች መካከል አንዱ ነው ብል ማጋነን አይሆንም። ሼኽ ፈውዛን እንዲህ ይላሉ #የሙስሊሞችን_አንድነት_የሚከፋፍሉት፡ #የሰለፎችን_ጎዳና_የተፃረሩ_ጎዳናዎች_ናቸው፡፡ይላሉ الأجوبة المفيدة عن أسئلة المناهج الجديدة 157 በሌላም ንግግራቸው እዲህ አሉ ...فالتفرق والتجزؤ إلى جماعات أو إلى جمعيات هو مما نهى عنه ديننا ،وما يطلبه ديننا منا ألا نختلف أو تتضارب أفكارنا...... إلى أن قال فالواجب علينا أن نكون جماعة واحدة على منهج الإسلام وسنة الرسول صلى الله عليه وسلم ،.....الخ"المنتقى من فتاوى الفوزان" " ወደ ተለያዩ ጀማዓዎችና ማህበራት መከፋፈል መበታተን ዲናችን የከለከለው ባህሪ ነው ። ሐይማኖታችን ከኛ የሚፈልገው አመለካከታችን እንዳይለያይና እንዳይጣረስ ነው…እኛ ያለብን ግዳጅ በኢስልምና አካሔድና በመላክተኛው ሱና ላይ መሰረት አድርገን አንድ ጀማዓ እንድንሆን ነው ።" ስለአንድነትና ስለአንድነት ጥቅም ከማንኛውም አካል የሚሰወር ነገር እዳልሆነ ሁሉ ያንድነት ፀር የመከፋፈል ሰበብ የሆነነገርም አላህ ያዘዘበት አንድነታችን የተፃረነ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም! ከዚች በላይ የሚጣርስ ምን ይኖር ይሁን! ሀቅ ለፈለገ ይህን እውነታ ብቻ ከበቂ በላይ በቂ ነው! ወንድሜ ሆይ እስኪ ንነርኝ አንድ እራሱ ወደ ሰለፎች መንሀጅ ተከታይ ነኝ የሚል አካል ወደዚች(ወደ ማህበር ) ሊጣራ ነውን ምገባው? ቢላአሂ አለይክ?! በፍፁም እደምትል ተስፋ አደርጋለሁ:: ታዳ ምን ነካን! በርግጥ መበታተንን የሚደግፍ አይኖርም:: የልዩነት መንስኤዎች እቋወም አለሁ ኢያለ ሲዶሶክር ልታይ ትችላለክ ግና በፍፁም ፈፅሞ ከተግባር የራቀ ምላስ ላይ ብቻ የፀደቀ ሁኖ ታገኘው አለክ ታዲያ ምን የሚሉት መሸወድነው። ክፍል~② إن شاء الله ይቀጥላል http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/170
Hammasini ko'rsatish...

👉#አጭር_ቅኝት በሰለፍያ ስም የሚነግዱ አህለል ቢድኣ የጥመት ቡድኖችን ይመለከታል። ሙስሊሞች ስንል በአሁኑ ሰአት እጅግ በጣም ብዙ የሰለፍያ መነሀጅን በትክክል የምንተገብረው እኛ ነን ባዮች አሉ የሚከተሉትን ይመስል⬇️ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔹ጀምዕያ 🔹ኸዋሪጅ 🔸ሺኣ ( ራፊዳ) 🔹ጀበርያ 🔸ኩላብያ 🔹ቀደርያ 🔸ጀህምያ 🔹ማቱሪድያ 🔸አይኤስ አይኤስ 🔹ሙርጂያ 🔸አልቃሂዳ 🔹አልሸባብ 🔸ተክፊር 🔹አሻኢራ 🔸ተብሊግ 🔹ሶፍያ 🔸አህባሽ 🔸ኢህዋን 🔹ቲጃን ............................ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔶እና የመሳሰሉት በሙሉ🔷 የሸይጧን መንገዶች እንጂ የአላህ መንገዶች አይደሉም። 🔵 ትክክለኛዋ መንገድ እነዚያ ምርጥ የሶሀባ ስብስቦች የኖሩባት የጧቷ የጥንቷ #ሰለፍያ ብቻ ናት። 🔴 http://TELEGRAM.ME/SSELEFY
Hammasini ko'rsatish...

معتقد الشيخ العلامة #يحيى_الحجوري -حفظه الله ورعاه- في من يطعن في الصحابة.. قال : طعن الصحابة "ضلال بعيد وزندقة" تستغرب من بعض السفاء، يقولوا الحجوري يطعن في الصحابة!! ولكن هذا دليل على أنهم كذابين👆 https://t.me/alashab211/6437
Hammasini ko'rsatish...
0.65 KB
هل العذر بالجهل مسألة خلافية؟ للشيخ صالح الفوزان ==================== ኡዝር ቢል ጀህል ኺላፍ አለበትን ==================== ኺላፉ ያለው ሙተአኺሮች ዘንድ እንጂ በሰለፎቻችን መሀል ምንም ኺላፍ የለም ⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ አንድ ሰው ሽርክን ከሰራ በዱኒያ ሙሽሪክ ለመሆኑ የሙሸሪክ ሙዓመላ ለመደረጉ ምንም ኺላፍ የለውም ።
Hammasini ko'rsatish...
هل_العذر_بالجهل_مسألة_خلافية؟_العلامة_الفوزان128k.mp38.13 KB
♻️ጓደኛህን ምረጥ 👉የብዙ ሰዎች መንገድ በጓደኞቻቸው መስመር ላይ የተመሰረተ ነውና፡፡ 📂قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله : جالسوا الصالحين تسلموا من الأهواء بإذن الله عز وجل، من جالس جانس، المرء على دين خليله فلينظر أحدكم من يخالل . 📓صوتية بعنوان نصيحة بعدم مجالسة أهل الأهواء وأصحاب المعاصي والحذر من محادثة النساء / الدقيقة ١:٢٠ 🍁ኦዲዮ በሚል ርእስ ከተጠማቂዎች እና ከማይታዘዙ ሰዎች ጋር እንዳንቀመጥ እና ሴቶችን ከማውራት እንጠንቀቅ TELEGRAM.ME/SSELEFY
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20220506-WA0028.mp31.50 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.