cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

⇨◆ዳዕዋ ሰለፍያ በማሻ መቅደላ

الـسـلام عـلـيـكـم ورحـمـة الله وبـركـاتـه ይህ ቻናል፦ ◆የተለያዩ የኡለሞች ፈትዋ ◆የብርቅየ ሰለፍይ ወንድሞቻችን አዳድስ ሙሀደራወች ◆እንድሁም ነሲሀወች ይለቀቁበታል ☞ጆይን በማድረግ ይቀላቀሉ ⇩⇩⇩ https://t.me/mekdela_masha https://t.me/mekdela_masha

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
432
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🚧 አዲስ ሙሓደራ ከወልቂጤ። 📮 « ቅድሚያ ለተውሂድ ቁ01 » 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በወልቂጤ ከተማ በታላቁ ረቢዕ መስጂድ ጎን-ለጎን። 📅 እሁድ 08/05/2014 EC 🔗 https://t.me/Selefy/2989 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7204 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Hammasini ko'rsatish...
ቅድሚያ ለተውሂድ ቁ01.mp312.12 MB
📮 የኢብኑ ሙነወር መሰረተቢስ አነጋገር 📌 አንዳዳን ሰዎች ጀምዒያ ክልክል ነው እንዲሁም ዲራሰቱል ኢኽቲላጥ ክልክል ነው በምንላቸው ሰዓት አይ ኡለማኦች ፈቅደዋል ይሉናል... ...ኡለማዎች ቢፈቅዱትም ኢሄ ከቁርዓን ከሀዲስ ጋር የሚቃረን ነገር ስለሆነ ሀራም ክልክል ነው... ...በምንላቸው ሰዓት ለምን ኡለማኦች ላይ አትናገሩባቸውም ሲሉን እኛ ኡለማኦች ሙጅተሂዶች ስለሆኑ ስንላቸው ታድያ ይበልጥ የሚያውቀው ላይ ሳትዘምቱ ለነሱ ኡዝር ከሰጣችሁ እዴት ነው ለእኛ እንዴት ነው ኡዝር ማትሰጡን ይሉናል... ...እንደውም ዳዒያቸው አንድ ነጥብ ሲያነሳ ሰማሁት... 💫 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት በጥያቄ እና መልስ መልክ የቀረበ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተደረገበት ረድ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ መስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7206
Hammasini ko'rsatish...
የኢብኑ ሙነወር መሰረተቢስ አነጋገር.mp38.59 MB
📮 ቢንጧል {ሱሪ} ማለት ምን ማለት ነው? 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7195
Hammasini ko'rsatish...
📮 ምክር አካዳሚ ለሚያስተምሩ ወላጆች። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው። 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7193
Hammasini ko'rsatish...
📮 ቢንጧል {ሱሪ} ማለት ምን ማለት ነው? 📌 ሰለፍዮች በቢንጧል {በሱሪ} ጉዳይ አቋማቸው ምንድነው? 📌 እውን ሰለፍዮች ሱሪ የለበሰን ከመንሀጅ ያስወጣሉን? 📌 ተሸቡህ {መመሳሰል} በስንት ይከፈላል የትኛው ተውዳጅ ነው የትኛውስ ይወገዛል? 📌 ቃሪያ ሱራ የማን ወይም ማን የሚለብሰው ልብስ ነው? 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7195 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Hammasini ko'rsatish...
ቢንጣል {ሱሪ} ምንድነው.mp35.90 MB
📮 ምክር አካዳሚ ለሚያስተምሩ ወላጆች 📌 አካዳሚ የሚያስገቡ ወላጆች አሄራ ላይ የሚጠብቃቸው ነገር... 📌 ሙስሊሞች ከካፊሮች መመሳሰላቸው እና ኩፋሮች በሙስሊሙ ላይ የረጩት መርዞች። 📌 ኡመር አለምን የመራው በአለማዊዉ እውቀቱ ነው ወይንስ በሸሪዓ እውቀቱ ነው? 📮ማሳሰቢያ ሙስሊም ወላጆች አላህን ፈርታችሁ ልጆቻችሁ ዛሬ ነገ ሳትሉ አሁኑኑ መድረሳ አስገቡዋቸው አለበለዚያ ነገ ትመነዳዋለህ አካዳሚ ማለት የኢኽቲላጥ መናሀሪያ የሱስ መነሀሪያ የዚና ዲኑን ያጣበት ኡማው የተገደለበት ዲኑን እንዳያውቅ ኸቢስ ቦታ ነው። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመስጂደ ኑር ፉሪ አላህ ይጠብቃት። 🔗 https://t.me/nurders/2714 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7193 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Hammasini ko'rsatish...
ልጆችን አካዳሚ ማስተማር.mp38.51 MB
🔴👉 የነ እንትና ቀረርቶና የአብደል ሐሚድ ረድ በጣም ይገርመኛል...!!!! 🔴👉 የስብሐት ከስር ቤት መለቀቅና የነ ሙነወር ሙብተድዕ መባል እንደገና ሊታይ ይገባዋል... ❗️❗️ ክክክክክክክክ
Hammasini ko'rsatish...
በኢዲሶቹ_ሙመይዓዎች_ግራ_ለተጋባቹሁ_Trim_Trim_Trim_Trim.mp32.36 KB
ለቅጥፈት_አራጋቢዎች_ምላሽ_ክፍል_1_Trim16_Trim.mp30.94 KB
የሙነወር_ሸይኽና_ሸይኽ_ረቢዕ_Trim2_Trim.m4a1.26 KB
📮 ከባዱ ወንጀል {በአላህ ማጋራት} 📌 በሚል ርዕስ አሳሳቢ የሆን መደመጥ ያለበት ሙሃደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመስጂደ ተቅዋ በጉራጌ ዞን ጉመር {ዉሾ ወናቦ}። 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/1902
Hammasini ko'rsatish...
ከባዱ ወንጀል {በአላህ ማጋራት}.mp33.54 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.