cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

IKEZ

#መረጃን በቀላሉ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። #አስተማሪ ታሪኮች #ሁሉም መረጃሆች በቀላሉ ወደናንተ በፍጥነት ይደርሶታል። #join &share በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ:: TELEGRAM 👇 @Ikez_123 @Ikez_123

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya8 442Amxar7 783Toif belgilanmagan
Reklama postlari
493
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
ጃክ ማ ማነው? | Who is Jack Ma? | @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL @ebstvWorldwide #ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ_እና_አፍሪካ | ============== 👇👇👇👇 YouTube https://youtu.be/mVWbaDC-p64 https://youtu.be/mVWbaDC-p64 https://youtu.be/mVWbaDC-p64
Hammasini ko'rsatish...
#ኢትዮጵያ_እና_አፍሪካ | #Ethiopia_And_Africa #ethiopia #africa #world #history #ታሪክ #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ትምህርት

#ኢትዮጵያ_እና_አፍሪካ | Ethiopia_And_Africa #ethiopia #ethiopian #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiannews #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopiantiktok #ethics #africa #african #africanmusic #ሀበሻ #viral #viralvideo #shortvideo #youtube #ኢትዮ #ኢትዮጵያ #ዩትዩብ

የካቲት አና አፍሪካ ============ የካቲት ወር የነጻነት ምዕራፍ ከፋች፤ የአልደፈር ባይነት አርማ፣ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ኩራት የሆነችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ ጎልተው የሚታወሱ ታሪካዊ ሁነቶች ያስተናገደችበት ነው፡፡ እነዚህ ሁነቶች አፍሪካውያን ችግራቸውን የመፍታት አቅም የላቸውም ለሚሉ ምላሽ የተሰጠባቸው፣ ዕጣ ፈንታቸውን መወሰን የሚያስችል በቂ ፖለቲካዊ እውቀትና ክህሎት እንዳላቸው ያሳዩባቸው እና ስር የሰደዱ የቅኝ ገዥዎች የፌዝ ትርክቶች ለመጨረሻ ጊዜ የተሰበሩባቸው ናቸው፡፡    #1 በዚህም የካቲት የመላው ጥቁር ሕዝቦች ወር ተብሎ ይጠራል፡፡ በወሩ ከተከናወኑት ውስጥ ደግሞ ሦስት ዓበይት ክስተቶች ጎልተው ይታወሳሉ፡፡ የመጀመሪያው እና ትልቁ ሁነት የመላው የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ሁሉ ድል ተደርጎ የሚወሰደውና የሁሉ ነገር በር ከፋች የሆነው የዓድዋ ድል ነው፡፡ ይህ ድል ኢትዮጵያ የሰውነትን ክብር ለዘነጋው ዓለም ‹የሰውን ልጅ ክቡርነት› የገለጠችበት፣ በዓለም ያሉ ጥቁር ሕዝቦች ይደርስባቸው ከነበረው ግፍና የበታችነት ተጽኖ እንዲወጡ መሠረት የጣለችበት ነው፡፡ ጥቁሮች ነጮችን ለማገልገል እንደተፈጠሩ ይቆጠር የነበረበትን ታሪክ የቀየረና ዓለም አቀፍ ፋይዳ ያለው የማይነጥፍ ድል ነው-አድዋ፡፡ በዚህ ድል አፍሪካውያን ሀገራት ለኢትዮጵያ ክብር ሰጥተው በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሕብረ ቀለማት ያሸበረቀ ሰንደቅ ዓላማን የሀገራቸው ብሔራዊ አርማ አድርገው አውለብልበዋል፡፡ ጃማይካውያንም ለዚህ ድል ተገቢውን ክብር በመስጠት አርማቸው ብቻ ሳይሆን ማኅተባቸው አድርገው እስከማምለክ ደርሰዋል፡፡   ዓድዋ ለአፍሪካውያን የነጻነት ተጋድሎ ትልቅ መሠረት የተጣለበትና መንፈሳዊ አቅም የፈጠረ ድል ነው፡፡ የዓድዋን ጦርነት ተከትሎ አፍሪካን አንድ የማድረግ እና በመላው ዓለም የሚኖሩ አፍሪካውያን ጥቁር ሕዝቦችን የማስተሳሰር ራዕይ የሰነቀው የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤ ተጸንሷል፡፡ በካረቢያን ደሴት በነጮች የዘረኝነት ቀንበር ውስጥ ወድቀው ከፍተኛ ቀውስ ይደርስባቸው የነበሩ ጥቁሮችን ጨምሮ በቅኝ ግዛት ውስጥ የነበሩ ሀገራት የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄን እንዲያቀጣጥሉ ትልቅ ሥነልቦናዊ መነቃቃት ፈጥሮላቸዋል፡፡ የአድዋ ድልን ተከትሎ የተጀመረው የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ የምዕራብ አፍሪካውቷ ሀገር ጋና ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣች በኋላ አህጉራዊ ይዘት ተላብሶ ነጥሮ መውጣት ችሏል፡፡ ይሁን እንጂ ሀገራት ከቅኝ ግዛት ከወጡ በኋላም ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ እና ወታደራዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸው ስለነበር ከቅኝ ገዢዎቻቸው ጋር የፈጠሩት ጥብቅ ግንኙነት የፓንአፍሪካኒዝም እሳቤ እንዲቀጭጭ አድርጎታል፡፡ በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴም ሆነ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታው ኢትዮጵያ የመሪነቱ ሚና ነበራት፡፡ አንጎላ፣ ሞዛምቢክ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ዝምባብዌ እና ሌሎችም ሀገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ እንዲወጡ የነበራት ሚናም ከፍተኛ ነበር፡፡ መሪወቿም ምዕራባዊያን አፍሪካን ለመከፋፈል የፈጠሩትን አሻጥር በማፍረስ የማይፋቅ ታሪክ ጽፈዋል፡፡ ቀዳማዊ ኀይለሥላሴ የአፍሪካ አባት የተባሉበት እና በአህጉሪቱ ጉዳይ ያሳዩት የዲፕሎማሲ ስኬት እንዲሁም ኀያልነታቸው የተመሰከረበት የታሪክ ምዕራፍ ከዚህ ሁነት ጋር ተያያዥነት አለው፡፡   #2 በተያዘው ወር ታሪክ በትልቁ የሚዘክረው ሌላኛው ታሪካዊ ክስተት ኢትዮጵያውያን እንደሻማ ቀልጠው ሀገራቸው የነጻነት ቀንዲልነቷን እንድታስቀጥል ያደረጉበት ነው፡፡ የካቲት 12 ፋሽስት ኢጣሊያ ከአድዋው የተሸናፊነት ሥነ ልቦና መንቃት ተስኖት በእብሪት እና በጦር ትምክህት ተነሳስቶ በንጹኃን ላይ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ፈጽሟል፡፡ በአምስት ዓመቱ የዳግም ወረራ ሙከራ ጊዜ ለሦስት ቀናት በዘለቀው የበቀል ጥቃት ከ30 ሺህ የሚበልጡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መስዋእት መሆናቸው በታሪክ ይታወሳል፡፡ እንደዚህ ያለው አረመኔያዊና የጭካኔ ጭፍጨፋ በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በሌሎች አውራጃዎች መፈጸሙም የሚታወቅ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን በደማቸው የጻፉት ታሪክ ወርሃ የካቲትን የጥቁሮች ያደረገ ያለመሸነፍ ታሪክ ነው፡፡   #3 ሦስተኛው የዚህ ወር ጉልህ ታሪክ በአምስት ዓመታቱ የወረራ ሙከራ ጊዜ ወደ ውጪ አቅንተው የነበሩት ጃንሆይ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰንደቅ ዓላማ የተከሉበት ዕለት ነው፡፡ የካቲት 1/1933 ዓ.ም ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በሱዳን በኩል ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ኦሜድላ በሚባል አዋሳኝ አካባቢ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገው አውለብልበዋል ብለዋል በወሎ ዩኒቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር መምህርና ተመራማሪ ዶክተር ዓለማየሁ እርቅይሁን፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም ላይ የረጅም ጊዜ የሀገረ መንግሥታት ታሪካ ካላቸው ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ ነች፡፡ ምንም እንኳን በየአዝማናቱ ውስጣዊ እና ውጫዊ ጫና ቢበረታባትም በአፍሪካ ጉዳይ ትናንት የነበራት የታሪክ አሻራ ዛሬም አልነጠፈም፡፡ ኢትዮጵያን የሚከተሉ የአፍሪካ ሀገራትም ቀላል የሚባሉ አይደለም፡፡   Telegram https://t.me/Ikez_KAKROS https://t.me/Ikez_KAKROS https://t.me/Ikez_KAKROS
Hammasini ko'rsatish...
ኬክሮስ

#መረጃን በቀላሉ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። #አስተማሪ ታሪኮች #ሁሉም መረጃሆች በቀላሉ ወደናንተ በፍጥነት ይደርሶታል። #join &share በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ:: TELEGRAM 👇 @Ikez_KEKROS @Ikez_KEKROS

Photo unavailableShow in Telegram
የካቲት እና አፍሪካ ============
Hammasini ko'rsatish...
💡ይህንን አስተውሉ!!💡 "እያንዳንዱ ታላላቅ የስኬት ታሪክ የትልልቅ ውድቀቶች ውጤት ነው ። ልዩነቱ ተሸናፊዎች በወደቁበት ተኝተው ሲቀሩ አሸናፊዎች ግን ከያንዳንዱ ውድቀታቸው በኀላ ዳግመኛ በታላቅ ብርታት መነሳተቸው ነው" -ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ የታላላቅ ስኬታማ ሰዎችን በውድቀት የታጀበ የህይወት ታሪካቸውን በጥቂቱ እንዳስሳለን። 🔱 አብርሃም ሊንከን 🔱 የምድራችን የጥረት እና የፅናት ዋነኛ ምሳሌ ቢባል ማጋነን አይሆንም። አብርሃም ሊንከን በድህነት የተወለደና ህይወቱን በሙሉ ብዙ ውድቀቶች አጋጥመውት የነበረ ሰው ነዉ።በ1816 ገና በልጅነቱ ቤተሰቦቹ ከቤታቸው በግድ በመፈናቀላቸው እነርሱን ለመደገፍ ይሰራ ነበር። በ1818 እናቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየች። ሁለት ጊዜ በስራው ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል ። በ1831 ከጓደኛው ገንዘብ ተበድሮ በጀመረው ንግድ ኪሳራ ገጥሞት የህይወቱን ብዙ አመታት እዳውን በመክፈል አሳልፏል። በ1835 በጣም የሚወዳትን እጮኛውን በሞት አጥቷል። በ1836 ታሞ ለ6 ወራት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ ነበር። ከ1836-1856 #ለስምንት ጊዜያት ያህል በተለያየ የስልጣን ደረጃ በምርጫ ተወዳድሮ #ተሸንፏል። በመጨረሻም በ1858 የአሜሪካ ኘሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ። በጣም ብዙ ጊዜ ተስፋ ሊቆርጥ ይችል ነበር፤ ግን ተስፋ አልቆረጠም።ተሰፋ ባለመቁረጡም በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ ከፈጠሩ መሪዎች ቀዳሚው መሆን ችሏል። 🔱አልበርት አንስታየን🔱 እስከ አራት አመቱ ድረስ አፋን አልፈታም ነበር ሰባት አመት እስኪሆነው ድረስም ማንበብ አይችልም ነበር። አስተማሪውም " አእምሮው ዘገምተኛ ከሰው የማይግባባ ና በጅል ህልሞቹ ለዘላለም የተወሰደ " ሲል ገልፆት ነበር። የሱ እኩያ ተማሪዎችም ኮልታፋና ተብታባ ይሉት ነበር። በትምህርቱም ደካማ ውጤት ነበረው። ከዛም ይልቅ ራሱን በራሱ ማስተማር እና ያልተገለጠለትን መመርመር ይውድ ነበር። ዝቅተኛው የዙሪክ ፖሊ ቴክኒክ ት/ቤት ለመግባት የመግቢያ ፈተናውን በተደጋጋሚ ቢወስድም ማለፍ አልቻልም ነበር። ከበዛ ልፋት በኋላ ኮሌጅ ቢገባም ከተመረቀ በኋላ አስተማሪዎቹ በየትኛውም ተቋምና ኮሌጅ ተቀባይነት እንዳያገኝ የሚከለክል ደብዳቤ ፅፍውበት ነበር። በዚህም ምክንያት ለብዙ ጊዜ ስራ አጥቶ ተቸግሮ የነበር ሲሆን። ልጆች ማስጠናት ሁሉ ሞክሯል። አብዝቶ መመራመር የሚወደው አልበርት አንስታይን የመጀመሪያዎቹ የሳይንስ ግኝቶች የቀን ቅዠት ናቸው ተብለው ተጥለው ነበር። በመጨረሻም አለምን የቀየሩ እና ዛሬም ድረስ የሳይንስ ገዢ ግኝቶች ባለቤት እንደሆነ አስመስክሯል። አልበርት በአንድ ቃለ-መጠይቅ እንደዚህ ብሎ ነበር። "I have not special talent.I am only passionately curious." 🔱ቶማስ ኤድሰን🔱 -በአሜሪካ ታሪክ ምናልባትም ታላቁ የፈጠራ ሰው ሊባል የሚችለው ይህ ሰው በሚችጋን ሁሮን ትምህርት ቤት ሲገባ ፣አስተማሪዎቹ "በጣም ዘገምተኛ" እና "ትምህርት የማይገባው ደደብ ነው" ብለውት ነበር በዚህም ምክንያት እናቱ ልጇን ከትምህርት ቤት አስወጥታ ቤት ውስጥ ልታስተምረው ወሰነች። ትንሹ ኤዲሰን በሳይንስ የተሳበ ነበር።ገና በልጅነቱ የኬምስቲሪ ላብራቶሪ ሰርቶ ነበር። የኤዲሰን ፅናትና ጉብዝና በመጨረሻ ከ1300 በላይ የሆኑ የፈጠራ ስራዎች ባለቤት እንዲሆን አደረገው። ቶማስ ኤዲሰን አምፖል ሲፈጥር ፣የሚሰራ አምፑል ከማግኘቱ በፊት #1000 ጊዜ ሙከራዎች አድርጐ ነበር። አንድ ጋዜጠኛ ብዙ ጊዜ መውደቅ ምን ስሜት እንደሚፈጥር ጠይቆት ነበር። ቶማስም ሲመልስ "አንድም ጊዜ አልወደቅኩም ምክንያቱም ስራው የ1000 ደረጃዎች ሂደት ውጤት ነው" ብሏል። አስተማሪ ታሪክ ነውና ለሌላው ሼር ያድርጉ
Hammasini ko'rsatish...
ከጋሽ ስብሃት አንደበት !!!! ምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት ስለማይመለሱ ዝም : ❇️ ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ❇️ ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ❇️ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ❇️ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ። ❇️ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ ❇️ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ። ❇️ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ። ❇️ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። ... እንደውም አንድ የሀገራችን ተረት አለ"ባልና ሚስት አህያ እየነዱ ሲሄዱ ተቺዎች አገኙዋቸውና ፦"እንከፎች አህያዋ ሳለች እንዴት አይሳፈሩባትም" ሲሉ ባል ሰማና ሚስቱን " በይ ፍጠኚና አህያዋ ላይ ተሳፈሪ" - አላት። ትንሽ እንደሄዱ ሌሎች ተቺዎች ፦ "ይች ባለጌ ፥ ባል በእግር እየሄደ ሚስት በጋማ ከብት" ብለው ወረፏቸው።ባል ሚስቱን አስወርዶ አህያዋ ወገብ ላይ ቂብ አለ ፤ትንሽ እንደተጋዙ ሌሎች ተቺዎች አገኝዋቸው ፦ "የተረገመ ሚስቱን በእግር እያስኬደ እሱ በአህያዋ ብለው ወረዱባቸው ። ባልና ሚስት ድንገት ቢተዉን ብለው አህያዋ ላይ ሲፈናጠጡ ሌሎች ተቺዎች ደም አገኙዋቸውና "ምን እንስሳ ብትሆን ለሁለት ይከመሩባታል ግፈኞች ..." የስድብ ናዳ ለቀቁባቸው ። እንግዲህ ወዳጆቼ ፦ አህያዋን ቢሸከሙ ኖሮ ከዚህ አይብስምን ? ስለዚህ ሰዎች ያሉትን ይበሉ አንተ አንተነትህን ሁንና ህሊናህ አውጥቶና አውርዶ ከተቀበለው ሀሳብ ጋር ተስማማ። : ለጮኸ ውሻ ሁላ ድንጋይ መወርወር ጊዜን ማባከን ነው‼️ https://t.me/Ikez_KAKROS
Hammasini ko'rsatish...
ኬክሮስ

#መረጃን በቀላሉ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። #አስተማሪ ታሪኮች #ሁሉም መረጃሆች በቀላሉ ወደናንተ በፍጥነት ይደርሶታል። #join &share በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ:: TELEGRAM 👇 @Ikez_KEKROS @Ikez_KEKROS

#ሁሉአቀፍ_ጉዝ_ለሁሉአቀፍ_ልእልና ! TOGG የመጀመሪያ የቱርክ የመኪና ብራንድ ለአለም ሲተዋወቅ ! ከባነኑ አይቀር እንደ ቱርኪያ ነው ! ይህቺ ሀገር ከሗላ ተነስታ በብዙ ከፊት እየተሰለፈች መገኘቷ ማነጋገሩ አልቀረም ! ቱርኪያ አሁን የራሷን ሰው አልባ የጦር ጄቶችን ከማምረትም አልፋ አለምን የምትመራ ፤ አምስተኛ ትውልድ የተሰኘውን እጅግ የተራቀቀውን የጦር ጄት የምታመርት ፤ የራሷን የጦር መርከብ የምትገነባ ፤ የራሷን ሚሳኤሎች የምትፈበርክ በቴክኖሎጂ የላቀች ሀገር ሆናለች ። በቀሯት የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይም እየሰራች የምትገኘው አሁን የራሷን ዘመናዊ የመኪና ብራንድ ይዛ ከተፍ ብላለች ። ስሙንም TOGG ብላዋለች ። ለጃፓን ቶዮታ ፣ ለጀርመን ቮልስዋገን ፣ ለአሜሪካ ፎርድ እንደምንለው ሁሉ ከዚህ በሗላ ለቱርኪያ TOGG እንላለን ። ቱርክ በቴክኖሎጂ ጥራት አትታማም ። የቴክኖሎጂ ውጤቶቿ ሁሉ ለተመራጭነት ጊዜ አይፈጅባቸውም ። ለበርካታ አመት ሳይሳካ የቀረው የቱርኪያ ህልም በህልመኛው መሪው ኤርዶጋን አመራር ተሳክቷል ። ቴሌግራም https://t.me/Ikez_KAKROS https://t.me/Ikez_KAKROS https://t.me/Ikez_KAKROS
Hammasini ko'rsatish...
ኬክሮስ

#መረጃን በቀላሉ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። #አስተማሪ ታሪኮች #ሁሉም መረጃሆች በቀላሉ ወደናንተ በፍጥነት ይደርሶታል። #join &share በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ:: TELEGRAM 👇 @Ikez_KEKROS @Ikez_KEKROS

Watch "ይሄንን ሳትሰሙ እንዳትወልዱ" on YouTube https://youtu.be/k_ZDDbOdg0M
Hammasini ko'rsatish...
ይሄንን ሳትሰሙ እንዳትወልዱ

እኛ የራሳችንን ጥያቄ ሳንመልስ ሌላ ቢሊዬን ጥያቄ ያለው ሰው እንወልዳለን::ጨካኞች ነን::

Watch "ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |" on YouTube https://youtu.be/ld5zdKtzWL8
Hammasini ko'rsatish...
ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |

ተመርቀህ ስራ አተሀል? አሁን በምትሰራው ስራ ደስተኛ አደለህም? ደመወዝህ አንሶሀል? ኮሜዲያን እሸቱ በሀዋሳ የኢትዮጵያ ወጣቶችና ትምህርት ድጋፍ አገልግሎት (youth and education support service Ethiopia) ላይ በመገኘት ለስራ አጥ ወጣቶች እንዲሁም ስራ ኖሯቸው ደስተኛ ላልሆኑ ወጣቶች ከራሱ ልምድ ያካፈለበት አስደናቂ እና ተግባራዊ ቢያደርጉት የሚለወጡበት ልዩ ፕሮግራም ነው። #Comedianeshetu #comedian_eshetu #ComedianEshetu #donkeytube #comedian eshetu አለም ላይ እንዳንተ የሚጠቅም ሰው ላይኖር ይችላል!

https://youtu.be/joTbx-n-BHM

ለምን እንደወደቅሽ ልንገርሽ

https://youtu.be/Hd5S_7GIHFM

አመስግኑ

https://youtu.be/tlPHe62DL3M

follow us on • Facebook -

https://www.facebook.com/comedianeshe/

• tiktok : @comedianeshetu -------------------------------------------------------------------- contact us - [email protected] +251913610673 +251938212020 -------------------------------------------------------------------- The creator and producer of this show is comedian Eshetu Melese.