cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopian News Tm

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 249
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-207 kunlar
-9930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ለተለያየ አገልግሎት የሚሆን 124 ሺ ተከታይ ያለው ቴሌግራም ግሩፕ መግዛት የምትፈልጉ በ @Business_251 ያዋሩን!
Hammasini ko'rsatish...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆኑ 81k እና 82k ተከታይ ያላቸው የቲክቶክ ገፅ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገዛ በ @Et_passport ላይ ያዋራን። ⚠️ትክክለኛ ገዢ ብቻ!!
Hammasini ko'rsatish...
key-tik-tok.mp40.63 KB
Photo unavailableShow in Telegram
48ሺ ተከታይ ያለው ግሩፕ መግዛት የሚፈልግ በ @channel_admin09 ላይ ያናግረን። ⚠️እውነተኛ ገዢ ብቻ!! @channel_admin09
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
21 ሺ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገዛ በ @Fikirtegi ላይ inbox ያድርግልኝ። ⚠️ትክክለኛ ገዢ ብቻ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ? እፀ ንጉሥ፣እፀ ደብተራ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል #ከጥቅሞቹ ትቂቶችን፦ 1, #ለእሪሕ (ብርድ) 2, #ለቁርጥማት 3, #ለግፊት (ደም ብዛት) 4, #ለዓይነ ጥላ 5, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ) 6, #ለልክፍ (ቁራኛ) 7, #ለኩላሊት 8, #ለአንጀት ቁስለት 9, #ለክፉ ቁስል 10, #ለኪንታሮት11, #ለነቀርሳ (ካንሰር ) 11, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ) 12, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ወዘተ... ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም እርሙቻ መስለው በየአካባቢያችን በእርሻቦታ በሜዳ በዱር በጓሮ ስናያቸው እንደዋዛ እየነቀልነ እንጥላቸዋለን እነሱም እየተመናመኑና እየጠፉ ይገኛሉ ብዙ እጽዋቶችም ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው። ቴሌግራም https://t.me/joinchat/ZhE7AkNHY-5mZmI0
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑አዲስ መዝሙር - የማርያም መቀነት 🌈 🎙ዘማሪ ዲያቆም ፍፁም ሰሎሞን https://youtu.be/SfaDuYx-NYc
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑አዲስ መዝሙር - የማርያም መቀነት 🌈 🎙ዘማሪ ዲያቆም ፍፁም ሰሎሞን https://youtu.be/SfaDuYx-NYc
Hammasini ko'rsatish...
45k የቲክቶል ፔጅ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚገልግ በ @shamo_guy ላይ ያናግሩን። ⚠️እውነተኛ ገዢ ብቻ⚠️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መገደላቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ አስታወቀ! የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ተናገሩ። ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ እንደተናገሩት፤ ባለፉት ቀናት ከኢፌዴሪ አየር ኃይል ጋር በመቀናጀት በተወሰደው ርምጃ የሽብር ቡድኑ ኢትዮጵያን ለማጥቃት ያዘጋጃቸውን የትጥቅና ስንቅ ዴፖዎች ማውደም ተችሏል፡፡ በተጨማሪም የአሸባሪ ቡድኑ አመራሮችና ታጣቂዎች በተወሰደው ርምጃ ተደምስሰዋል። ከተደመሰሱት ውስጥ የአልሸባብ ከፍተኛ ኮማንደሮች ውስጥ:- 1. ፏአድ መሐመድ ከለፍ (ሼንጎሌ) የአልሸባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ሃላፊ፣ 2.አብዱላዚዝ አቡ ሙሳ የአልሸባብ ቃል አቀባይ፣ 3.ኡቤዳ ኑር ኢሴ የአልሸባብ የቦኮል ዞንና የኢትዮጵያ ድንበሮች አዋሳኝ ሃላፊ መደምሰሳቸውን ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወርቆቻችን በ18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል።
Hammasini ko'rsatish...