cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ισνε νïβεs🔥

pic📷 Gerami video🎬 Love quote 💑 Joke😍 🎵🎤New & old music Sport news ⚽ Yeteleyayu gtmoch 👇👇 Join 4 more inbox @Ribkityeeeeee @Tsiyeeduye

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat ko'rsatilmaganTil ko'rsatilmaganKategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
170Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለውም አለና 🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እሁድ ማለት ፦ ዮሐንስም በራዕዩ "የጌታ ቀን" ያላት ናት (ራዕይ 1፥10) ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ "ዕለተ እግዚአብሔር" የሚላት ዕለተ እሑድ ናት። ታዲያ እግዚአብሔር እለት በእግዚአብሔር ቤት እናሳልፍ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መልካም ዕለተ ሰንበት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Hammasini ko'rsatish...
Ene enji lehulum mekneyat mesert💔 Ene enji kalem yetatefe teteki bewret💔 Ene nege yegezefe hateyat yeteshikemkute💔 Ene eyalew Mn bewetag beleshi maseb metstsete....💔 @voice_music_for_all
Hammasini ko'rsatish...
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል። የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ።  የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ፤ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል ብለዋል። የመፈተኛ ወይም የአድሚሽን ካርድ ከመስከረም 24 እስከ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ለተማሪዎች እንደሚሰጥም ገልፀዋል። ከ618 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ ለዚህም ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን በማሟላት በቂ ዝግጅት ተደርጓል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል። @tikvahethiopua
Hammasini ko'rsatish...
በመዲናዋ የ2014 ትምህርት ዘመን ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ/ም የትምህርት ካላንደርን ይፋ ያደረገ ሲሆን ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምርት እንደሚጀምር ይፋ ሆኗል። ከጥቅምት 1 በፊት ፤ ከመስከረም 24 እስከ 28 ድረስ የትምህርት ሳምንት እንደሚካሄድ ተገልጿል። ሁሉም መምህራን እስከ መስከረም 18 ድረስ ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል። የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት 99 ቀናት ሲሆን የማጠቃለያ ፈተናው ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 18 ድረስ እንደሚሠጥ ተገልጿል። የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ከየካቲት 28 እስከ ሀምሌ 15 ይሰጣል ተብሏል፤ ይህም መንፈቅ በተመሳሳይ 99 የትምህርት ቀናት አሉት። የ8ኛ ክፍል ፈተና በወቅቱ ሲወሰን ለሶስት ቀናት የሚሰጥ ሲሆን የማስፈተኛ ጣቢያ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ ዝግ ይደረጋሉ ፤ በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ተወስኖ ሲሰጥ ለ2013 እና ለ2014 ለእያንዳዳቸው 4 ቀናት የመፈተኛ ናቸው፤ የማስፈተኛ ጣቢያ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ ዝግ ይደረጋሉ ተብሏል። የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 30 እስከ ሃምሌ 5 ድረስ የሚሰጥ ሲሆን የ2014 ትምህርት ዘመን ሃምሌ 15/2014 በየትምህርት ቤቱ በመዝጊያ ስነስርዓት የትምህርት ማስረጃ ሰርተፊኬት በመስጠት ይጠናቀቃን። @tikvahethiopua
Hammasini ko'rsatish...
ለመንግስትና ለግል 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ 💥 ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ከሰኞ መስከረም 03/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለ45 ቀናት የማጠናከሪያ ት/ት እንሚሰጥ ከዚህ በፊት መወሰኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ የፈተናው ጊዜ ለተወሰኑ ሣምንት ወደፊት የተገፋ ስለሆነ መስከረም 3 ሊጀመር የነበረው የማጠናከሪያ ት/ት በአንድ ሣምንት ወደፊት በመግፋት መስከረም 10/2014 ዓ.ም እንዲጀመር ታደርጉ ዘንድ እናሳስባለን። የካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/apkusacademyy https://t.me/aplusacademyy
Hammasini ko'rsatish...

ነገረኛዋ ቺኬ አንተን ከማገባ ሴጣን ባገባ ይሻለኛል ስትለኝ . . . ዘመድ ለዘመድ መጋባት ይቻላል እንዴ??😏😏
Hammasini ko'rsatish...