cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

قناة أبي ماهر (جمال أبري) الأثري الهروي

يقول الإمام مالك رحمه الله تعالى:من ابتدع في الإسلام بدعة يراها حسنة فقد زعم أن محمدا خان الرسالة،لأن الله يقول ((اليوم أكملت لكم دينكم))،فمالم يكن يومءذ دينا فلايكون اليوم دينا. الاعتصام للشاطبي

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
175
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#አዲስ ተከታታይ ሙሓደራ #ክፍል ሁለት #በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ ኮርስ ነው ርዕስ፦« #ኢኽዋን የተባለው አንጃ መሰረታዊ #የአህሉ ሱናን መርሆች #የኻለፉበት ነጥቦች እና ታዋቂ ዓሊሞች ስለነሱ የሰጡት #ፈትዋዎች።» 🎙 #በኡስታዝ አሊ ሑሴን[ሀፊዘሁላህ] https://t.me/httpMuktarhussen https://t.me/httpMuktarhussen
Hammasini ko'rsatish...
የኢኽዋኖች መርዝ‼.mp35.81 MB
እነሆ ባለፈው ቃል በተገባው መሰረት በአላህ ፍቃድ የመጀሪያው ክፍል ተለቀቀ። #ርእስ፦አደገኛ የሆነው የኢኽዋኖች መርዝ‼ #ክፍል አንድ 🎙 #በኡስታዝ አሊ ሑሴን(ሀፊዘሁላህ) https://t.me/httpMuktarhussen https://t.me/httpMuktarhussen
Hammasini ko'rsatish...
የኢኽዋን መርዝ.mp33.52 MB
ሳዳት ምን ያድርግህ አላማህ ምንድነው በሆነው ባልሆነው እኚኚኚኚ የምትለዉ አሁንስ ግራ አገበህኝ አላማህ ምንድነው ቲክቶክ ከፈተ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ ከአጅነብይ ጋር በfacebook አፍጥጠህ እየዋልክ ሳዳት ምን ያድርግህ ንገረኝ እስቲ ተዉ ለአንተ ሀላል አድርገህ ለሱ የከለከልከው እስቲ በአላህ ንገረኝ ሚስጥሩ ምንድነው ቲክቶክ ሀራም ከሆነ ፌስቡኩም ያው ነው እንዲሁም ቴሌግራም ዋትሰፕም አንድነዉ የተለያዩበት ንገረኝ ሚስጥሩ ምንድነው ሳዳት ምን ያድርግህ ባስተማረን ተዉሂድ አላህን መገዘት ነው ቀጥተኛውን መንገድ ብሎ ባስተማረን በቀን በሌሊት ሳዳት ምን ያድርግህ ሲጮህ ለእዉነት በሱ የምትጮኸው ጦዘህ በምቀኝነት ንገረኝ በአላህ ምንድነው ችግሩ በተዉሂድ በሱና ጠንክራችሁ ኑሩ ብሎ በተናገረ ምንድነው ችግሩ ወጣቱ ነቃ በል አትፍዘዝ በቲክቶክ ብሎ በተነገረው እንዴት እሱን ለመተቸት ቸልክ እስቲ ምን እንደሆንክ ንገረኝ አስደረኝ ከቻልክ ምሳህም ቁርስህ እንዲሁም እራትህ ጀምአያ ጀምአያ እያልክ ትጮኻለህ አረ ተዉ አስረዳኝ ምን አይነት ጉድ ነህ በማያገባህ ገብተህ ጥልቅ ትላለህ ንገረኝ አስረዳኝ ሲሉህ ስድብ ትሰጣለህ እዉነቱን ብትናገር እስቲ ምን ትሆናለህ ሳዳት ምን ያድርግህ አትዋል አጉል ቦታ ብሎ ባስታወሰህ አትዋል አልባሌ ቦታ እስቲ በል ንገረኝ ትተህ ምቀኝነትህን ግልፅ አድርገው ጠማማውን አቋምህን አዎ በአላህ ፍቃድ ብዙ ጓደኛ አሉት ትናንት ጠላቶቹ ዛሬ የወደዱት ወደዱት እነሱ በሀቅ ያስተማራቸው ዛሬ ብዙ ሆኑ እዉነቱ ገባቸው እስቲ በል ንገረኝ ምን ታደርገቸዉ ዛሬ በተከተሉት እዉነቱ ገብቷቸው ባይሆን አንተም በአቅምህ እባክህ እርዳቸው ። ወንድማችሁ ሙክታር ሁሴን ቴሌግራም ይቀላቀሉ ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇ https://t.me/httpMuktarhussen https://t.me/httpMuktarhussen
Hammasini ko'rsatish...
የሀጃዊራን መንጋ ጉድ ስሙ ወገኖቼ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ በነርሱ የተለከፋችሁ ወንድምና እህቶችም አድምጡና ተማሩበት። 1) ሙስጦፋ አህባሽ ጋር እንደሚሰራና ሰወችን እንደሚያስደበድቡ 2)በተንዚም ስም ቢዲዐ እንደፈጠሩና በውስጣቸው ብዙ ግፍ እንዳለ 3) ብሎም በውሸት የታወቁ እንደሆኑም ከእውቀት የፀዱ መሆናቸውም ጭምር 4) የስልጣን ሱሳቸው ከኢኽዋን እንደሚከፋ 5)የነቢልና የሙስጦፋ ስብሰባ ሰው እንደብድብ እና በፖለቲካ እንስመጥ እንደሆነ እጂግ በጣም ዘግናኝ ግፎች የተነገሩበት የመንጋ ስብስብ እንደሆነ በግልፅ የሚያሳይ መረጃ ነው። ከራሳቸው አንደበት ስሟቸው። ወላሒ ፊትናቸው ስለከፋ ለማስጠንቀቅ መረጃውን ለማጠናከር እንጂ ይህን ነገር መላክ እንደሚዘገንን አውቃለሁ። የላኩት ከፊትናቸው አንፃር ነው። https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
ردعلى القاذف-1.mp32.77 MB
◾️ቁርአንና ሀዲስ ከአቅሉ ስላልገጠመ የሚመልስ ሰው ይዘህ አያተል ኩርስይ ቅራበት። ምክንያቱም ሸይጧን…… ገራሚ ድንቅ ንግግር 🎤ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም t.me/Sadik_Ibnu_Heyru t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
4_5841293086067527090.mp33.15 MB
◾️የኢብኑ ተይምያ ጠላቶቹ ከእውቀቱ አይብቃቁም። አጂብ!!! 🔻አላህ ይጠብቃቸው ሸይኽ ሙሀዲስ ኣሊም ሙሀመድ ዘይን ኣደም t.me/Sadik_Ibnu_Heyru t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
4_5841293086067527091.mp31.26 MB
አጠር ያለች ግጥም ✍የቲክቶክ መንደር✍ ከቲክቶክ መንደር ገብቶ ከመደናገር ይቅርብሽ እህቴ አይጠቅምሽም ይቅር የአመፅ መዓት የሞላበት ሰፈር ባላዉቀዉም ስሰማ ስለዚህ ሰፈር አቤት የአመፅ ብዛት የሚያደናብር እናም ዉዷ እህቴ ይቅርብሽ ዉጭ ከዛ የሀያዕ ካባሽን ያነሳል ዉበትን ለዛ እህቴ 1 ደቂቃ ብትንቂ ትንሽ ናትብለሽ ይቅር እህቴ በዚች 1ደቂቃ ብዙ ወንጀልታመጫለሽ የሀያዕ ዉበት ገፎ የሚያስቀር የሚያደርግመና እህቴ ስሚኝ ዉጭ ከዛ በፈጠረሽ በረበና አስባለሁ እደምትወጪ ሀቅን ይዘሽ በአላህ ፍቃድ ለሌሎችም ምሳሌ ትሆኒያለሽ የቲክቶክ ሰወች ልብ ብላችሁ በሉ አድምጡ ሳዳትመጣ ተዉሂድን ሊያስተምር እድትለወጡ አቡ መርየም መሰሎችህ ይብዛልን ክፉ አይንካህ ለጥመት ጩኸት ቦታ የማሰጥ ጀግናነህ በርታ ለቲክቶክ መንደር የለዉጥ ሰበብሁን በአላህ ፍቃድ እንሻለን ከስኬት መድረስን ጉድ ይገርማል ተዉሂድ መስበክ ሽርክ ማጥፋት የማይችሉ ሽርክ ሲስፋፋ ምንም የማይመስላቸዉ አሉ ጀምዕያ ብለዉ ሊሞቱ ነዉ ሳዳትን ሊተቹም ግን በጤናችሁነዉ ሽርክ አያስጨንቃችሁም አጂብነዉ የሽርክ ክፋት በቁርአን በሀድስ ተነግሮን አንተ ጀምዕያ እያልክ ጊዜህን ታባክናለህን ሳዳት በቲክቶክ ገብቶ ከመጥፎ መከልከሉ ለምንበርታማለት ሲገባህየጥመት አጋዥ ሆንክአሉ ሽርክን የማይዋጉ በተዉሂድ ስምየሚነግዱ የሀጁሪ ጭፍሮች ተዉሂድን ማስተማር ልመዱ የአረብ ሀገርሴት የሳዳት ደጋፊ ለምትለዉከንቱወሬ በቁርአን በሀድስ እንጅ የምንመራ በሀቅ ወሬ ግን አንተ ሀቅን መቀበል ያቃተህ ከንቱነህ ሳዳት ሀቅሲናገር እንገድፋለን አልሀምዱሊላህ የአረብ ሀገርሴት ጀግናነች በስሜቷየማትሄድ ሀቅን እጅ ሌላ አትፈልግ ተማር ከሷሀቅንልመድ አድርሱ ለሀጁሪወችና ለቲክቶኮች وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡
Hammasini ko'rsatish...
ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች በከፊል የሚከተለው የቴሌግራም ቻናል ጆይን በማለት ተቀርተው ያለቁ ሙሉ የኪታብ ኦዲዬዎችን ዳውን ሎድ ያድርጉ https://t.me/Kitaboch - አርባኢን (40 ሀዲሶች) - አቂደቱል ዋሲጥያ (በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ) - አል-ሙዕተቀዱ አስ-ሰሒህ - ኩን ሰለፊያ (በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ) - አጀሩምያ (በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ) - አል-ዋጂባት - ኹዝ አቂደተክ - አል-ኡሱል አስ-ሰላሳ - አል-ቀዋኢዱል አል-አርበኣ - ለልጆች ኹዝ አቂደተክ በተጨማሪ ከ500 በላይ ሙሃደራዎች እና አጫጭር የድምፅ መልእክቶች ለማግኘት የሚከተለውን ቴሌግራም ቻናል ጆይን ይበሉ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Hammasini ko'rsatish...
ኢማሙል አውዛኢ አሏህ ይዘንላቸውና ላንድ ሰው እንድህ ብየ ጠየኩት ይላሉ ። ቤትን አፈልጋለሁ የማያሙ የማይመቃኙ የማይጠሉ ከሆኑ ሰወች ጎን ? ሰውየውም ወደመቃብር ቦታ ወሰደኝና እን ድህም አለኝ እዚህ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.