uz
Feedback
Elbark Tech

Elbark Tech

Kanalga Telegram’da o‘tish

🧩 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች ያገኛሉ ለምሳሌ ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ። Contact Us @YeabKingOfficial or @Elbark2

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya6 535Toif belgilanmagan
3 716
Obunachilar
-124 soatlar
-197 kun
-11130 kun
Postlar arxiv
❇️ Spotify app ካለ Vpn መስራት ሰለጀመረ ተጠቀሙበት። ══════❁✿❁═════════                                                                         📱📱ጊዜው የ ቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዝመኑ || ሟር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ 👨‍💻 @ElbarkTech 👨‍💻 @ElbarkTech

✳️ shuttle VPN ▫️Wifi ስትጠቀሙ ፍጥነቱ አነስተኛ ከሆነባቹ ይሄን Vpn በመጠቀም የነበራቹን የ Wifi ፍጥነት እጥፍ እንዲጨምር የሚጠቅም app ነው Download አድርጋቹ ተጠቀሙት። ══════❁✿❁═════════                                                                         📱📱ጊዜው የ ቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዝመኑ || ሟር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ 👨‍💻 @ElbarkTech 👨‍💻 @ElbarkTech

❇️ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕን ጨምሮ ሌሎች የኤሌክትሮኒክ ግብዓቶች በሀገር ዉስጥ ሊመረት ነዉ ተባለ። ▫️ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕ እና ታብሌቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት የዲዛይን ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የኢ
❇️ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕን ጨምሮ ሌሎች የኤሌክትሮኒክ ግብዓቶች በሀገር ዉስጥ ሊመረት ነዉ ተባለ። ▫️ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕ እና ታብሌቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት የዲዛይን ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር አስታውቋል። ግብአቶቹ በከፊል ሀገር ውስጥ በከፊል ደግሞ ከውጭ የሚመረቱም ይሆናል ነው የተባለው። ▫️ዲዛይኑ በሀገር ቤት መሐንዲሶች እየተሠራ ሲሆን ወደምርት ሲገባ እሴት እንደሚታከልበት እና በተመጣጣኝ ዋጋም ለገበያ እንደሚቀርብ ተነግሯል። ▫️ለዚህ ሼል የተመደበው 8 ሚሊዮን ዶላር በጀት ሲለቀቅ ሥራው እንደሚጀመር ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ጠቅሶ ዘግቧል። ══════❁✿❁═════════                                                               đŸ“ąđŸ“ąáŒŠá‹œá‹ የ ቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዝመኑ || ሟር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ 👨‍💻 @ElbarkTech 👨‍💻 @ElbarkTech              

Video Compressor Panda

👉ይህ አፕ Video Compressor Panda ይባላል ። ✅ጥቅሙ ወደ ስልካችን ቪዲዮ ስንጭን MB ከበዛ ጥራቱ ሳይቀንስ COMPRESS (መጠኑ እንዲቀንስ)የሚያደርግልን ጠቃሚ አፕ ነው።ተጠቀሙበት
👉ይህ አፕ Video Compressor Panda ይባላል ። ✅ጥቅሙ ወደ ስልካችን ቪዲዮ ስንጭን MB ከበዛ ጥራቱ ሳይቀንስ COMPRESS (መጠኑ እንዲቀንስ)የሚያደርግልን ጠቃሚ አፕ ነው።ተጠቀሙበት 👌 ↪️Updated: Sep 23, 2022 📲Size: 43.07MB Š Ela Technology  đŸ“ą@Elbark Tech || @Elbark Tech

✅ አደገኛ እና ሀያል የሚባሉ የ ሀከሮች ቱሎች ናቸው ✴️ WORLD MOST DANGEROUS & POWERFULL HACKERS TOOLS - Pish web tool 🔗 Link : https://github.com/Cabdulahi/pish - MITM attack tool 🔗 Link : https://github.com/websploit/websploit - kill shot pentesting framework 🔗 Link :https://github.com/bahaabdelwahed/killshot ▫️Facebook Tool Links - Facebook information gathering 🔗 Link : git clone https://github.com/CiKu370/OSIF.git - Facebook Toolkit + bots, dump private data 🔗 Link : https://github.com/warifp/FacebookToolkit - Facebook cracking tool Fcrack.py 🔗 Link : https://github.com/INDOnimous/FB-Crack- - Facebook and yahoo account cloner 🔗 Link : https://gitlab.com/W1nz0N/fyc.git - Facebook report tool 🔗 Link : git clone https://github.com/IlayTamvan/Report - Facebook BruteFoRce Tool 🔗 Link : https://github.com/IAmBlackHacker/Facebook-BruteForce - Facebook hacking ASU 🔗 Link : git clone https://github.com/LOoLzeC/ASU - Facebook Downloader 🔗 Link : https://github.com/barba99/facebook-spotify-youtube-descargar - Hack Facebook MBF 🔗 Link : git clone https://github.com/Rizky-ID/autombf - Facebook Repot3 🔗 Link : git clone https://github.com/PangeranAlvins/Repot3 - Facebook Information Gathering 🔗 Link : https://github.com/xHak9x/fbi - Facebook Brute with TOR 🔗 Link : https://github.com/thelinuxchoice/facebash ▫️Networking Tool Links - ip camera 📷 hacking 🔗 Link : https://github.com/kancotdiq/ipcs - Termux Lazyscript tool 🔗 Link : https://github.com/TechnicalMujeeb/Termux-Lazyscript - TMscanner Tool 🔗 Link : https://github.com/TechnicalMujeeb/TM-scanner - Trace location with IP 🔗 Link : https://github.com/Rajkumrdusad/IP-Tracer - WPS Wi-Fi hacking tool 🔗 Link : https://github.com/nxxxu/AutoPixieWps - Routersploit - vulnerability scanner and attacker 🔗 Link : https://github.com/reverse-shell/routersploit.git - Local network exploiting tool Zarp 🔗 Link : https://github.com/hatRiot/zar - ip tracker, Device info by link 🔗 Link : https://github.com/lucasfarre/ip-tracker - Ip-Fy IP address information 🔗 Link : https://github.com/T4P4N/IP-FY.git - Wifite Wi-Fi hacking tool 🔗 Link : https://github.com/derv82/wifite ▫️Phishing Tool Links - Modern phishing tool hidden eye 🔗 Link :https://github.com/DarkSecDevelopers/HiddenEye - complete phishing tool 32 templates + 1 customizable 🔗 Link :https://github.com/thelinuxchoice/blackeye - social media phishing with shellphish 🔗 Link : https://github.com/thelinuxchoice/shellphish - Advance Phishing OTP Bypass 🔗 Link : https://github.com/Ignitetch/AdvPhishing - Paytm Phishing OTP Bypass 🔗 Link : https://github.com/Ignitetch/Paytm-Phishing - UberEats Phishing OTP Bypass 🔗 Link : https://github.com/Ignitetch/UberEats-Phishing - Whats App Phishing 🔗 Link : https://github.com/Ignitetch/whatsapp-phishing - Zomato Phishing 🔗 Link : https://github.com/Ignitetch/Zomato-Phishing - hotstar OTP Bypass 🔗 Link : https://github.com/Ignitetch/Hotstar-otp-bypass - Ola OTP Bypass 🔗 Link ::-)https://github.com/Ignitetch/ola-otpbypass - Amazon Payment Gateway Phishing 🔗 Link : https://github.com/Ignitetch/Amazon-payment-gateway-phishing ⚠️Only for learning & Educational Purpose ⚠️ credit :- ela technology via da

💠#Kingroot ይህ አፕሊኬሽን ስልካችንን በ 1 mclick Root ለማድረግ ይጠቅመናል! በአለም ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ስልኮችን በተሳካ ሁኔታ #Root አርጓል! 👨‍💻@Elbarktech ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬

✳️ ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ በ WiFi ፍጥነት ለተቸገራችሁ ጥቂት ነገር ልበላችሁ። 🔻የ WiFi ፍጥነት ችግር ባሁኑ ጊዜ ሁላችንም የመረረን ነገር ነው። ይህንንም ችግር በቀላሉ ለመፍታ
✳️ ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ በ WiFi ፍጥነት ለተቸገራችሁ ጥቂት ነገር ልበላችሁ። 🔻የ WiFi ፍጥነት ችግር ባሁኑ ጊዜ ሁላችንም የመረረን ነገር ነው። ይህንንም ችግር በቀላሉ ለመፍታት... 1⃣. VPN መጠቀም 🔻VPN በ ኢንተርኔት ፍጥነት ላይ በጣም አስተዋጽኦ ያደርጋል። አስካሁን ካየሁትም አሪፍ ቪፒኤን Super Vpn Pro በጣም አሪፍ ነው። 2⃣. የ WiFi DNS መቀየር 🔻የ WiFi DNS መቀየር ለ ዋይፋችን ፍጥነት የጎላ ሚና አለው። የ ዋይፋይ DNS ለመቀየር ትንሽ ፕሮሰሱ በዛ ይላል እና ዩቱዩብ ላይ "How to change WiFi DNS" ብላቹ ሰርች በማረግ ማግነት ትችላላቹ። 3⃣.Background ላይ የሚሮጡ አፕችን መቀነስ። 👉 ይህም ማለት ለምሳሌ ቴሌግራም እየተጠቀማቹ ከሆነ Play Store ያለ ፍቃዳቹ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ማገድ ማለት ነው። ይሄንንም ለማረግ አንደ "Net Guard" ባሉ አፕኦች መተግበር ይችላሉ። @ElbarkTechs @ElbarkTechs ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬

✳️ ጃክ ማ (Jack Ma) ◽️ Jack Ma ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም 30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም KFC ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለ
✳️ ጃክ ማ (Jack Ma) ◽️ Jack Ma ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም 30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም KFC ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለስራ ተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ ለፖሊስነት አመልክቶ ከአመልካቾች ሁሉ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመቀጠል ጠይቆ ተከለከለ። በህይወቱ ውስጥ በጣም ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዶዋል:: ግን ተስፋ ቆርጦ እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም። ◽️ በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ። በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካ ባጋጣሚ ያቀናል በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ ቻለ። ከዚያም ኢንተርኔትን ላይ መጀመርያ የፈለገው ቃል "beer" የሚል ነበር። በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አገሮች ያገኘ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም። በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ አሁንም ውጤቱ 0 ነበር። በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡ ◽️ ድህረ ገጽ በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። በዚህም ኢንተርኔት ላይ የተለያዩ አይነት ስራዎችን መስራት እንደሚቻል ተገነዘበ፡፡ እንደዚህ እያለ የአለማችንን ግዙፍ የE-Commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA Group ለማቋቋም በቃ፡፡ ◽️ አሁን በባንክ አካውንቱ ውስጥ 38.8 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ ያለው የአለማችን 33ተኛ ቱጃር ነው። 🏷 @ElbarkTech || 🏷 @ElbarkTech || ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬

📍ዛሬ በቀላሉ የሆነን ሰው የ Face Book username እና password እንዴት ማወቅ እንደምንችል እንይ እስቲ.. 🔰 ይሄ መንገድ ከተጠነቀቅን በቀላሉ ልንከላከለው የምንችለው ሲሆን ቸል ካልን ደሞ በቀላሉ አደጋ ላይ ይጥለናል 🔰password ዱን የምናገኘው ከ public internet cafes ነው።ሰዎች በ public internet cafe face book login ሲያረጉ የሚጠቀሙበት browser username እና password save ያረገዋል ከዛም ማንኛውም ሰው መቶ ያንን ነገር ማየት ይችላል። 🔰ይሄም በ chrome,Biadu,safari,Firefox ያሉ Browser ላይ ይገኛል።በመሰረቱ እነዚ software's ይሄን feature ያስገቡት ለ ተገልጋዮች ሁኔታዎችን ቀላል ለማረግ ነው።ይህም ማለት password እና username saved ከሆነ ሌላ ቀን መሙላት ሳይጠበቅብን በ አንድ click ብቻ login ማረግ ይቻላል።ይሄ ነገር ግን በጣም ትልቅ አደጋ ይዞ መቷል።አንድ Hacker እነዛን saved historys የማግኘት እድሉ ሰፊ ነው። እንኳን በ public ወይም ብዙ ሰው በሚጠቀምባቸው computers በራሳቹ ስልክ ወይም pc ላይ ራሱ አይመከርም።Hack ለማረግ ቀላል ነው።MIM Attack እናሱ ለዚህ በቂ ነው። 🔰 አሁን ወደ ስራው ስንገባ ያው መጀመሪያ እንደ ማንኛውም ተገልጋይ ወደ internet cafe ው ሂዱ ከዛም ያ computer ባለው browser መጠቀም ትችላላቹ።chrome,Firefox...etc የሁሉንም setp ከስር አሳያችኀለው 🔻FireFox : መጀመሪያወደ facebook.com ሂዱከዛ የ login እና sign in ምልክቶች አሉ።ከዛ more information የሚለውን እንነካለን ከዛም ብዙ ሊኖር ስለሚችል facebook.com search እናረገዋለን ከዛ saved የሆኑትን ያሳየናል... 🔻Safari : ወደ safari menu እንሄዳለኔ ከዛም safari preference የሚለውን እንነካለን , ከዛም Autofill የሚለውን እንነካለን,ከዛም በቀኝ በኩል ከስር Edit button , አሁን ሁሉንም saved የሆኑትን ያሳያችኀል 🔻 Chrome: ወደ chrome እነሄዳለን ከዛም ከላይ ያሉትን 3 dotes እንነካለን ከዛ ወደ ስር setting የሚለውን እንነካለን ከዛ passwords የሚለውን እንነካለን ወደ ታች ስንሄድ saved የሆኑትን ያሳየናል በ facebook.com ስም የተመዘገቡትን መምረጥ ነው። ❗️ይሄን ስታረጉ ችግር ከገጠማቹ ወይም ካስቸገራቹ Google ማረግ አትርሱ ለምሳሌ How to see saved passwords on Firefox ብትሉ የተብራራ tutorial ታገኛላቹ። 🔻ያው ከላይ እንዳችሁን ይሄን ያክል ቀላል ነው።ከዚህ ጥቃት እራሳችሁን ለመጠበቅ ዋናው መፍትሄ public የሆኑ የ internet cafe computers እና የ school computers ተጠቅማቹ በጭራሽ ማንኛውም website/social media login አለማረግ ነው።እናንተ save ባታረጉ ራሱ አንድ ስለ Hacking መካከለኛ እውቀት ያለው ሰው ቀላል script በመፃፍ የምትሞሉትን ወደ እሱ Forward ማረግ ይችላል ስለዚህ ባትጠቀሙ ይመከራል የግድ ሆኖ ከተጠቀማችሁም ወደዛው password መቀየር ነዉ 👨‍💻@elbarktech ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬

የአውሮፕላን✈️ መስታወቶች ለምን ክብ ሆኑ❓🤔 ህንጻዎች ላይ 4 ማእዘን መስኮቶችን ብቻ ሳይሆን ክብ እና ሌላ አይነት ቅርጽ ያላቸው መስኮቶችን መመልከት የዘወትር ነው፡፡ በሌላ በኩል አውሮፕላን ውስጥ ተጓዦች ከሚቀመጡበት አጠገብ ያለው መስኮት ግን ሁልጊዜም ክብ ነው፡፡ ለምን? በንግድ አውሮፕላኖች ጅማሬ አካባቢ ጥንቶቻችን አራት ማእዘን ቅርጽ ያላቸውን መስኮቶች መግጠም እንደልምድ የያዙት ጉዳይ ነበር፡፡ ይህ ልምድ ለበርካታ አስርት አመታትም አገልግሏል፡፡ ታዲያ አሁን ይህን ምርጥ የሆነ ዲዛይን መቀየር ለምን አስፈለገ?🤔 ምን መሰላችሁ እ.አ.አ በ1950ዎቹ የምህንድስና ባለሙያዎችን አተያይ የቀየሩ ሁለት ክስተቶች ተከስተው ነበር፡፡ ያኔ አውሮፕላኖች ከጊዜ ወደጊዜ መጠናቸው ከፍ ማለት ጀመረ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ ሃቪላንድ ኮሜትስ አውሮፕላኖች በአየር ላይ ሳሉ ብትንትናቸው ወጣ፡፡ እ.አ.አ በ1953 እና በ1954 ዘመኑ ነበር፡፡ ኋላ ባለሙያዎቹ ደረስንበት ባሉበት ጥናት የሁለቱ አውሮፕላኖች መከስከስ ምክንያት አራት ማእዘኑ መስኮት ሆኖ ተገኘ፡፡ ኢንጂነሮቹ እነዚህ አራት ማእዘን የሆኑ የአውሮፕላን መስኮቶች የሚፈጥሩት ደካማ ቦታ ጥንካሬን ያሳጣቸዋል ባይ ናቸው፡፡ ጥጎቻቸው በቀላሉ የሚለጠጡ ከመሆናቸውም ባሻገር ከፍተኛ ቦታ ላይ ሲደርሱ አቅማቸውን በንፋስ ሁሉ ሊያጡ ይችላሉ፡፡ ታዲያ እ.አ.አ በ1950ዎቹ የነበሩ እንደ ሃቪላንድ ኮሜትስ ያሉ አውሮፕላኖች በአምራቾቹ ከተቀመጠው በላይ በሆኑ ከፍታዎችና ፍጥነቶች ይበሩ ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ከተደጋጋሚ በረራና ጫናዎች በኋላ የአውሮፕላኖቹ አራት ማእዘን መስኮቶች መሰነጣጠቃቸው ብሎም መሰበራቸውን አይቀሬ ያደርገዋል ማለት ነው፡፡ በሚገርም ሁኔታ ክብ መስኮቶች እንደ አራት ማዕዘኖች ጥግ ስለሌላቸው ጫና እና ግፊት እኩል ወደ ሁሉም ቦታ በማሰራጨት የመሰነጣጠቅ ወይም የመሰበር እድላቸውን ይቀንሳሉ። በነገራችን ላይ እነዚህ መስኮቶች ላይ ማለትም በውስጥና በአውሮፕላኑ ውጭኛው ክፍል ድርብርብ አክለሪኮች ሳታተውሉ አትቀሩም፡፡ እነዚህ ድርብርቦች እንደ ዝናብ፣ ንፋስ እና ጉም ያሉ ክስተቶች የሚፈጥሩትን ጫና መስኮቱ እንዲቋቋም ተጨማሪ አቅም ይሰጡታል፡፡ እንዲሁም ከስር የሚገኙት ብሊድ ሆል በመባል የሚታወቁት ትንንሽ ቀዳዳዎች አውሮፕላኑ በበረራ ወቅት በሚሆንበት ጊዜ አየር በተለያዩ የመስታወቱ ክፍሎች በማሳለፍ የተመጣጠነ የግፊት ጫና እንዲኖር በማድረግ ለአክሬሊኮቹ ተጨማሪ ጥበቃ ያደርጉላቸዋል፡፡  Credit :- Zamran Tech @ElbarkTech @ElbarkTech

👋 ሰላም ሰላም የElbark Tech ተከታታዮች ዛሬ በቴክኖሎጂ አለም የምንበቀማተውን ምፅአረ ቃላት ጥቂቶቹን ስሞቻቸውን እናያለን። ◽️ PAN - permanent account number. ◽️ PDF - portable document format. ◽️ SIM - Subscriber Identity Module. ◽️ ATM - Automated Teller machine. ◽️ IFSC - Indian Financial System Code. ◽️ FSSAI(Fssai) - Food Safety & Standards Authority of India. ◽️ Wi-Fi - Wireless fidelity. ◽️ GOOGLE - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth. ◽️ YAHOO - Yet Another Hierarchical Officious Oracle. ◽️ WINDOW - Wide Interactive Network Development for Office work Solution. ◽️ COMPUTER - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research. ◽️ VIRUS - Vital Information Resources Under Siege. ◽️ UMTS - Universal Mobile Telecommunications System. ◽️ AMOLED - Active -matrix organic light - emitting diode. ◽️ OLED - Organic light-emitting diode. ◽️ IMEI - International Mobile Equipment Identity. ◽️ ESN - Electronic Serial Number. ◽️ UPS - Uninterruptible power supply. ◽️ HDMI - High-Definition Multimedia Interface. ◽️ VPN - Virtual private network. ◽️ APN - Access Point Name. ◽️ LED - Light emitting diode. ◽️ DLNA - Digital Living Network Alliance. ◽️ RAM - Random access memory. ◽️ ROM - Read only memory. ◽️ VGA - Video Graphics Array. ◽️ QVGA - Quarter Video Graphics Array. ◽️ WVGA - Wide video graphics array. ◽️ WXGA - Wide screen Extended Graphics Array. ◽️ USB - Universal serial Bus. 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 መረጃውን ለሌሎች ያጋሩ #share   ▪️ ለሌሎች ይቀላቀሉን👇👇 @ElbarkTech @ElbarkTech

ፍቅረኛ አለህ ...... መልስህ አዎ ከሆነ በፍጥነት ቻናላችንን ተቀላቀል ። ቻናላችን ላይ የፍቅር ❤️ _ ዘፈን _ ለፍቅር የሚሆኑ ፒክቸሮች _ የፍቅር ግጥም _ የፍቅር ታሪክ እነኚህን ሁሉ ያገኙበ
ፍቅረኛ አለህ ...... መልስህ አዎ ከሆነ በፍጥነት ቻናላችንን ተቀላቀል ። ቻናላችን ላይ የፍቅር ❤️ _ ዘፈን _ ለፍቅር የሚሆኑ ፒክቸሮች _ የፍቅር ግጥም _ የፍቅር ታሪክ እነኚህን ሁሉ ያገኙበታል ..! ውሸቴ ከሆነ ገብታቹ ሾፍ አርጉት።

🔱 ክፍል 2 ተመራማሪዎቹ ካሜራው በከተሞች ላይ ይበልጥ እንዲሰራ በማሰብ የሞገድ ርዝመቱ 1550 ናኖ ሜትር የሆነ infrared laser የተጠቀሙ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም የድግግሞሽ መጠኑ 100 ኪ
🔱 ክፍል 2 ተመራማሪዎቹ ካሜራው በከተሞች ላይ ይበልጥ እንዲሰራ በማሰብ የሞገድ ርዝመቱ 1550 ናኖ ሜትር የሆነ infrared laser የተጠቀሙ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም የድግግሞሽ መጠኑ 100 ኪሎ ኸርትዝ እንዲሆንና የሃይል መጠኑም 120 ሚሊ ዋት የሚደርስ laser እንዲሆን አድርገዋል፡፡ ይህም የሚጣሩትን ሶላር ፎቶኖች (solar photons) በቀላሉ በማጣራት የአይን ደህንነትን የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ ተማራማሪዎቹ ሲስተሙን ከካሜራው ጋር በማጣመር ሻንጋይ ውስጥ በሚገኝ የቾሚንግ ደሴት እና 45 ኪሎ ሜትር ርቆ በሚገኘው የፑዶንግ ሲቪል አቪዬሽን ህንፃ ጋር በመሆን የምስል ማንሳት ሙከራውን ያደረጉ ሲሆን ውጤቱም እጅግ አስደናቂ እንደነበር ገልፀዋል፡፡ ✅ ይህ አዲስ የካሜራ ሲስተም በትግበራ ሂደቱ እጅግ በተወሳሰበ የፊዚክስ ቀመር የተገለፀ ቢሆንም በቅርብ አመታት ውስጥ እንደማንኛውም የካሜራ አይነት ወደ ብዙዎች እጅ ለመድረስ የሚያስችለውን አስገራሚ ውጤት ማግኘታቸውን የሚናገሩት ተመራማሪዎች ለጊዜው ግን ያለአሽከርካሪ የሚሄዱ መኪኖች የሚያደርጉትን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር የሚውል መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬

​​✳️ ውድ የ Elbark Tech ቤተሰቦቻች ዛሬ ስለ ቢልጌትስ አስገራሚ እውነታዎች እንነግራቹሀለን እናንተም Fact Check አርጋችሁ ግሩፕ ለይ አስተያየት ስጡን፡ ◽️ ቢልጌትስ በየሰከንዱ 250 ዶላር ፣ በየቀኑ 2 ሚሊዮን ዶላር ፣ በአመት ደግሞ 7.8 ቢሊዮን ዶላር ያገኛል፡፡ ◽️ አንድ ሺ ዶላር መሬት ላይ ቢወድቅበት ዞር ብሎ እንኳን ለማየት ግድ አይኖረውም ይባላል፡፡ ምክንያቱም የወደቀበትን ገንዘብ ለማንሳት የሚያጎነብስበት አራት ሰከንድ ጊዜው ውስጥ አንድ ሺ ዶላር ስለሚያገኝ ነው፡፡ ◽️ የአሜሪካ ብሄራዊ እዳ 5.62 ትሪሊየን ይደርሳል፡፡ ቢል ጌትስ ይህን እዳ ለብቻዬ ልክፈል ብሎ ቢነሳ ከ1000 አመት ያነሰ ጊዜ ይፈጅበታል፡፡ ◽️ ቢል ጌትስ በአለም ላይ ለሚኖር ለእያንዳንዱ ሰው 15 ዶላር ቢሰጥ በእጁ ላይ 5 ሚሊየን ዶላር ይቀረዋል፡፡ ◽️ በአሜሪካ የአትሌት ክፍያ ታሪክ ከፍተኛ ተከፋይ የነበረው ማይክል ጆርዳን ሳይበላና ሳይጠጣ በአመት የሚያገኛትን 30 ሚሊዮን ዶላር እያንዳንዷን ሳንቲም ቢያስቀምጥ የቢል ጌትስን የመሰለ ሃብት ለማጠራቀም 277 አመታትን ይፈጅበታል ተብሏል፡፡ ◽️ ቢል ጌትስ ሀገር ቢሆን ኖሮ የአለማችን 37ኛ ሃብታም ሃገር ሊሆን ይችል ነበር፡፡ ◽️ ቢልጌትስ ያለውን ገንዘብ በሙሉ በባለ 1 ዶላር ኖት ቢመነዝረው ፣ ከምድር እስከ ጨረቃ የሚደርስ 14 መስመር የደርሶ መልስ መንገድ መስራት ይችላል፡፡ ነገር ግን ገንዘቡን በማመላለስ ይህን መንገድ ለመገንባት 1400 አመታት እና 713 ቦይንግ 747 አውሮፕላኖች ያስፈልጋሉ፡፡ ◽️ ቢል ጌትስ እስከ 75 አመት ድረስ ለመኖር ቢታደልና ገንዘቡን በሙሉ ከዕለተ ሞቱ በፊት ተጠቅሞ ይጨርሰው ቢባል በየቀኑ 6.78 ሚሊዮን ዶላር ማውጣት ይኖርበት ነበር። ◽️ እናንተም ስልኩን አስቀምጡትና ወደስራ ግቡ ስልክን የፈጠረ እንጂ የጎረጎረ ሀብታም ሆኖ አያውቅምና። 🏷 @ElbarkTech || 🏷 @ElbarkTech || ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬

​​✳️ Artificial Intelligence (AI): ◽️ ሰው ሰልሽ የማሰብ ችሎታ (AI) በማሽኖች በተለይም በኮምፒተር ስርዓቶች ውስጥ የሰዎችን የማሰብ ችሎታ በኮዲንግ (Coding) በማስገባት የኮምፒውተሮችን የአስተሳሰብ ሂደት ከሰዎች ጋር የማስመሰል ሾል ነው። ◽️ Artificial Intelligence (AI) የሚሠራው ከፍተኛ መጠን ያላቸውን መረጃዎች ከፈጣን እና ተለዋዋጭ የሥራ ሂደት ጋር በማጣመር ከፍተኛ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ስልተ ቀመሮች በመጠቀም ሶፍትዌሩ ሲስተም ውስጥ ካሉ መረጃዎች ራሱን-በራሱ  እንዲያስተምር ያስችለዋል፡፡ 🔺የAI ምሳሌ ◽️ በ iPhone እና በ iPad ውስጥ በአፕል ከሚቀርቡት በጣም ታዋቂ የግል ረዳት (Personal Assistant) Siri አንዷ ናት፡፡ ይህች ተግባቢ ሴት የተለያዩ የተቀነባበሩ ድምፆችን በመጠቀም የተጠቃሚዎቾን የእለት ተእለት ኑሮ ለማቅለል ትረዳለች። ◽️ Siriን በመጠቀም ሞባይላችንን በምንም አይነት መልኩ ሳንነካ ከሷ ጋር በመነጋገር ብቻ የተለያዮ መረጃዎችን ማግኘት ፣ የመንገድ አቅጣጫዎችን ማግኘት ፣ መልዕክቶችን መላክ ፣ የስልክ ጥሪዎችን ለማድረግ ፣ አፖችን መክፈት እና ሌሎችም ነገሮችን ለማድረግ እንችላለን። ◽️ Artificial Intelligence ለሰው ልጆች የሚሰጠው ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለ ሆኖ በሰው ሰልሽ አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ላይ የሚደርሰው አደጋ በሰው ሰልሽ አጠቃላይ መረጃ (AGI) ውስጥ አንድ ቀን በሰው ልጅ መጥፋት ወይም ሌላ ሊመለስ የማይችል ዓለም አቀፍ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል የሚል መላምት አለ። ◽️ የሰው አንጎል ሌሎች እንስሳት የጎደሏቸው አንዳንድ የተለዩ ችሎታዎች ስላሉት በአሁኑ ጊዜ የሰው ዝርያ ከሌሎች ዝርያዎች የበላይ ነው። ነገር ግን የAI አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ከሰው ልጅ የሚበልጥ ከሆነ እና “የላቀ የማሰብ ችሎታ” ያለው ከሆነ ለሰዎች መቆጣጠር ከባድ ወይም የማይቻል ሊሆን ይችላል። ◽️ እንስሳት እጣ ፈንታ በሰው በጎ ፈቃድ ላይ እንደሚመረኮዝ ሁሉ የሰው ልጅም ዕጣ ፈንታ ወደፊት በሚመጣው የማሽን ብልህነት ተግባር (AI) ላይ የተመረኮዘ ሊሆን ይችላል። 🏷 @ElbarkTech 👥 @ElbarkTech || ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬

✅ #parts_of_computer ❖አንዳንድ የኮምፒውተር #ክፍሎች ማብራሪያ ❶. #RAM (Random Access Memory) ራም (RAM) ፕሮግራሞችን እና ዳታዎችን ይይዛል የሚኖረው መጠን ትልቅ በሆነ መጠን ውስብስብ የሆኑ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለመጠቀም እና ብዙ ዳታዎችን ለማገናዘብ ይችላል:: የራም ብቃት በሜጋ ባይት ይለካል:: (1 MG= 1 Million character) በአሁኑ ሰአት የምንጠቀምባቸው የግል ኮምፒዎተሮች (Personal computer) ከ512MB በላይ ራም ይኖራቸዋል:: ❷. #ኤክስፓሽን_እስሎት (Expansion slot) ማዘር ቦርድ የምንለው የኮምፒውተሩ አካል ላይ የሚገኝ ሶኬት ሲሆን Expansion card በቀላሉ በላዩ ላይ ለመሰካት ያገለግላል የምንጠቀምበት ኮምፒውተር ብዙ Expansion slot ባሉት ቁጥር ብዙ ተጨማሪ የኮምፒውተሩን አገልግሎት የሚጨምሩ ሁኔታዎችን ለመጠቀም ይረዳል:: Expansion slot ሌላው መጠሪያ Expansion bus እንለዋለን:: ❸. #Heat_sinker ሂት ሲንከር የምንለው ማዘርቦርድ ላየሚገኝ ሲሆን ስራውም #Fan በተባለ Divice አማካኝነት ንፁ አየርን ተቀብሎ #CPU ስራውን በስርአቱ እንዲሰራ ያደርገዋል:: ይህ ማለት Cpu ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ሙቀት ይፈጥራል Heat sinker ደግሞ ያቀዘቅዘዋል:: ❹.#Fan ፈን ብለን የምንጠራው ደግሞ ያው ከላይ እንዳየነው ንፁ አየር ወደ ኮምፒውተራችን ያደርጋል:: ይህ ማለት ቬንትሌተር እንደሚሰጠው ጥቅም ማለት ነው:: ❺ #CPU #CPU ስለ ተባለው ዋነኛ እና ዋነኛ Divice እንመለከታለን:: #CPU (the brain of computer) ወይም የComputer አእምሮ እየተባለ የሚጠራው ይሄ Divice የኮምፒውተራችንን ሙሉ ስራ የሚሰራልን ነው::የትኛውንም አይነት ስራ ኮምፒውተር ላይ ከፍታቹ ስትሰሩ እና የምትፈልጉት ውጤት ወደናንተ የሚመጣው በተአምረኛው # CPU በተባለ Divice ነው:: ይህም የሚከናወነው በማይክሮ ሰከንድ ውስጥ ነው:: #CPU (Central procssing unit) ሶስት ዋና ክፍሎች አሉት እነሱም : ▫️1. #Control_unit ይሄ የCpu ክፍል የሚሰራ ስራ ሁሉንም የኮምፒውተር ስራ መቆጣጠር ነው::ይሄ ማለት አንድ ሰው Computer ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈልገውን ሙሉ ትእዛዝ የሚፈፀምለት በዚሁ control unit ውስጥ ነው:: : ▫️2. #Arthmatic and # logic_unit ሌላኛው ደግሞ arthmatic and logic unit በመባል የሚጠራው ሲሆን የተለያዩ ሂሳብ ነክ ነገሮችን ለመስራት ያገለግላል:: : ▫️3. #Regster ይሄ ደግሞ # Cpu ላይ የሚገኝ ትንሽዬ ሚሞሪ ነው:: ይሂም #Cpu የሚሰራቸውን ስራዎች ይመዘግብልናል ማለት ነው:: ❻ #Port (ፓርት) : port ከኮምፒውተሩ ጀርባ የሚገኝ አገናኝ ሶኬት ነው:: በዚህም መሰረት ማንኛውም ውጫዊ የኮምፒውተር ክፍል የሚገናኙበት ቦታ ነው:: መመሪያዎችና መረጃዎች በዚሁ መስመር አማካኝነት ከኮምፒውተር አካላት መሀከል ኪቦርድ,ፕሪንተር,ማውስ, እና ሌሎችም ዩተለያዩ አካላት በየራሳቸው የማገናኛ ገመድና ሶኬት ከኮምፒውተር አካል ጋር በማገናኘት አስፈላጊውን ስራ ያከናውናሉ:: የኮምፒውተሩ ስርአቱ ያለ ችግር እንዲሰራ እነኝህ ክፍሎች በትክክል እርስ በራሳቸው ከተያያዙ በህዋላ ከሀይል ጋር መገናኘት አለበት:: ከሀይ ምንጭ ጋር ማገናኘት ስንፈልግ ሁል ግዜ #ኤሌክትሪክ #ጠፍቶ መሆን አለበት ይህም በተለያዩ ክፍሎች ላይ ብልሽትን ለመከላከል ነው:: ❼ #Power_Supply (የኤሌትሪክ ሀይል) power supply በኮምፒውተሩ አካል የሀይል ሰጭ ክፍል ነው ይህም ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ለኮምፒውተሩ አቅም በሚመጥን ለውጦ ለኮምፒውተሩ አገልግሎት ያቀርባል:: በሌላ አነጋገር Power supply convert Alternative current (AC) to Direct current (DC). Aalternative current ማለት የኤሌክትሪክ ሀይሉ ከሶኬቱ (ከማከፋፈያው) የሚመጣው ያልተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲሆን Direct current ደግሞ Power supply የሚቀበለው የተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ነው ማለት ነው:: የኤሌክትሪክ ሀይል መለክያ ዋት (Watt) ይባላል::ለአንድ ኮምፒውተር አገልግሎት 200 ወይም 230 ዋት በቂ ሀይል ነው::ይህንንም የኤሌክትሪክ ሀይል ለሴቶች የፀጉር ማድረቂያ ማሽን (ካስክ) ጋር ስናመዛዝነው ኮምፒውተሩ ከሚፈልገው የኤሌክትሪክ መጠን ሰባት እጥፍ ይፈልጋል:: ❽#ሞደም (Modem):- ይህ መሳርያ አገልግሎቱ ኮምፒዪተሩን ከስልክ መስመር ጋር በማያያዝ ለመረጃ ልውውጥ ያገለግላል::ሞደም በኤሌክትሪክ ለሚተላለፍ መልእክቶች (E-mail) በተለያዩ ቢሮ ውስጥ ኮምፒዩተሮች በማገናኘት መረጃን ለመለዋወጥ ያገለግላል::የተለያዩ የሞደም አይነቶች ሲኖሩ ፍጥነታቸውም እንዲሁ የተለየ ነው:: : ❾#ኪቦርድ Keybord:- መረጃን ወደ ኮምፒዪተር ለማስገባት በፅሁፍ መሳርያነት የሚያገለግል መሳርያ ሲሆን ለዚህም አገልግሎት ይረዳ ዘንድ ፊደላት ቁጥሮች ምልክቶችና ሌሎች ቁልፎች በመጫን የተፃፈውን በምስል ማሳያው (Screen) ላይ እናያለን::

📡 D*TV በስልኮ በነፃ መኮምኮም አዎ እውነት ነው 🤫 😱 አቦል ቲቪ 😲 ትሬስ ሙዚቃ 🤫 ሱፐር ስፖርት ልዩ 😊 ኔትፍሊክስ 🥳 ካናል ፕላስ ስፖርት... ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉንም በአንድ አ
📡 D*TV በስልኮ በነፃ መኮምኮም አዎ እውነት ነው 🤫 😱 አቦል ቲቪ 😲 ትሬስ ሙዚቃ 🤫 ሱፐር ስፖርት ልዩ 😊 ኔትፍሊክስ 🥳 ካናል ፕላስ ስፖርት... ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉንም በአንድ አፕሊኬሽን ላይ ያገኛሉ 📱 አፕሊኬሽኑን ከነ ኮዱ ቻናላችን ላይ ያገኙታል። ❗️አፍጥኑት ኮዱ ሳይሞላ🤓 👉 @Dani_Apps

🔥ከ #4000_ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ 🔻 የ programming ትምህርቶች 🔻 ስለ mobile ትምህርት 🔻 የ pc እና የandroid App
🔥ከ #4000_ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት  ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ 🔻 የ programming ትምህርቶች 🔻 ሾለ mobile ትምህርት 🔻 የ pc እና የandroid App 🔻 ሾለ Hacking ትምህርት 🎙ከ #4k በላይ ያለዉ ምርጥ የ Technology ቻናል🎙 👊💯እዉነተኛ ማስታወቂያ💯👊 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8

ስልካችሁ ላይ ማድረግ የምትችሉት ጠቃሚ ነገር Video ዉን ገብታችሁ ተመልከቱት 👇👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMFvK3Tfe/ https://vm.tiktok.com/ZMFvK3Tfe/