uz
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Kanalga Telegram’da o‘tish

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Ko'proq ko'rsatish
1 131
Obunachilar
-224 soatlar
-127 kunlar
-2730 kunlar
Postlar arxiv
🔰 ፌስቡክ ብሎከር 🔰 💻 ይሄ ሶፍትዌር በጣም ጠቃሚ ሲሆን ታዳጊዎች በፌስቡክ ሱስ እንዳይጠመዱ ጊዜያቸዉን ለመገደብ ይጠቅማል። 🌐📲 @tech_et

ጎግል, ፌስቡክ, አፕል, ትዊተር, አማዞን, እንዲሁም ማይክሮሶፍት ስለእርስዎ ምን የሚያውቅ ይመስሎታል 🤔 መልሱን ከላይ ባለው ምስል ይመልከቱ። ፌስቡክና ጎግልማ ምንበላዉን ሁላ ሳያዉቁ ይቀራሉ😂።
ጎግል, ፌስቡክ, አፕል, ትዊተር, አማዞን, እንዲሁም ማይክሮሶፍት ስለእርስዎ ምን የሚያውቅ ይመስሎታል 🤔 መልሱን ከላይ ባለው ምስል ይመልከቱ። ፌስቡክና ጎግልማ ምንበላዉን ሁላ ሳያዉቁ ይቀራሉ😂። 🌐📲 @tech_et

አንድ ቢትኮይን ለማምረት የሚጠቀመዉ የኤሌትሪክ ፍጆታ በሁሉም አገር ተሰልቶ በዶላር ከረንሲ ይፋ ሆኗል። 🌐📲 @tech_et
አንድ ቢትኮይን ለማምረት የሚጠቀመዉ የኤሌትሪክ ፍጆታ በሁሉም አገር ተሰልቶ በዶላር ከረንሲ ይፋ ሆኗል። 🌐📲 @tech_et

MySQL Tutorial for Beginners 3 How to Install MySQL on Windows #MySQL #Database

Lecture 4: Python Web Programming - Modules #python #web_development

ኤለን መስክ ወደ ማርስ ለመሄድ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማድረግ እየሞከረ ነው።ስፔስ ኤክስ ካምፓኒይ ስታርሺፕ የተባለ አዲስ ሮኬት መንኮራኩር በአንድ ጊዜ 100 ሰዎችን ወደ ማርስ ለመላክ እየሰራ ነው። ኤለን መስክ እንዳለዉ "ብዙ ሰዎች በምድር ላይ ቤታቸውን ሸጠው ወደ ማርስ እንደሚሄድ አልጠራጠርም ሲል በሙሉ የራስ መተማመን ገልጿል። በ 2015 ምኞቱ እደተናገረው በዓለም ላይ አንድ መጥፎ ክስተት ቢፈጠር መጠባበቂያ እንዲሆንም ለመደገፍ ሲል ይህንን ራዕዩን አጋርቷል። 🌐📲 @tech_et

🌐📲 @tech_et
🌐📲 @tech_et

አዲሱ የሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 10 ሰቶክ ዋልፔፐር( 26 QHD+wallpaper) ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። 📎 ዳውንሎድ ሊንክ : https://stdurl.com/S10stockwalls 🌐📲 @tec
አዲሱ የሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 10 ሰቶክ ዋልፔፐር( 26 QHD+wallpaper) ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። 📎 ዳውንሎድ ሊንክ : https://stdurl.com/S10stockwalls 🌐📲 @tech_et

የቢትኮይን ምልክት አሁን በ ጎግል ቁልፍ ኪይቦርድ (iOS) ላይ ተካቷል። 🌐📲 @tech_et
የቢትኮይን ምልክት አሁን በ ጎግል ቁልፍ ኪይቦርድ (iOS) ላይ ተካቷል። 🌐📲 @tech_et

በመላው ዓለም ኢንፎግራፊክስ ላይ የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋ በ 2019 (በአሜሪካ ዶላር ከረንሲ) በተመረጡት አገሮች ውስጥ የ 1 ጊጋ ባይት የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋ ዝርዝር። 🌐📲 @tech_et
በመላው ዓለም ኢንፎግራፊክስ ላይ የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋ በ 2019 (በአሜሪካ ዶላር ከረንሲ) በተመረጡት አገሮች ውስጥ የ 1 ጊጋ ባይት የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋ ዝርዝር። 🌐📲 @tech_et

Android Tablets For Dummies, 2nd Edition.pdf32.69 MB

Android Tablets For Dummies, 2nd Edition: By #Dan_Gookin Published in 2014 With 352 pages (32MB). Categories: #Hardware_DIY / #Hardware&#DIY Make your Android do your bidding with help from bestselling author Dan Gookin Congratulations on your new Android tablet! Whether you’re new to Android or new to tablets altogether, you’re about to experience mobile computing like never before with this fun, full-color guide. Written in the trademark For Dummies style,...

macOS Sierra.pdf68.37 MB

macOS Sierra: By #David_Pogue Published in 2016 With 880 pages (68MB). Categories: #Operating_Systems / #Macintosh With Sierra, Apple brings never-before-seen features to macOS—like Siri voice control, file sharing across all your iOS devices, picture-in-picture mode for iTunes and Safari, and AI photo search. Once again, David Pogue brings his humor and expertise to the #1 bestselling Mac book. Whether you’re a developer or...

Bulma 🍀 Bulma is a modern CSS framework based on Flexbox.✨ Bulma is a CSS framework.As such,the sole output is a single CSS file:bulma.css💎 You can either use that file,"out of the box",or download the Sass source files to customize the variables.🌈 There is no JavaScript included.People generally want to use their own JS implementation.⚡️ Bulma can be considered "environment agnostic":it's just the style layer on top of the logic.🌀

አዲስ የሞባይል ካርድ የሚሸልም የኢትዮጵያ ቦት ላስተዋውቃችሁ 40 ብር እንደሞላ ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት ካርዳችሁን ታገኛላችሁ ምንም ኮተት የለውም በጣም ቀላል ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት
አዲስ የሞባይል ካርድ የሚሸልም የኢትዮጵያ ቦት ላስተዋውቃችሁ 40 ብር እንደሞላ ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት ካርዳችሁን ታገኛላችሁ ምንም ኮተት የለውም በጣም ቀላል ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ካርዶን ያግኙ ትወዱታላችሁ 1 invitation = 0.4 birr 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/etpaymebot?start=r0205410176 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

🌀Udacity - Artificial Intelligence Nanodegree 2018 [8.2 GB]🌀 Link : 📎https://blnk.in/20jdXw
🌀Udacity - Artificial Intelligence Nanodegree 2018 [8.2 GB]🌀 Link : 📎https://blnk.in/20jdXw

ኑ እዩ! ሁሉን የምታገኙበት ድረገፅ! (www.nuueyu.com) ማወቅ ታላቅ ነገር ነው። አለማወቅ ደግሞ አንዳንዴ አስደንጋጭ ነው፡፡ እንበልና ከተማ መጎብኘት ፈልገዋል ግን የት መሄድ እንዳላቦት ፣
ኑ እዩ! ሁሉን የምታገኙበት ድረገፅ! (www.nuueyu.com) ማወቅ ታላቅ ነገር ነው። አለማወቅ ደግሞ አንዳንዴ አስደንጋጭ ነው፡፡ እንበልና ከተማ መጎብኘት ፈልገዋል ግን የት መሄድ እንዳላቦት ፣ የት ማረፍ እና እንዴት እራስዎን ማዝናናት እንደሚችሉ ትያቄ ሆኖብዎታል? አልያም በቅርብዎ ያሉን የንግድ ማእከላት እና ሌሎችንም ማውቀ አዳግትዎታል? እንግዲያውስ አይጨነቁ እኛ እርስዎን በተሻለ መንገድና ወደ ሚቀርብዎት አማራጮች ለመምራት እዚህ አለን! የሚስማማዎትን ቦታ አድራሻ ፣ ዋጋ ፣ በምስል የተደገፈ መግለጫ ፣ የደንበኞች አስተያየት እና ሌሎች አስፈላጊ መረህጃዎችን ሁሉ ኑ እዩ !! አገልገሎት ሰጪዎችም የድህረ-ገፃች አባል በመሆን ራስዎን ለአለም ያስተዋውቁ፡፡ www.nuueyu.com ለበለጠ መረጃ፦ +251923832045(@Kalebtad2014)

የሞባይል ካርድ የሚሸልም የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ቦት ላስተዋውቃችሁ 25 ብር እንደሞላ ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት ካርዳችሁን ታገኛላችሁ ምንም ኮተት የለውም በጣም ቀላል ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ካርዶን ያግኙ ትወዱታላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethio_crypto_sira_bot?start=r0205410176 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

HTML and CSS design and build websites.pdf18.78 MB