🇪🇹 Coding
Kanalga Telegram’da o‘tish
A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻
Ko'proq ko'rsatish1 131
Obunachilar
-224 soatlar
-127 kunlar
-2730 kunlar
Postlar arxiv
1 131
የአንበሳ ቢራ ማስታወቂያ ታገደ...
/ከጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት/
በአንበሳ ቢራ ማስታወቂያ ዙርያ ቅሬታዎች ሲቀርቡ ቆይተው አሁን ላይ ከሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን በመጣ ደብዳቤ እና እሱን ተከትሎ በተወሰደ እርምጃ የቢራው ማስታወቂያዎች በሚድያዎች #እንዳይተላለፉ ትእዛዝ ተላልፏል።
የእግድ ደብዳቤው እንዲህ ይላል፦
"ሰሞኑን አንበሳ ቢራ የተባለ አዲስ ምርት በሚዲያ እየተዋወቀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እን ማስታወቂያው የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር /2006 አንቀፅ19/8/ የንግድ እቃውን /አገልግሎቱን በመጠቀም የሚጠበቅ ውጤትን አሳሳች በሆነ መንገድ መግለፅ ወይም ማስተዋወቅ ክልክል ነው የሚለውን ስለተላለፈ የታገደ መሆኑን እንገልፃለን።" የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1 131
💽የተሰረቀው የወንዲ ማክ አዲስ አልበም - አንድ ከአስር ተለቀቀ❇️
አልበሙን ለማግኘት ከስር ተጫኑ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEKp4SB3Xeouc2cG_g
1 131
💋💋💋እብድ እብድ ችኮች 💋💋💋
💋💋Username Yalebet💋💋
Yezichen ለማግኘት 👇👇👇 ተጫኑ
https://t.me/joinchat/AAAAAFA5rc_p5pYfZ4tpPg
1 131
የSCHOLARSHIP ዕድል ለሁላችሁም
=======================
ዉድ የ " @TECH_ET " ተከታታዮች የጎግል ካምፓኒይ ከ pluralsight እና Andela ጋር በመተባበር ለአፍሪካ ወጣቶች የርቀት ትምህርት ስኮላርሺፕ እየሰጠ ስለሆነ በ :
🗞Associate Android Developer
🗞 Mobile Web Specialist
🗞 Associate Cloud Engineer
ከ 3ቱ አንዱን መማር ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለዉን ሊንክ በመንካት " I AM NOT A ROBOT " ከካፕቻዉን በማለፍ በኢሜላችሁ ተመዝገቡ ከዛ confirm ማድረግ ብቻ ነዉ ሁሉም ኮርስ የጎግል ሰርተፊኬት አለዉ ይህም ትልቅ Value አለዉ።የሚፈለገዉ 30,000 ዉስን ተማሪዎች ብቻ ስለሆነ ቶሎ ተመዝገቡ እንዲሁም 18 አመት አና ከዛ በላይ መሆን አለባችሁ ኮርሱን ለመዉሰድ በተረፈ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://sarkarjobnews.com/sya9CH
❗️CHANCE IS BETTER THAN KNOWLEDGE
ለበለጠ መረጃ 👇 ይቀላቀሉን
🌐📲 @Tech_et
1 131
💽የተሰረቀው የወንዲ ማክ አዲስ አልበም - አንድ ከአስር ተለቀቀ❇️
አልበሙን ለማግኘት ከስር ተጫኑ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEKp4SB3Xeouc2cG_g
1 131
💋💋💋እብድ እብድ ችኮች 💋💋💋
💋💋Username Yalebet💋💋
Yezichen ለማግኘት 👇👇👇 ተጫኑ
https://t.me/joinchat/AAAAAFA5rc_p5pYfZ4tpPg
1 131
💽የተሰረቀው የወንዲ ማክ አዲስ አልበም - አንድ ከአስር ተለቀቀ❇️
አልበሙን ለማግኘት ከስር ተጫኑ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEKp4SB3Xeouc2cG_g
1 131
💋💋💋እብድ እብድ ችኮች 💋💋💋
💋💋Username Yalebet💋💋
Yezichen ለማግኘት 👇👇👇 ተጫኑ
https://t.me/joinchat/AAAAAFA5rc_p5pYfZ4tpPg
1 131
😘ጃኪ ጎሲ አዲስ አልበም ለቀቀ #ባላምባራስ የሚል ሲሆን ካልሰሙት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ አልበሙን ማግኘት ትችላላቹ። 👇💞💝
https://t.me/joinchat/AAAAAEKp4SB3Xeouc2cG_g
1 131
💋💋💋እብድ እብድ ችኮች 💋💋💋
💋💋Username Yalebet💋💋
Yezichen ለማግኘት 👇👇👇 ተጫኑ
https://t.me/joinchat/AAAAAFA5rc_p5pYfZ4tpPg
1 131
💋💋💋እብድ እብድ ችኮች 💋💋💋
💋💋Username Yalebet💋💋
Yezichen ለማግኘት 👇👇👇 ተጫኑ
https://t.me/joinchat/AAAAAFA5rc_p5pYfZ4tpPg
1 131
በብሪታንያ የሰዎችን የእጅ ጽሑፍ በማስመሰል የሚጽፍ ሮቦት መሰራቱ ተነገረ።
ተንቀሳቃሽ ምስሎች እንዳሳዩት ከሆነ ሮቦቱ በተሰራለት ቀመር መሰረት የሰዎችን የእጅ ጽሑፍ እያንዳንዱ አጣጣል በመገልበጥ መጻፍ ይችላል ተብሏል።
ይህ ሄሚንግዌ በመባል የተሰኘው ሮቦት ጽሁፎቹን ለመገልበጥ መጀመሪያ የግለሰቦችን ጽሁፍ መበቀበል ነው የሚያመሳስለው።
ሄሚንግዌይን የፈጠረው ኩባንያ እንደገለጸው ከሆነ በእጅ የተጻፉት ደብዳቤዎች ለድርጅቶች ለፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም ለሰርግ የሚሆን የጥሪ ካርዶችን ለመጻፍ እንደሚጠቀሙበት ገልጸዋል።
የቢቢሲው ጋዜጠኛ ኦማር ሚህታብ ለ15 ደቂቃዎች ያህል የጻፈውን ጽሁፍ ሄሚንግዌይ በሁለት ደቂቃዎች ውስጥ ጽፎ ማጠናቀቅ መቻሉን በተንቀሳቃሽ ምስሎች አሳይቷል።
https://www.bbc.com
1 131
HTML ኤችቲኤምኤል
ምፃረ ቃሉ የቆመው ለHyper Text Markup Language ሲሆን ዌብሳይቶችን በመስራት ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ቋንቋ ነው::
Hypertext የሚለው ቃል የሚያመለክተው እንዴት የተለያዩ የዌብሳይት ገፆች(HTML ዶክመንቶች) እርስ በእርስ እንደሚገናኙ ወይም Linked እንደሆኑ ነው:: ስለዚህም በድህረ ገፆች ላይ የሚገኙ ሊንኮች(Links) ሀይፐርቴክስት(hypertext) ተብለው ይጠራሉ::
Markup Language የሚለው በስሙ ውስጥ የሚገኘው ቃል አንድን ነገር ምልክት ማድረግን የሚያመለክት ሲሆን የHTML ፋይል ደግሞ የተለያዩ መለያዎችን(Tags) በመጠቀም ለዌብ ብራውሰራችን እዴት አድርጎ የፃፍነውን ነገር እንዲያሳይ የምናዝበትን አቅም ሚሰጠን ቋንቋ ነው::
በመጀመርያ አከባቢ HTML የተሰራው ሳይንሳዊ የሆኑ መረጃዎችን በሪሰርቸሮች መሀከል በቀላሉ እንዲገናኙ ለማድረግ ታስቦ የተሰራ ሲሆን ሼር የሚደራረጉትን ፅሁፍ አወቃቀር ለማደራጀት ታስቦ የተሰራ ነበር:: በዛን ጊዜ ይህ የHTML አወቃቀር በውስጡ የአርእስት, አንቀፅ, ዝርዝሮችን የመሳሰሉ መለዮዎችን የያዘ ነበር::
በአሁን ሰአት HTML በተለያዩ ዌብሳይቶች ላይ በስፋት የሚገኝ ሲሆን የተለያዩ ብዛት ያላቸው መለዮዎችም(Tags) ለተለያዩ ጥቅሞች ተጨምሮባቸዋል:: አሁን ላይ HTML version 5 ላይ ስለሆነ በዚህ ፅሁፍ ምንመለከታቸው ነገሮች በአዲሱ ስሪት ላይ ያተኮረ ይሆናል:: በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ስእል ላይ ከላይ የሚታየው መሰረታዊ የሆነ የHTML ዶክመንት( ወደፊት በዝርዝሩ ምንመለስበት ይሆናል ) ሲሆን ከታች ያለው ደግሞ ኮዳችንን ስንከፍተው የሚወጣው የመጀመርያ ድህረገፃችን ገፅ ነው ነው::
@DailyDoseOfProgramming & @lehagere በመተባበር የቀረበ::
1 131
💋💋💋እብድ እብድ ችኮች 💋💋💋
💋💋Username Yalebet💋💋
Yezichen ለማግኘት 👇👇👇 ተጫኑ
https://t.me/joinchat/AAAAAFA5rc_p5pYfZ4tpPg
