cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✞ገዳሞቻችን ✞

ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና እና ዶግማ በጠበቀ መልኩ ትምህርቶችን መዝሙሮችንና በቅዳሴ ላይ የሚነበቡ መልክቶችን ምስባኮች ታገኙበታላችው ::

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
276
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እመቤታችን ተወለደች ማለት ጌታ ሊወለድ 15 ዓመት ቀረው ማለት ነው:: እግዚአብሔር ከሴት የተወለደ ልጁን ሊልክ የዘመኑ ፍጻሜ ቀረበ ማለት ነበር። እግዚአብሔር ሃና እና ኢያቄምን ሳይወልዱ ያዘገያቸውም ለዚህ ታላቅ ክብር እንዲበቁ ነበር። ቀድመው ልጅ ቢወልዱ ኖሮ ይህችን የፍጥረት ደስታ የሆነች ልጅ አይወልዱም ነበር:: የእርስዋ የልደት ቀን የፍጥረት ደስታ ቀን ነው:: ክርስቶስ ፀሐይ ከሆነ የዛሬው ዕለት ሰማይዋ የተዘረጋችበት ዕለት ነው። ክርስቶስ የሕይወት ውኃ ከሆነ ዛሬ ምንጭዋ የፈለቀችበት ዕለት ነው። ክርስቶስ መድኃኒት ከሆነ ዛሬ የመድኃኒቱ ሙዳይ የተገኘችበት ዕለት ነው:: ወንጌል በመጥምቁ ዮሐንስ መወለድ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል ይላል። በእመቤታችን መወለድ ምን ያህል ሰዎች ደስ ይላቸው ይሆን? የእመቤታችን ልደት በብዙ ሀገራት ብሔራዊ በዓል ሆኖ ይከበራል። እኛም በሊባኖስ ተራሮች (አድባረ ሊባኖስ) መወለድዋን በማሰብ ከደጅ ወጥተን ቅድም አያቶችዋ በጨረቃ ተመስላ በህልማቸው ያዩአትን የጨረቃችንን (በግሪኩ ሶልያና) ልደት ጨረቃን እያየን እናከብራለን። የልደትዋ ቀን ልደታችን ነው! ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
Hammasini ko'rsatish...
00:13
Video unavailableShow in Telegram
8.41 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
🛑 የሞትኩኝ አስመስዬ ፕራንክ አረኳቸው | Miko Mikee | Habesha Prank 2022

በጣም በጣም አስቸኳይ መልዕክት ስለሆነ ሼር ይደረግ ይህንን የታፈነ የተዋህዶ ልጆች ድምፅ ሼር በማድረግ ለዓለም እናሰማ።ወዳጄ ለተዋህዶ ርስትና ለቤተክርስቲያን ክብር ስንጮህ "ፓለቲካ ነው፣ከጀርባው ሌላ ተልዕኮ አለ " እያልክ ልታሸማቀንና ዝም ልታሰኘን አትሞክር።ለቤተክርስቲያን ክብር መጮህ ፓለቲካ ከሆነ ሺ ጊዜ ፓለቲከኞች እንሁን።ዓይናችን እያየ ጆሮአችን እየሰማ መስቀል አደባባይን ልውረስ ሲል አትወርሱንም ማለት ፓለቲከኛ ካስባለም እሰየው እንባል።ታቦታችን ከመንበሯ ወጥታ ወደ መንበረ ክብሯ እንዳትመለስ እና በደጅ እንድታድር መንገድ ስትከለከል፣ኡኡ ብሎ መጮህ ፓለቲከኛ ካስባለ ተመስገን እሰይ ደግ አደረግን ባልዋሉበት መባል ብርቅ ነው እንዴ?፣ወታደሩ ህዝብ እንዲጠብቅበት በተሰጠው መሳሪያ ተኩሶ ሲገለን አትግደሉን በህግ አምላክ እያሉ አቤቱታ ማቅረብ ፓለቲከኛ የሚል መጠሪያ ካሰጠ መልሳችን አንድ ነው።"አዎ ዛሬም ነገም ፓለቲከኞች ነን እናንተው ባወጣችሁልን ስም ለመጠራት ዝግጁ ነን፣ምንም በሉን፣ ምንም አድርጉን፣እኛ ግን ለእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከመጮህ ወደ ኃላ አንልም።
Hammasini ko'rsatish...
8.91 MB
ቋሚ ሲኖዶስ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተወካዮች ጋር ባደረገው ውይይት በመጪው ማክሰኞ ከንቲባዋ በተገኙበት ለመወያየት ቀጠሮ ያዘ። ***************************** የካቲት 4ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ለዛሬ ቋሚ ሲኖዶስ ከከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ለመወያየት ቀጠሮ ተይዞበት በነበረው አጀንዳ ዙሪያ የከተማ አስተደዳደሩ ተወካዮቹ ከቋሚ ሲኖዶስ አባላት ጋር ከተወያዮ በኋላ ከንቲባዋ ቀድሞ በተያዘው የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ስብሰባ ምክንያት ዛሬ መገኘት ስላልቻሉ ቀጣዩ ውይይት በመጪው ማክሰኞ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ከንቲባዋ በተገኙበት በመንበረ ፓትርያርኩ የቋሚ ሲኖዶስ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይቱን ለማድረግ እና ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ቀጠሮ መያዙን ቅዱስ ፓትርያርኩና የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ በሰጡት የጋራ መግለጫ አረጋግጠዋል።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት በ መምህር መታሰቢያ ደምሴ

#orthodoxtewahdo #orthodox #ethiopia #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስ

14.13 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.