cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
889
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
🔪🔪ዶሮ ፍየል በግ ወይም በሬ  ግመል ልናርድ ስንል ወደ ቂብላ ማዞር ሸርጥ አይደለም 👉ሱናም አይደለም 👍ከፈለገ ወደ ፈለገዉ አቅጣጫ አዙሮ ማረድ ይችላል 🎙ታላቁ ኢማም ፈቂህ ኢብኑ ኡሱይሚን ረሂመሁላህ 👇👇👇👇👇 https://t.me/nurders/6187
530Loading...
02
🚫ለራሳችን እናልቅስ‼️    ኢማም ኢብኑ ጀውዚይ; ★በእሱ ምክንያት ከሀያ ሺህ በላይ አይሁዳዎችና ክርስቲያኖች እስልምና እንደ ተቀበሉ፣ ★በእሱ ምክንያት ከመቶ ሺህ በላይ ሰዎች ተውበት እንዳደረጉ፣ ★ከሁለት ሺህ በላይ ኪታቦች እንደ ፃፈ ይወሳል።     ከመሆኑም ጋ ለተማሪዎቹ…… "እንደው ጀነት ገብታችሁ እኔን ካላገኛችሁኝ; “ጌታችን ሆይ! እከሌ የሚባል ባሪያህ ስለ አንተ ያወሳልን ነበር የት ነው ያለው?” ብላችሁ ጠይቁልኝ" ይላቸዋል። https://t.me/nhwdr
480Loading...
03
🚨ለአረፋ ገጠር የሚሄድ ሰው ሷላት ማሳጠር ይችላል ወይ? 🎤ኡስታዝ አቡ አቢዲላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው https://t.me/Werkamanegegr
392Loading...
04
💐 የዒድ ተክቢራ በአዲስ አቀራረብ ማራኪ በሆነ ድምፅ። 🔊 الله أكبر الله أكبر الله أكبر 🔊 لا إله إلاّ الله 🔊 الله أكبر الله أكبر 🔊 ولله الحمد. 📣 كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء 🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16643 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
392Loading...
05
🔹ኢድና አንዳንድ ሰው 🔹ኢድ ስለሆነ ፂምህን ላጭተህ አንሳ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ከቁርጭምጪሚት በታች የሆነ ልብስ ልበስ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ሽቶ ተቀብተሽ ውጪ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ተገላልጠሽ ውጪ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ወንድና ሴት ተደበላለቁ /ኢኽቲላጥ /አድርጉ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ በሙዚቃ ደንቁሩ አልተባለም 🔹ኢድ ስለሆነ የሚያሰከር ነገር ጠጡ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ከሰላታችሁ ፎሩፉ አልተባለም 🔹ኢድ ስለሆነ ጊዜያችሁን በማይረባ ነገር አጥፉ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ለኢድ ያደረሰህን አላህ አምፅ አልተባለም 👉 ኢድን በሰላም ያደረሰንን አላህ ልናመሰግነው ይገባል እንጂ ልናምፀው አይገባም T.me/dawudyassin
420Loading...
06
ለዐረፋህ ወደ ቤተሰብ ጉዞ ለምትሄዱ አጭር ምክር 🎙በወንድም ሳዳት ከማል
352Loading...
07
🔊   አላሁ አክበር  ምንድን ናት?? 🔊አላሁ አክበር………   በክህደትና በጥርጣሬ በዋለሉ የሸይጣን ወገኖች ፊት ለፊት ውጊያ ሲደረግ የምትባል የጀግንነት ድምፅ ናት። 🔊አላሁ አክበር………    ሲባል የሰሙ የሸይጧን ወታደሮች የአላህ እልቅና፣ አሸናፊነቱና ለሙእሚኖች ያለው አጋዥነት ውስጣቸው አስጨንቆት በሽብር ይርበተበታሉ። 🔊አላሁ አክበር………    በሙስሊሞች ታሪክ ላይ በጣም አስገራሚ የሆኑ ታሪኮች የፈፀመች የድል ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   የ“ታላቅ ነን” ባዮች እልቅና ያወረደች፤ የ“አሸናፊ ነን” ባዮች ማንነት ያሳየች፤ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ፅናትና እምነት ያኖረች የህልውና ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………    በአላህ መንገድ የሚጋደሉ ሙጃሂዶች አፍ ላይ የምትዘወትር የብርታትና የፅናት ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   ከፊቷ ሁሉም ትልቅ ነኝ ባይ ትንሽ የሚሆንባት፤ ኩራተኛ ሁሉ ኩራቱን የሚያጣባት፤ ሸይጧንና ወታደሮቹ የሚያንሱባት የሚዋረዱባት መለኮታዊ ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………    ልብ የምታንቀጠቅጥ፤ ዐይን የምታስነባ፤ አንድነት የምታጠነክር፤ የማንነት ዋስትና የሆነች ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   ስትደነግጥ፣ ስትደሰት፣ ስትገረም የምታሰማት ልባዊ ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር         ☝️ላ ኢላሃ ኢለላህ 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ
430Loading...
08
ኢሽታ አረፋ ይዉሪ የጉራጌ ባህል ኤነ? ባህል በሮት ኧገኘታ ሰብ መገለጫ የኸረ መሠረተታ ዲን ያንኸረ፣ ተሸሪዓ ኤትጋጭ፣ በዲን ሽም ኤቾቺ ዘንጋ ባህል ይዉሪ። ዝኸታ አትም ምካት ኤኖ። ተሸሪዓ ይትጋጭ እንክም የትርማመሰ ኻለት ያነን ዘንጋ ኸረምታ የገነታ ሰብ ባህሉ ይዉሪ ዘንጋ ይረብሬ ይችል! ዝኬነት ዘንጋ ስሆት ያትኬሽ። አረፋ አክብሮት ኢባዳዉ። በዲን ያንድነጎጒይ ቃር ገደር ፈሊጥ አተኖት ምሳሌ ኢሽታ አረፋ በሮት ቢድዓዉ ። ቢድዓ በሮት አላህም ናኹቸረነመታ ያናዘዞኴ ቃር ኢባዳ አብሮት ጥብጦት፣ በዓል በሮት አክብሮት፣ ቢድዓ ይዉሪ። ንቅ ቢድዓ ይቾት ሰብ ቅጣተታ ንቅ ወንጀል ቲቾት ሰብ ይገድር። የህ ኧኸሬ ንጤፕነ ሸሪዓ ያዘዘን ቃር ብቻ ንቶትነ ተቢድዓ ንስኺነ https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
650Loading...
09
👌🟩አስቸኳይ መልእክት ለአረፋ ወደ ገጠር ተጓዦች በሙሉ بسم اللّه الرحمن الرحيم. الحمد للّه رب العالمين، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبيّنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين. اما بعد ለዒድ አል አድሃ)(አረፋ) ገጠር እናትና አባቶቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባቹ ውድ እህትና ወንድሞች ጥቂት ማስታወሻዎቼ ለናንተ 👇👇👇👇👇👇👇 ☘1 ስትሄድ እነሱን በቻልከው መጠን አስደስተህ ለመመለስ ሞክር ልብ በል የምታስደስታቸው ዱንያዊ ቁሳቁስ ስለያዝክ ብቻ አይደለም የመጀመሪያ የሄድክ ቀን እነሱን አንጀታቸው የሚያርስ ቃላቶችን ተጠቅመህ አስደስታቸው አብሽር በላቸው ችግርህ; ጭንቀትህ አትንገራቸው  ከጎናቸው አትራቅ ገላቸውን እግራቸውን እጠባቸው ቀጣይ አረፋ ኢንሻአሏህ ሃጅ አስደርጋቸዋለሁ በላቸው ባትወስዳቸው እንደወሰድካቸው ይሰማቸዋል ደስታቸው ይፋፋል ደሞም አላህ ያሳካልህ ይሆናል ከልብህ በላቸው። ☘2 ከሽርክና ቢዳዓ ደጋግመህ አስጠንቅቃቸው ልብ በል አሁን ዱንያው ቁሳቁስ በመግዛት ብቻ የሚደሰቱት ሁሉ ጊዜያዊ ነው ተውሂድን እንዲረዱ ካላስረዳሃቸው ዘላለማዊ ደስታን ያጣሉ እና ይህ ላንተ ፀፀት ነው የመጀመሪው ሃቃቸው ያለብህም ይህን በማስረዳት ነው በሚገባቸው ቋንቋ ከሽርክ የሚያስጠነቅቁ ሙሃደራዎችን በሚሞር ጭነህ ከሬዲዮ ጋር ይዘህላቸው ሂድ። ☘️3.ለዝየራ ብለህ የምትሄድም ሆነ እዚህ የምትቀመጥ እባክህ ባለህ ነገር አትሰስትባቸው 1000 ብር ካለህ ጫቱን ተወውና 800 ለነሱ ስጣቸው ወላሂ አትጠራጠር 800000000.......  አድርጎ አሏህ ይተካልሃል 🔻አስበህ ታውቃለህ ግን እናትህ እኮ አንተ እዚህ በስልክ ካርድ የምታጠፋው 50 ብር ለማግኘት ነው ሰው ቤት እንሰት ስትፍቅ የምትውለው አባትህ እኮ ያ በካርድ የምታወጣው 100 ለማግኘት ነው ጠዋት 2:00 ወጥቶ 11:00 ድረስ ሰው ጓሮ የሚያርሰው እና እጁ የተሰነጣጠቀው እና ትንሽ አታስብም ኪስህ ውስጥ 1000 ይዘህ 500 ለጫት ስታወጣው‼️‼️‼️ ወላሂ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት ያካፈልኩህ አንተ እዚ ሰው ለመጋበዝ ትሽቀዳደማለህ እሷ እዛ ተርባ ለ 50 ብር ወገቧ ሰው ቤት እንሰት እየፋቀች ተጣሞ ወላሂ ልብ ይነካል እስቲ ይህን መልእክቴ ካነበብክ በኋላ ወደራስህ ተመለስ አባትህ እስክታድግ ለዚህ አብቅቶሃል በተራህ አሳድገወኸ እናትህ እስከዚህ እየሸናህባት አሳድጋሃለች አሁን እስቲ በተራዋ አሳድጋት ከኪሱ ብር አይለይ እቤቱ ከቦርሳዋ አንተ እያለህ ብር አትጣ እሷ በቃ  ሰው ቤት መንከራተት ይብቃት። ☘4.እህቴ ሆይ ለበአል ለዝየራ ብለሽ ወላጆችሽ ጋር ሄደሽ በበአሉ እራሱ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሷ እናትሽ ሁሉንም ሰርታ አቀራርባልሽ ቁጭ ብለሽ የምትበዪ ከሆነ ወሏሂ ሰጋሁልሽ !! እሺ መቼ ነው ከድካሟ የምታርፈው?? ስለዚህ ነቃ በይ እስከትመለሺ ድረስ እሷን በክብር ቁጭ አድርገሽ ጎንዋን አሳርፊላት ኻድሚያት አለሁልሽ በያት አብሽር በያት ገላዋን እጠብያት ልብሷን እጠቢላት ፀጉርዋን አበጥሪላት ፏ አድርገሽ ሙሽራ አስመስለሽ ቁጭ አድረገሻት አዘዥኝ በያት ከዛም በመቀጠል ወናውና አንገብጋቢው አንቺም ከቢዳዓና ከሽርክ አስጠንቅቂያት። ☘5. ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ እዚም እዛም ቤት ስትዞሩ ውላቹ አድራችሁ የራሳቹ እቤት የሆነች ደቂቃ ብቻ ገባ ወጣ የምትሉ ደሞ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለምንድነው የሄድኩት ብላችሁ እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ ኡሚና ባባ እኮ አይናችሁን ትኩር ብለው ጠግበው ሊያዩዋችሁ እንኳን ሳያገኟቹ በ3 ተኛ ወይም በ4ተኛ ቀን ልትሰናበታቸው አጠገባቸው ትሄዳላቹ ይህ ከሆነ ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው ስለዚህ ወንድሜ ልትዘይራቸው ሄድክ አይደል በቃ ካጠገባቸው አትራቅ አጫውታቸው ;አማክራቸው  የቀጣዩ አረፋ እኮ ልታገኛቸውም ላታገኛቸውም ትችላለህ አሏህ ሃያታቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው እንጂ አስበኸዋል እና ቆም ብለህ አስብበት። ☘6.ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው ስልክ እየጎረጎርክ አታውራቸው ;አታመናጭቃቸው ;አትገላምጣቸው። ☘️6. እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ እራስሽን ገላልጠሽ አትሂጂ የሰፈር ልጅ ነው በሚል እዚና እዚያ ከአጅ ነቢ ጋር አትጃጃይ ይባስ ብሎ ውሎሽም አዳርሽም የሰፈር ልጆች ናቸው ብሎ ከነሱ ጋር ማድረግስ ምን ይሉት ቂልነት እንደሆነ አይገባኝም ። ☘️7.ስትሄዱ ጊዜ መኪና ውስጥ አላህን ልትፈሩ ይገባል ያ ሁሉ መንገድ በተክቢራ በአዝካር በቂርአት እንደዚሁም ሙሃደራ ቁርአን በማድመጥ ልታሳልፈው ልታሳልፊው ይገባል ። አስተውለሃል በዛ ሁኔታ ሆነህ አላህን ብትገናኘው?? በተቃራኒው ደሞ እየቃምክ በዘፈን ሰክረህ ከአጅ ነቢ ጋር እየተጃጃልክ ያ አጅሬው ሞት ከተፍ ቢል ??ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ! አሏህ እንዲህ ይላል وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ "ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም"። ☘️8.እህት ሚስት ያለህ ሆይ ለብቻዋ አትልቀቃት አንድ መህረም ከሷ ጋር አድርግላት። ☘️9. ከሄዳችሁ በኋላ መጥፎ ነገር ስታዩ ለመከልከል ሞክሩ ምክንያቱም ገጠራማው ማህበረሰብ ላይ ወላጆቻችን  አብዘሃኛው በለማወቅ ነውና የሚፈፅሙት። 🌿10.በቻልከው መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርገህላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገል ምርቃታቸው ጠብ አይልምና በግልፅ ታየዋለህ 🌲11.ተሳስተህም እንኳን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርግ ወላሂ ወቢላህ ወተሏህ የበደልካቸው እንደህ ሆነ እርግማናቸው ያጠፋሃል ፊ ዱንያ ወል አኺራህ የሰው በታች ያደርገሃል ሲቀጥል ጀነት በማን እግር ስር ነች??? መልሱን ተውቁታላችሁ አይደል?? አሁንም አትጠራጠር ምታመናጭቃቸው ከሆነ ምትገላምጣቸው ከሆነ ምትበድላቸው ከሆነ አንተ በቀን የፈለግከውን አማርጠህ እየበላህ እነሱ ተርበው እንደሆነ ወላሂ ለራስህ ፍራ !!! ☘️12.እህት ወንድሞች ኖሯቹህ ለነሱ ልብስ እንደዚሁም ሌላ ቁራቁስ የምትገዙ ምን አይነት ልብስና እቃ መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! ታናሽ እህት ካለህ ለሷ ጥብቅ ያለ ጉርድ ቀሚስ የምትገዛላት ከሆነ ታናሽ ወኔድም ኖሮህ ለሱ ቡጭቅጥቅ ያለ የምእራባውያን ልብስ የምትገዛለት ከሆነ ወደ ጥፋት ልትመራቸው እንደወረድክ አስበው ስለዚህ መፍትሄው ልንገርህ እህት ካለችህ ጅልባብ ግዛላት ከውስጥ የሚለበስ ግዛላት ጫማ ግዛላት ወንድም ካለህ ጀለቢያ ቀሚስ ጥምጣም ኪታብ እና ሰፋ ያለ ሱሪ ጃኬት ግዛለት ☘️13.የመጨረሻው ጥቆማዬ ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ። አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው። ታናሹ ወንድማችሁ አቡሰልማን (አብዱል ዓሊም )ነኝ እናንተም ባነበባችሁት እኔም በፃፍኩት ተጠቃሚ ያድርገን ዙል ሂጃ 4/1445 ሰኔ 4/10/2016 وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم https://t.me/awd_sunajemaa
824Loading...
10
🎤  ለአረፋ ተጓዘዦች    የተከበራችሁ በየአመቱ ለዒደል አድሓ ቤተሰብ ዚያራ የምትጓዙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በመጀመሪያ ጉዟችን ከሓራም የራቀ ሊሆን ይገባል ። አጅ ነብይ ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ከመሄድ ፣ ከሙዚቃ ፣ ከጫት ፣ ከሲጋራ ፣ ካላስፈላጊ ቀልድና ንግግሮች የተጠበቀ ከተቻለ ሐዲስ እየሰማን ወይም እርስ በርሳችን እየተዋወስን አላህ አድረሶን ለቤተሰብ ዝያራ ስላበቃን እያመሰገንን መሆን አለበት ።     ሌላው ዲናችን ወላጅን ማስደሰት በጣም ትልቅ ቦታ ሰጥቶ መለኮታዊ በሆነው የአላህ ቃል ከሱ ሐቅ ቀጥሎ አውስቶታል ። በመሆኑም ወላጅን ለማስደሰት የሚሰሩ ነገሮች መጀመሪያ አላህ የፈቀዳቸውና የሚወዳቸው ሊሆኑ ይገባል ። አላህ እርም ( ሐራም ) ባደረገው ነገር ወላጅን ማስደሰት በራሱ ሐራም ስለሆነ ።      ወላጆቻችን ዱንያ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይራቡ ፣ እንዳይጠሙ ፣ እንዳይታረዙ ልብስና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ይዘን እነደምንሄደው ሁሉ አኼራ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይበዝኑ ፣ ከከሳሪዎች እንዳይሆኑ አኼራን የሚያጠፉ ነገሮችን በማሳወቅ እንደ ሽርክና ወደ ሽርክ የሚያዳርሱ ተግባሮችን በመንገር እንዲርቁና እንዲጠነቀቁ ፣ ከተለያዩ ወንጀሎች እንዲርቁ ማስታወስ ፣ ሐዲስ እንዲሰሙ መንገር ፣ የሽርክን አደገኝነት በጥሩ አገላለፅ በአስተማሪነት ስሜት ሳይሆን በጣም በተጨነቀ ልጅነት ስሜት ማስረዳት ያስፈልጋል ። በፍፁም የበላይነትና አውቃለሁ የሚል ስሜት ከኛ እንዳያዩ ማድረግ ።      ከጎረቤት ጋር ከአካባቢ ጋር ሊኖር የሚገባውን መልካም አኗኗር ማስታወስ ። የተቸገረ ሰው ከረዱ ያን ነገር እንዳያስታውሱት ፣ እንዳይመፃደቁ ፣ የተረዳው ሰው ለእነሱ እንዲተናነስላቸው እንዳይፈልጉ መርዳታቸውን እንዲረሱት መንገር ። ስለ ጎረቤት ሐቅ ፣ ስለ ዘመድ ሐቅ ፣ ስለባልና ሚስት ሐቅ ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው ። በተቻለ መጠን እነዚህን ለመፈፀም ከጣርንና ከወንጀል ነገሮች ርቀን በዒባዳ ላይ ጠንክረን ለሰዎች በተግባር አሳይተን ዒዱን ካሳለፍን በአላህ ፈቃድ እጥፍ ድርብ ምንዳ ይዘን እንመለሳለን ።          አላህ ከተጠቃሚዎች ያድረገን ። https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
751Loading...
11
ፍትሕ ስትዛባ… ዛሬ የጀሞ 2 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድን የ8ኛ ክፍል ተማሪ እህታችንን ጂልባብሽን ካላወለቅሽ ብሎ ፈተናው እንዲያልፋት አድርጓል። «ልጄ ትፈተን!» ያለውን ወላጅ አባቷንም አስረውታል። የእውነት ፍትሕ ቢኖር ኖሮ እምነቷን ጠብቃ ልማር ያለችውን እህት ወደ ት/ቤት አስገብቶ የከለከላትን ሙስሊም ጠል አካል ወደ እስር ቤት ባስገባው ነበር። ግን ጭራሽ የግፍ ግፍ ሲሆን አባቷንም በማሰር የበደላቸውን ደረጃ ጥግ አድርሰውታል። ፈተና በመጣ ቁጥር ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በአለባበሳቸው ሳቢያ መሰቃየታቸውና ፈተና እንዲያልፋቸው እየተደረገ ከትምህርት ገበታ መራቃቸው እስከ መቼ…⁉️
530Loading...
12
« ጠይቀው መረዳት ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ @merkezassunnah_bot » 📥 ከመርከዝ አስ-ሱናህ #bot ለተላከ #ጥያቄ ምላሽ - ክፍል 09 ❓ዋና ዋና ጥያቄዎች ↓ ➣1:15:38 ባለትዳር ሁነው መፋታት ቢፈልጉ የሴቷ ገንዘብ መካፈል አለበት ? ➣ 2:17:00 የመስጂድን ሚናራ መገንባት እንዴት ይታያል ? ➣ 3: 22:22 የፈረስ ስጋ መብላት እንዴት ይታያል ? ➣ 4:34:05 ካፊር ወንድም መህረም ይሆናል ? ➣ 5:36:27 አንዳንድ ወላጆች ከመረቁ በኃላ ዘይረኝ ወይም ሳመኝ ይላሉ, እንዴት ነው? ➣ 6:40:08 ያለኒካህ የተወለደ ወንድም አጅነቢይ ይሆናሕ ? ➣ 7:41:41 የናይክ ምርት መጠቀም እንዴት ይታያል ? ➣ 8:50:51 የማይናገና የማይሰማ በቤተሰቦቹ ተፅእኖ በኩፍር መንገድ ላይ ቢሞት ምን ይሆናል ? ➣ 9: 52:38 ባል የሚስቱን ጡት ከጠባ ኒካሁ ይፈርሳል? ➣ 10:53:13 ሱራ ያለው emoji መጠቀም እንዴት ይታያል ? ➣ 11:58:43 እቃ ሲጠፋ ሰለዋት ማውረድ እንዴት ነው? 📌 እነዚንና ሌሎችንም ወሰኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች የተመለሰበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ። 🎤 መልስ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ - ስልጤ ዞን {ቂልጦ - ጎሞሮ} 📅 በዕለተ አርብ 09/02/2015 EC ከመግሪብ በኃላ። ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!! 📎https://t.me/ASselefiyehcom7777 🔗 https://t.me/merkezassunnah/6436 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــ
712Loading...
13
🌷አል ሂጃብ🌹 "ሒጃብ" ማለት ትርጉሙ የቅርብ ዘመዶቿ ካልሆኑ ወንዶች ሰውነቷን መሸፈን ማለት ነው።አሏህ እንዲህ ይላል፦ ولا ييدين زينتهن إلا ما ظهر منها وليضربن بخمرهن على جيوبهن ولا يبدين زينتهن إلا لبعولتهن أو ءابائهن أو ءاباء بعولتهن أو أبناء بعولتهن أو إخوانهن))النور ٣١ "...ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ።ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው  ላይ ያጣፉ።(የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው።"(አን-ኑር:31) በሌላ የቁርኣን አንቀፅ አሏህ እንዲህ ይላል፦ ((وإذاسألتموهن متعا فسآلوهن من وراء حجاب))الأحزاب:٥٣ "ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ኾናችሁ ጨይቋቸው።"(አል-አህዛብ:53) ሂጃብ የሚለው ፅንሰ ሃሳብ የሚፈለግበት ሴትን ልጅ የሚሸፍን እንደ አጥር ወይም መዝጊያ ወይም ልብስ ማለት ነው።የቁርኣን አንቀፁ የወረደው በነብዩ ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም ባለቤቶች ቢሆንም መመሪያነቱ ግን ለአጠቃላይ አማኝ ሴቶች ነው።ለምን ቢባል?አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ምክንያቱን እንዲህ ሲል ይገልፃል፦ ((ذالكم آطهر لقولبكم وقولبهن))الأحزاب:٥٣ "ይህ ለልቦቻችሁ፤ለልቦቻቸውም የበለጠ ንጽሕና ነው።"(አል-አሕዛብ:53) ምክንያቱ ሁሉንም ሴቶች የሚያካትት መሆኑ መመሪያነቱ(ህጉ) ለሁሉም ለመሆኑ ማስረጃ ነው።አሏህ እንዲህ ይላል፦ ((يأيها النبي قل لأزاجك وبناتك ونساء المؤمنين يدنين عليهن من جلابيبهن))الأحزاب:٥٩ "አንተ ነቢዩ ሆይ!ለሚስቶችህ፤ለሴት ልጆችህም፣ለምእመናን ሚስቶችም መከናነቢያዎቻቸውን በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው።"(አል አህዛብ:59) 💥ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ መጅሙዑል ፈታዋ 22ኛው ጥራዝ ገፅ 110-111 ላይ እንዲህ ይላሉ፦"ጅልባብ ማለት መከናነቢያ ሲሆን ዐብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እና ሌሎችም ኩታ እያሉ ሲጠሩት ተራው ሰው ሽርጥ ይለዋል።ይህም እራስን እና ሌላውን ሰውነት የሚሸፍን ትልቅ ሽርጥ ነው።ከአቡ ኡበይዳ እና ከሌሎችም እንደተወራው ከራሷ በላይ ወደ ታች የምትለቀው ሆኖ ሁለት አንኖቿን ብቻ ግልፅ የምሸታደርግበት ነው፤ኒቃብም የእሱው አካል ነው።" 💥ሴት ልጅ የቅርብ ዘመዶች ካልሆኑ ወንዶች ፊቷን መሸፈኗ እና ዋጂብ ስለመሆኑ ከሃዲስ ካሉት ማስረጃዎች ውስጥ አንዱ የአዒሻ ሐዲሥ ነው። ኣዒሻ አሏህ ስራዋን ይውደድላትና እንዲህ ትላለች፦ وكان الركبان يمرون بنا ونحن مع رسول الله صلى الله عليه وسلم محرمات،فإذا حاذوا بنا سدلت إحدانا جلبها من رأسها على وجهها،فإذا جاوزنا كشفناة>> "ከአሏህ መልዕክተኛ ጋር ሐጅ ላይ ሁነን ሳለን ጋላቢዎች ባጠገባችን ሲያልፉ ከመካከላችን አንዷ ጅልባቧን ከራሷ በፊቷ ላይ ትለቃለች፤ሲያልፉን እንገልጸዋለን።(አቡዳዉድ:አሕመድ እና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል።) 💥ሴት ልጅ የቅርብ ዘመዶቿ ካልሆኑ ወንዶች ፊቷን መሸፈን ግዴታ መሆኑን የሚያመላክቱ ከቁርኣን እና ከሱና ብዙ ነው።በዚህ ዙሪያ ላይ የሚከተሉትን ኪታቦች እጠቁምሻለሁ፦ ☀️"ሪሳለት አል-ሒጃብ ወሊባስ ፊ ሰላህ" የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ☀️"ሪሳለቱል- ሒጃብ"የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ዐብደሏህ ኢብኑ ባዝ ☀️"ሪሳለቱ አሷሪም አል መሽሁር ዐለል መፍቱኒነ ቢሱፉር"የሸይኽ ሐሙድ ኢብኑ ዐብደሏህ አት-ቱወይጅሪ ☀️"ሪሳለቱል-ሒጃብ" የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን እነዚህ መጣጥፎች በቂ የሆነ ማስረጃ ይዘዋሉ። 💥አንቺ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ!ያንቺን ፊት መግለጥ የፈቀዱልሽ ዑለሞች አባባላቸው ሚዛን የተደፋበት ከመሆኑም ጋር እነሱም ቢሆን ፈተና አለመኖሩ የሚታመንበት ከሆነ ይላሉ።ፈተና ደግሞ የሚታመን አይደለም በተለይ በዚህ ዘመን የዲን መካሪ የሆኑ ወንዶች  እና ሴቶች ባሉበት፣ሃያዕ (እፍረት) ባነሰበት፣ወደ ፊትና የሚጣሩ በበዙበት፣ሴቶችም የተለያዩ የመዋቢያ አይነቶችን ፊቶቻቸው ላይ መጠቀም የተካኑ መሆናቸው ወደ ፊትና ከሚጣሩ ነገሮች ጥቂቶቹ ናቸው። 💥አንቺ ሙስሊም እህቴ ሆይ!ከመገላለጥ ተጠንቀቂ! (በአሏህ ፍቃድ) ከፈተና ጠባቂሽ የሆነውን ሂጃብሽን ያዥ።በንግግራቸው ግምት ከሚሰጣቸው የጥንትም ይሁን የአሁን ዐሊሞች ለእነዚህ ተፈታኝ ለሆኑ ሴቶች የወደቁበትን የፈቀደ የለም። 💥አንቺ ሙስሊም እህቴ ሆይ! ሂጃብ የሰው ውሻ ከሆኑ እና የልብ በሽታ ካለባቸው ሰዎች ከሚያመነጩት መርዛማ እይታ ይጠብቅሻል ሒጃብሽን በፅናት ከያዝሽው የተቃጠለ ስሜትን ካንቺ ይነቅልልሻል።ሂጃብን ለምትዋጋ ወይም የሂጃብን ጉዳይ ቀለል አድርጋ ለምታይ ዓላማ አዘል ተጣሪ ቦታ አትስጪ።እሷ ላንቺ የምትመኝልሽ ሸር ነው።አሏህም እንዲህ ይላል፦ ((ويريد الذين يتلعون الشهوات أن تميلو ميلا عظيما))النساء:٣٧ "እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ።"(አን-ኒሳእ:27)
692Loading...
14
ዛሬም ሸገር ግፍ ጀምራለች....!!! ➡ጂልባብ ካላወጣችሁ አትፈተኑም። የ8ኛ ክፍል ተማሪወች ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጀምሮ ነበር። በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማ የጀሞ❷❶ኛ ት/ት ቤት #ሙስሊም ተማሪወች ጂልባብ ካላወለቃችሁ ሚኒስትሪ አትፈተኑም ተብለው ተከልክለዋል። ......ቀን 04/10/2016 የሸገር ከተማ መጅሊስ፣የኦሮሚያና የፌደራል መጅሊስ ሐላፊወች በዚህ ረገድ ቋሚ እና አስቸኳይ መፍትሔ ማበጀት  ልካም ነው። ....የፈተና ወቅት ስለሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር አስቸኳይ መፍትሔ እንድያገኙ መደረግ አለበት። በቅርቡ በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ሳይቀር ጂልባብና ኒቃብን ለመከልከል እንደ ፋሽን የሚውለው ረቂቅ ተሻሽሎ ሳለ፣አንዳንድ ሙስሊም ጠል የሆኖ የፕሮቴሴታንትና የኦርቶዶክስ መጋኛውች ከፍተኛ የኢስሊምና የሙስሊም ጥላቻቸው በገነፈለ ቁጥር ከህግ ውጭ የግል ስርዓትን በማዋቀር ሙስሊም ተማሪወችን በእምነታቸውና በአለባበሳቸው ብቻ ከት/ት ገበታቸው የሚያፈናቅሉበትና የእምነትም ሆነ የአስተሳሰብ ነፃነታቸውን የሚነፍጉበት ተጨባጭ በተደጋጋሚ በተለያዩ ዘመናትና ጊዜያት ሙስሊሞች ላይ ብቻ ያነጣጠረ ትንክሳ አንዱ የዚህች ሀገር ጥቁር ጠባሳ ቢሆንም ቅሉ...ዛሬም የትላንትን በሬ ለመጥመድና በትላንት በሬ ለማረስ ለመጋጋጥ መሞከር ምን ያክል አእምሮው የቀነጨረ ከትምህርት ገበታ የተጫረ ደናቁርት ሸገር ላይ እንደተሰገሰገና ሰላም ለማደፍረስ የሚሞክር #ባንዳ እንዳለ በቂ ማሳያ ነው። በመሆኑም የሚመለከተው የመጂሊስም ሆነ የመንግስት አካላት አፋጣኝ እርምጃ እንድወስዱ እናሳሳስባለን። በዚሁ አጋጣሚ መናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር ሙስሊሞች በዬ መንግስት ተቋማቱ በእምነታቸውና በአለባበሳቸው እየተሳቀቁና እየተሳደዱ ባለበት ሰዓት ቡራ-ከረዩ እያሉ ለበደላችን የዳቦ ስም መስጠት ከግፈኞቹ በደል ያልተናነሰ በሙስሊሞች ቁስል ላይ እንጀት መስደድ ነውና አፋጣኝ እርምጃ እንድሰጠን እናሳስባለን። ➡በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው ግፍና መከራ ይብቃ!!! https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
770Loading...
15
04📮 የጫት ጉዳትና የሸይጧን ተንኮል📮 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች⤵️ 💥ሸይጧን በሰው ልጆች ላይ የሚያሴረው ሴራ፤ 💥ከሸይጧን ተንኮል መጠበቅ እንዳለብን ፤ 💥ሸይጧን ሰዎችን ከዒባዳ ወደኃላ እንዴት እንደሚጎትት።ሌሎችም ጠቃሚ ምክሮች ተዳሰውበታል።አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ {ችሮ} ነስር መስጂድ። 📅እሁድ ከመغሪብ በኃላ:- 25/10/2015 EC ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!! 📎https://t.me/ASselefiyehcom7777
981Loading...
16
💥 የ19ኛው ረመዷን ነሲሀ 💥 📮 ወጣትነት ወጣትነት 📮 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ አምና የተደረገ ነሲሀ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📅 ቅዳሜ 23/08/2013E.C 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!! 📎https://t.me/ASselefiyehcom7777
821Loading...
17
⭕️ትንሽ መልዕክት ቢይዟት የማትከፋ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ጥያቄ ፦"መንሐጅክ ምንድነው "?ከተባልክ መልስ ፦"መንሐጄ ሰለፊያ ነው የሰለፎች መንሐጅ ላይ ነኝ "!በል ጥያቄ ፦"ሰለፊያ ማለት ምን ማለት ነው"?ከተባልክ መልስ ፦"ሰለፍ ማለት በቋንቋ ደረጃ ከሆነ  ያለፈ ፣የቀደመ ማለት ነው"በል  ባጭሩ ጥያቄ ፦"ሰለፊያ ማለት በሸሪዓዊ ፊችው (ትርጉሙ) ምን ማለት ነው"?ከተባልክ መልስ ፦ "ሰለፊያ ማለት  በሸሪዓዊ ፊችው ለማለት የተፈለገበት የሰለፎችን(የቀደምቶችን)መንገድ የሚከተሉ የሰለፎች ተከታይ ማለት ነው"በል ፡፡ ጥያቄ ፦"ሰለፎች ማለት እነማን ናቸው"?ከተባልክ መልስ ፦"ሰለፎች ማለት  ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጀምሮ ሶሃባዎች ፣ታብዒዮች ፣አትባዑታቢዒዮች ናቸው እነዚህ ሶስቱ ክፈለ ዘመን ላይ የነበሩ ትውልዶች  ሰለፎች  ሲባሉ እነሱን በመልካም የተከተሉት የነሱ ተከታይ ስንሆን እኛ ሰለፊያ እንበላለን "በል፡፡ 📮 " قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله تعالى :- 👈 " السلفية منهج فهي منهج قديم لذلك كونك سلفي واجب لأن السلفية هي المفهوم الصحيح للإسلام السلفية خذوها هكذا صريحة المفهوم الصحيح للإسلام عقيدة وشريعة فهذه السلفية .. ↩️ " لأن معنى ذلك نسبة إلى السلف، السلف الذين مدحهم اللهُ اللهُ في كتابه مدح السلف افهم لأن السالف والسابق بمعنى واحد في قوله تعالى : ﴿ وَالسَّابِقُونَ الأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالأَنصَارِ ﴾ (التوبة: ١٠ ) هم السلف وأنت إن اتبعتهم لك ما لهم وإن خالفتهم فأنت خلَفي خلْفي افهم هذا .. 📚 " الأجوبة الذهبية على الأسئلة المنهجية (٣٣) አወ ሰለፋያ በዚህ ትገለፃለች ። ነገር ግን ሰለፍያ ማለት ተገሰብሳ የምትሄድ ወይም መጠራቀሚያ አይደለችም  ። አወ ብዙ ሰለጮኸም አይደለም። እንደሁም  አንተ ራስህ ገንጥለህ እኔ ሰለፍይ ነኝ ሰላልክም አይደለም ። ኪታብና ሱና ላይ ራስን እስካላጠናህ ድረስ ወይም እስካላጠናሽ ድርስ !!! ስለፍያ ኩልል ጥርት ያለች የነብያት መንገድ ነች  ያዛታ ልያዛት ነፃ  እንወጣለን። አወ ወንድሜ  መሻይኽ ስር ቁጭ ብለን ልንማር ይገባል። ⭕️አፈ ቀላጤ እናዳይወስድክ /ሽ      ራሳችን በዒልም ልናንፅ ይገባል።   ሰለዚህ ዒልም ያሰፈልጋል ። ዒልም ሲላህ ነዉ። ዒልም ትጥቅ ነዉ። ዒልም  ጋሻ ነዉ። እንደት ካልከኝ  ? ምክንያቱም የሙብተድዕን አናት የምታደቅበት ነው። ባይሆን እነዳዱ ሰው በዱላ አይደለም ያ አኺ ! በቁርዐንና በሀድስ ነዉ። ከኢልም ጋር ንግግር እንደት ያምራል! !!! ✍የተወሠደ https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
1074Loading...
18
የባል እና ሚስት የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም 🌹ባል :― አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ 🌹ሚስት― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርክን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ። 🌹ባል:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል። 🌹ሚስት:― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ 🌹ባል:― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል! 🌹ሚስት:― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ 🌹ባል:― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር 🌹ሚስት:― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና 🌹ባል: እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ 🌹ሚስት:― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃 ለአዲስ ተጋቢዎች ነዉ ኡሙ ሂበቲላህ ቢንት ሰኢድነኛ https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
1045Loading...
19
የባል እና ሚስት የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም 🌹ባል :― አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ 🌹ሚስት― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርክን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ። 🌹ባል:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል። 🌹ሚስት:― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ 🌹ባል:― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል! 🌹ሚስት:― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ 🌹ባል:― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር 🌹ሚስት:― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና 🌹ባል: እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ 🌹ሚስት:― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃 ለአዲስ ተጋቢዎች ነዉ ኡሙ ሂበቲላህ ቢንት ሰኢድነኛ T.me/dawudyassin
10Loading...
20
አድድ ማድረግ ላይ እንበርታ ሌላው ቢቀር ለዚህ ሙሃደር ሚታደሙ እህት ወንድሞች ይኖሩ ዘንድ መልክቱም ሼር እናድርገው አድሚን በሆንበት ግሩፕ እና ለጓደኞቻችን ሼር እናድርገው
2081Loading...
21
Media files
1000Loading...
22
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
941Loading...
23
◎ምን ሰራሁ ለዲኔ?    ለቅርቡ ጉዞዬ ለዘላለም ቤቴ ስንቅ ለሚሆነኝ ለቀብር ጭንቀቴ ስራዬ በተራ ሲቀርቡ ከፊቴ ልጠይቅሽ ነብሴ ምን ሰራሁ ለድኔ?             ሩሄ ልትወጣ ሳትያዝ ድንገት ካልሰገድኩኝማ ሶላቴን በወቅት         ዋ ነፍሴ አዘንኩልሽ አገኘኝ ኪሳራ ተመልሸ አልመጣ ከሄድኩ ወዴ አኼራ     ለምን መዘንጋቴ እያየሁ ሲሄዱ አፈር ሲጫናቸው ሲገቡ ከለህዱ!        እህቴ ወንድሜ እኔ እምመክራችሁ ስለዲን ተማሩ  ሞት ሳይመጣባችሁ!!! መሬት ስር ሳትገቡ አፈር ሳይጫንባችሁ ዒልምን ቅሰሙ አሏህ ያግዛችሁ ሁስነል ኻቲማንም እርሱ ይወፍቃችሁ። ⭕️በዚህ በተከበረ ወር ሁላችንም  በፆም፣ በዱዓ በዒባዳዎች ላይ እንበርታ  ለመጪዉ አለም ስንቅ ይሆነን ዘንዳ ...✍Abdu (ከወህኒ ቤት) https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
1062Loading...
24
የዓረፋ በአልና አብዛኛው ጉራጌ ዘንድ ያለው የተሳሳተ አመለካከት ____ የዓረፋ በአል ጉራጌ ዘንድ ድፍን አመት እየታሰበ የሚቆይ በአል ነው። ብዙዎች ከተማም ሆነ ገጠር ውስጥ በተለያዩ የስራ ዘርፍ የሚሰማሩ ማንነታቸውን ለማስከበር እንዲሁም  ከሌላው ጎረቤት ላለማነስ ለዓረፋ  በአል እርድ ለማዘጋጀትና ቤተ ሰብ ዘንድ ለመታደም ብቁ ሆኖ መገኘት ስለሚኖርበት ሙሉ አመቱን ይህን ታሳቢ አድርጎ የሚለፋ በርካቶች ናቸው። ብዙ ጉራጌ ዘንድ ትልቁ የልጅ ጥቅም ተደርጎ የሚታሰበው ልጁ አድጎ የዓረፋ ወጪ መሸፈን ሲጀምር ነው። ለዚሁ ነው" እንትና ልጅ አደረሰ እንዴ?" አረፋ ይችሉታል"? ተብሎ የሚጠየቀው። ልጅ ያልታደሉ ወላጆችና ልጅ ወልዶ የዓረፋ ወጪ መሸፈን ያልቻሉ ልጆች እኩል ይታሰባሉ።የዓረፋ ወጪ መሸፈን የማይችል ልጅ የወለደ ወላጅም የልጅን ፀጋ እንደተነፈጉ  ሰዎች ያህል በሀዘን ይዋጣል። ይህን የተረዳ ልጅም አመት ሙሉ ሲታትር የሚታየው ከተወለደ አይቀር ልጅ ሆኖ ለመገኘት የሚያደርገው ጥረት ነው። ድንገት (አይበለውና)ዓረፋ ላይ እርድ ወይም ስጋ ቅርጫ ማስገባት ያልቻለ አባወራ(ቤተ ሰብ) :- ×የሰዎች ሁሉ አናሳ ተደርጎ ይቆጠራል። ×ቤት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ጨለማና ሀዘን ይነግሳል። ×ራሳቸውን የሚያጠፉና ለማጥፋት የሚሞኩሩ ብዙዎች ናቸው። ×ይህን ማድረግ ያልቻለ ልጅም ከፍተኛ የሆነ የሞራል መላሸቅ ያጋጥመዋል። ×በባለት ትዳሮች መሀከል  አለመግባባትና ባል ከፍተኛ ወቀሳና ውርደት የሚከናነበብት እለት ይሆናል። _ እንዲህ አይነት ድንበር ያለፈ አመለካከት ማስተካከል የሚቻለው ትክክለኛ የዓረፋን በዓል ብይን በማወቅ ብቻ ይሆናል። እንደሚታወቁው እኛ ሙስሊሞች በሸሪዓ የተደነገጉልን ሁለት በአላት አሉን ።እነሱም  ዒድ አል-አድሃና ዒድ አል-ፊጥር ናቸው።የደስታችንና አላህን የምናመልክባቸው ቀናት ናቸው።ዒድ አል አድሃ ላይ የቻለ ሰው አንድ በግ ወይም ፍየል ለአንድ ሰው አንድ ከብት ለሰባት ሰዎች ማረድ የተወደደ ተግባር ሲሆን ያልቻለና አቅሙ የሌለው ሰው ራሱን በዚህ ልክ ማስጨነቅ አግባብ አይደለም።ኡዱሁያን ማረድ የቻለ ሰው እንደማንኛውም ዒባዳህ ይህንን ተግባር በመፈፀም ወደ አላህ የምንቃረብበት የዒባዳህ አይነት ነው። ይህን ተግባር አብዛኛው ጉራጌ ዘንድ ዒባዳህ መሆኑን ቀርቶ ባህላዊ ተግባር ሆኖ የሚታይበት ተጨባጭ ነው ያለው።የዚህም ማሳያ 1/ከላይ ያየናቸው አላስፈላጊ የሆኑ ራስን ማጨናነቅ። 2/አብዛኛው ትኩረት የሚቸረው ሸሪዓ ለደነገጋቸው ተግባራት ሳይሆን አካባቢ ላይ ለተለመዱ ተለምዶዎች ነው። 3/ኡዱሁያ ምንድን ነው?ለምንድን ነው ሚታረደው?ብይኑ ምንድን ነው?ኡዱሂያን ማረድ ያልቻለ ሰው ብይኑ ምንድን ነው? የእነዚህና መሰል ከኡዱሂያ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጥያቄዎች የሚሰጣቸው ምላሽ ሸሪዓን ባገናዘበ መልኩ ሳይሆን አካባቢ ላይ የተለመዱ ተለምዶዋዊ ምላሾች ናቸው ። 3/ክርስቲያኖች መስቀልን እንደሚያከብሩት ሙስሊሞች ደግሞ ዓረፋን ያከብራሉ የሚል አመለካከት አለ።ለዚሁ ነው አብዛኛው የጉራጌ ሙስሊም የዓረፋ በዓል አከባበሩ ከክርስቲያኖቹ መስቀል በአል አከባበር  ጋር የሚመሳስለው። 4/ከየትኛውም በኢስላም ከተደነገጉ  ዒባዳዎች የበለጠ ትኩረት ይሰጠዋል። 5/ከቤተ ሰብ ጋር በአል ያልታደሙ ብዙ ሰዎች እለቱ በሀዘንና በለቅሶ ያሳልፉታል።ኡዱሁያ ያለማረድና ቤተ ሰብ ያለ መዘየር ቁጭት ሳይሆን ትዝታና ድምቀቱን ያለመታደል ሆኖባቸው ነው። ማጠቀለያ ___ ለሙስሊሞች የዓረፋ በአል ማክበር ኢባዳህ ነው።ዓረፋ ላይ ብዙ የተደነገጉ ተግባራት አሉ ።ሁሉንም ሸሪዓዊ ሚዛኑን ጠብቀን ከፈፀምነው  ወደ አላህ መቃረቢያች ነው።አላህም ምንዳን ይለግሰናል። የትኛውንም ዒባዳህ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው ሁለት መስፈርቶች ሲያሟላ ነው። 1/ለአላህ ብለን ከሰራነው። 2/ነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በሰሩት መሰረት ከሰራነው። ከእነዚህ ሁለቱ መስፈርቶች ውጪ ከሆነ ዒባዳው አላህ ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም።እንደውም በተቃራኒው ከኢኽላስና ከሱና ውጪ ከሆነ ወንጀለኛ የመሆን እድላችን ሰፊ ነው። ስለዚህ የዓረፋ በዓል ስናከብርና ቤተ ሰቦቻችን ስንረዳ ሸሪዓዊ ሚዛኑን በጠበቀ መልኩ መሆን አለበት ። በሸሪዓ ከድንበር በታች ሆና ዝቅ ማለት ትክክል እንዳልሆነው ሁሉ ድንበር አልፈን መገኘትንም በተመሳሳይ ያስኮንናል። 🖊 አብዱልናስር መኑር አል-ጃቢ https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
4841Loading...
25
📗📕اسم الكتاب عقيدة أهل السنة والجماعة 📖የኪታቡ ስም ዓቂዱ አህል ስሱና 📜 ✍مألفها سماحة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين 📖የኪታቡ አዘጋጅ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊሓል ዑሰይሚን 👉ደርስ ክፍል አስራ ሦስት 🎤المدرس أخونا  أبو مسلم بن أحمد غاشينوا 📖ደርሱን የሚሰጠው አቡ ሙስሊም -ቢን-አህመ-ድጋቼኖ ወደ ቻናላችንም ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
1030Loading...
26
🔹በ10ቱ የዙልሂጃ ቀናቶች ከሚሰሩ መልካም ነገሮች ከብዙ በጥቂቱ 1 ፆም መፆም 2  ሶላዋት ማብዛት 3 ዚክር ማድረግ(ድምፅን ከፍ በማድረግ) 4  ሰደቃ መስጠት 5 ቁርአን መቅራት(መስማት) 6 ዱአ ማድረግ 7  ሀዲስ መስማት 8 ከመጥፎ ነገር መከልከል በጥሩ ማዘዝ 9  የታመመን መጠየቅ 10 ጀናዛን መሸኘት 11የታሰረን መጠየቅ 12  እዳ ያለበት ሰዉን እዳዉን አዉፍ ማለት(መክፈል) 13 ዘመድ መጠየቅ 14 ከመንገድ ላይ ሰዉን የሚያስቸግር ነገር ማንሳት 15  ለወላጅ መታዘዝ እና ማገዝ 16 መስጅድ በጊዜ መግባት ሌሎችንም መልካም ተግባር በመስራት እንበርታ T.me/dawudyassin
1040Loading...
27
📗📕اسم الكتاب عقيدة أهل السنة والجماعة 📖የኪታቡ ስም ዓቂዱ አህል ስሱና 📜 ✍مألفها سماحة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين 📖የኪታቡ አዘጋጅ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊሓል ዑሰይሚን 👉ደርስ ክፍል አስራ ሁለት 🎤المدرس أخونا  أبو مسلم بن أحمد غاشينوا 📖ደርሱን የሚሰጠው አቡ ሙስሊም -ቢን-አህመ-ድጋቼኖ ወደ ቻናላችንም ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
971Loading...
28
❤️👌⏱⌚️
961Loading...
29
‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق.. ‏والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى . የዙል ሒጃ ጨረቃ በሐሪቅ በመታየቱ ነገ ጁሙዓ የዙል ሒጃ የመጀመሪያው ቀን እንደሚሆንና የመጪው እሁድ አልፎ የሳምንቱ እሁድ የኢድ አል አድሀ ቀን ይሆናል!! https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
1200Loading...
30
"ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ጥቆማ‼️" ____ የዙል ሒጃ ወር ሊገባ ሁለት ወይም ሶስት ቀናቶች ብቻ ይቀራሉ። ስለዚህ ስለነዚህ ቀናቶች አንዳንድ ጥቆማዎችን እንቃኝ። 👉1✔️የዙል ሒጃ የመጀመሪያ አስር ቀናቶች ታላቅነት✔️ _ እነዚህ አስርት ቀናቶች አላህ በቁርኣን ላይ የማለባቸው ቀናቶች ናቸው። አላህ እንዲህ ይላል፦ "{وَالْفَجْرِ. وَلَيَالٍ عَشْرٍ} [الفجر:1-2]" "በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም።" [አል፡ፈጅር: 1-2] | ታላቁ የቁርኣን ሙፈሲር ኢማም ኢብኑ ከሢር <<በዐሥር ሌሊቶችም>> በሚለው የተፈለገው የዙል ሒጃን የመጀመሪያ አስርት ቀናቶች ነው በማለት ኢብኑ ዓባስ፣ ኢብኑ ዙበይር፣ ሙጃሂድና ሌሎችም መናገራቸውን ጠቅሰዋል። {{(ተፍሲር ኢብኑ ከሢር ፥ 4/539-540).}} ከነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከተዘገቡ የሐዲሥ መዛግብቶች ውስጥም የሚከተሉት ይገኙበታል። ( ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله منه في هذه الأيام العشر . قالوا ولا الجهاد في سبيل الله !! قال : ولا الجهاد في سبيل الله ، إلا رجل خرج بنفسه وماله ولم يرجع من ذلك بشيء ) [ ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም።] በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን! ተብለው ሲጠየቁ ፦ [ አዎ. በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን , ነገር ግን ንብረቱንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ነገር ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ብለዋል። ] (ቡኻሪ: 2/457) | በተመሳሳይ ገለፃም ከኢብኑ ዓባስ በተወራ ሐዲሥ ስለ ቀናቶቹ ትሩፋትና ታላቅነት ኢማሙ ዳሪሚይ 1/357 በኢስናዳቸው ዘግበዋል። ለተጨማሪ ማብራሪያም ተፍሲር ኢብኑ ከሢር 5/412 ላይ ይመልከቱ። 2✔️"በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚወደዱ ተግባራቶች" _ ✔️ሐጅና ዑምራ ✔️ፆም ✔️ ተክቢር፣ ተህሊልና ሌሎች ዚክሮችም ጭምር ✔️ተውበት፣ ከወንጀል መራቅ ✔️መልካም ስራንና ዒባዳን ማብዛት፡ ሶላት ሶደቃ፣ ጅሃድ ✔️የማረጃው ቀንም ኡዱሕያን መተግበርና ሌሎችም 👉كان النبي صلى الله عليه وسلم يصوم تسع #ذي_الحجة ويوم عاشوراء وثلاثة أيام من كل شهر . أول اثنين من الشهر وخميسين " "ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም #የዙል_ሒጃን ዘጠነኛው ቀን፣ የዓሹራን ቀን፣ ከየወሩ ሶስት ቀናት፣ እንዲሁም በወሩ ውስጥ ሰኞንና ሐሙስን ይፆሙ ነበር።" {{ "ነሳኢይ: 4/205" "ኢማም አልባኒም በሶሒሕ አቡ ዳውድ 2/462 ላይ ዘግበውታል። | 👉( ليشهدوا منافع لهم ويذكروا اسم الله في #أيام_معلومات على ما رزقهم من بهيمة الأنعام ) الحج/28 "ለነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ፣ #በታወቁ_ቀኖችም ውስጥ ከማለዳ እንሰሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ፣ (ይመጡሃል)፤ ከርሷም ብሉ፤ ችግረኛ ድኻንም አብሉ። " [አል-ሐጅ: 22:28] "أيام_معلومات" <<በታወቁ_ቀኖች>> የሚለውን አገላለፅ ከኢብኑ ዓባስና ኢብኑ ከሢር በተገኘ ዘገባ የዙል ሒጃን አስርት ቀናቶች ለመጠቆም መሆኑ ተዘግቧል። [( الأيام المعلومات : أيام العشر ) ] 👉( ما من أيام أعظم عند الله ولا أحب إليه العمل فيهن من هذه الأيام العشر فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد ) " ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ ታላቅና አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም። በነርሱም ውስጥ ተክቢር (አላሁ አክበር ማለት)፣ ተህሊልና (ላ ኢላሀ ኢለሏህ ማለት) ተሕሚድን (አልሐምዱ ሊላህ ማለትን) አብዙ።]" [አሕመድ: 7/224] ኢማሙ ጦበራኒይም አል ሙዕጀሙል ከቢር ላይ ዘግበውታል። منقول
1212Loading...
31
ሰበር ጫን ያለው ቻሌንጅ ይኸውላችሁ‼ የዛሬው #የአልሂዳያ_Challenge ባለቤት: ♦ "እስከ ነገ ጠዋት የአልሂዳያ ፔጅ ተከታዮች ቢያንስ መቶና ሁለት መቶ በማዋጣት ተባብራችሁ ለአልሂዳያ 300ሺ ገቢ ካደረጋችሁ፣ ♦ የአልሂዳያ ፔጅ ተከታይ ብዛት 10ሺ ካደረሳችሁ (አሁን 4,200 ነው)፣ ♦ ይህንን ፖስት ከ5000 በላይ ሼር ካደረጋችሁት ..... ...♥#እኔ 300 ሺህ ብር ለአልሂዳያ ነገ ጠዋት ገቢ አደርጋለሁ" ብሏል‼ ☞ የገቢ ደረሰኝ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። **** ፎቶ ላይ የምትመለከቱት በጉራጌ ዞን ጉመር እየተገነባ የሚገኘው የአልሂዳያ ኢስላማዊ ዩንቨርሲቲ ዲዛይን ሲሆን የሁለት ህንፃዎች ግንባታ ተጀምሯል። በምዕራፍ አንድ የተገነባው መስጅድና መድረሳ ተመርቆ ስራ መጀመሩ የሚታወስ ነው። የአልሂዳያ ኢስላማዊ ዩንቨርሲቲ የባንክ አካውንቶች: ንግድ ባንክ: 1000536412518 አቢሲኒያ ባንክ: 131313 ሂጅራ ባንክ: 308060 ዘምዘም : 0019202010301
1420Loading...
00:56
Video unavailableShow in Telegram
🔪🔪ዶሮ ፍየል በግ ወይም በሬ  ግመል ልናርድ ስንል ወደ ቂብላ ማዞር ሸርጥ አይደለም 👉ሱናም አይደለም 👍ከፈለገ ወደ ፈለገዉ አቅጣጫ አዙሮ ማረድ ይችላል 🎙ታላቁ ኢማም ፈቂህ ኢብኑ ኡሱይሚን ረሂመሁላህ 👇👇👇👇👇 https://t.me/nurders/6187
Hammasini ko'rsatish...
1.29 MB
1
🚫ለራሳችን እናልቅስ‼️    ኢማም ኢብኑ ጀውዚይ; ★በእሱ ምክንያት ከሀያ ሺህ በላይ አይሁዳዎችና ክርስቲያኖች እስልምና እንደ ተቀበሉ፣ ★በእሱ ምክንያት ከመቶ ሺህ በላይ ሰዎች ተውበት እንዳደረጉ፣ ★ከሁለት ሺህ በላይ ኪታቦች እንደ ፃፈ ይወሳል።     ከመሆኑም ጋ ለተማሪዎቹ…… "እንደው ጀነት ገብታችሁ እኔን ካላገኛችሁኝ; “ጌታችን ሆይ! እከሌ የሚባል ባሪያህ ስለ አንተ ያወሳልን ነበር የት ነው ያለው?” ብላችሁ ጠይቁልኝ" ይላቸዋል። https://t.me/nhwdr
Hammasini ko'rsatish...
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። 🕌በደረጃ የሚለቀቁ 1:-ነህው 2:-ሶርፍ 3:-ተጅዊድ 4:-ተፍሲር 5:-ፍቅህ 6:-አቂዳ 7:-መንሀጅ 8:-ሀዲስ 9:-ሲራ 10:-ሙስጦለህ 11:-ቀዋኢደል ፍቅህ 12:-ኡስሉል ፊቅ 13:-አህላቅ ወል አዳብ 14፡-ስለሴቶቻችን 15:-ንፅፅር

🚨ለአረፋ ገጠር የሚሄድ ሰው ሷላት ማሳጠር ይችላል ወይ? 🎤ኡስታዝ አቡ አቢዲላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው https://t.me/Werkamanegegr
Hammasini ko'rsatish...
01_ጥያቄ_ለአረፋ_ክፍለ_ሀገር_የሚሄድ_ሰው_ሷላት_ማሳጠር_ይችላል_ወይ.mp31.56 MB
💐 የዒድ ተክቢራ በአዲስ አቀራረብ ማራኪ በሆነ ድምፅ። 🔊 الله أكبر الله أكبر الله أكبر 🔊 لا إله إلاّ الله 🔊 الله أكبر الله أكبر 🔊 ولله الحمد. 📣 كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء 🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16643 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Hammasini ko'rsatish...
የዒድ ተክቢራ تكبيرة العيد.mp312.21 MB
🔹ኢድና አንዳንድ ሰው 🔹ኢድ ስለሆነ ፂምህን ላጭተህ አንሳ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ከቁርጭምጪሚት በታች የሆነ ልብስ ልበስ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ሽቶ ተቀብተሽ ውጪ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ተገላልጠሽ ውጪ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ወንድና ሴት ተደበላለቁ /ኢኽቲላጥ /አድርጉ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ በሙዚቃ ደንቁሩ አልተባለም 🔹ኢድ ስለሆነ የሚያሰከር ነገር ጠጡ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ከሰላታችሁ ፎሩፉ አልተባለም 🔹ኢድ ስለሆነ ጊዜያችሁን በማይረባ ነገር አጥፉ አልተባለም 🔹 ኢድ ስለሆነ ለኢድ ያደረሰህን አላህ አምፅ አልተባለም 👉 ኢድን በሰላም ያደረሰንን አላህ ልናመሰግነው ይገባል እንጂ ልናምፀው አይገባም T.me/dawudyassin
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ለዐረፋህ ወደ ቤተሰብ ጉዞ ለምትሄዱ አጭር ምክር 🎙በወንድም ሳዳት ከማል
Hammasini ko'rsatish...
Arefa Guzo 32.mp33.31 MB
🔊   አላሁ አክበር  ምንድን ናት?? 🔊አላሁ አክበር………   በክህደትና በጥርጣሬ በዋለሉ የሸይጣን ወገኖች ፊት ለፊት ውጊያ ሲደረግ የምትባል የጀግንነት ድምፅ ናት። 🔊አላሁ አክበር………    ሲባል የሰሙ የሸይጧን ወታደሮች የአላህ እልቅና፣ አሸናፊነቱና ለሙእሚኖች ያለው አጋዥነት ውስጣቸው አስጨንቆት በሽብር ይርበተበታሉ። 🔊አላሁ አክበር………    በሙስሊሞች ታሪክ ላይ በጣም አስገራሚ የሆኑ ታሪኮች የፈፀመች የድል ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   የ“ታላቅ ነን” ባዮች እልቅና ያወረደች፤ የ“አሸናፊ ነን” ባዮች ማንነት ያሳየች፤ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ፅናትና እምነት ያኖረች የህልውና ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………    በአላህ መንገድ የሚጋደሉ ሙጃሂዶች አፍ ላይ የምትዘወትር የብርታትና የፅናት ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   ከፊቷ ሁሉም ትልቅ ነኝ ባይ ትንሽ የሚሆንባት፤ ኩራተኛ ሁሉ ኩራቱን የሚያጣባት፤ ሸይጧንና ወታደሮቹ የሚያንሱባት የሚዋረዱባት መለኮታዊ ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………    ልብ የምታንቀጠቅጥ፤ ዐይን የምታስነባ፤ አንድነት የምታጠነክር፤ የማንነት ዋስትና የሆነች ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   ስትደነግጥ፣ ስትደሰት፣ ስትገረም የምታሰማት ልባዊ ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር         ☝️ላ ኢላሃ ኢለላህ 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ
Hammasini ko'rsatish...
ኢሽታ አረፋ ይዉሪ የጉራጌ ባህል ኤነ? ባህል በሮት ኧገኘታ ሰብ መገለጫ የኸረ መሠረተታ ዲን ያንኸረ፣ ተሸሪዓ ኤትጋጭ፣ በዲን ሽም ኤቾቺ ዘንጋ ባህል ይዉሪ። ዝኸታ አትም ምካት ኤኖ። ተሸሪዓ ይትጋጭ እንክም የትርማመሰ ኻለት ያነን ዘንጋ ኸረምታ የገነታ ሰብ ባህሉ ይዉሪ ዘንጋ ይረብሬ ይችል! ዝኬነት ዘንጋ ስሆት ያትኬሽ። አረፋ አክብሮት ኢባዳዉ። በዲን ያንድነጎጒይ ቃር ገደር ፈሊጥ አተኖት ምሳሌ ኢሽታ አረፋ በሮት ቢድዓዉ ። ቢድዓ በሮት አላህም ናኹቸረነመታ ያናዘዞኴ ቃር ኢባዳ አብሮት ጥብጦት፣ በዓል በሮት አክብሮት፣ ቢድዓ ይዉሪ። ንቅ ቢድዓ ይቾት ሰብ ቅጣተታ ንቅ ወንጀል ቲቾት ሰብ ይገድር። የህ ኧኸሬ ንጤፕነ ሸሪዓ ያዘዘን ቃር ብቻ ንቶትነ ተቢድዓ ንስኺነ https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
Hammasini ko'rsatish...
ኩን ሀቅሸባበ ሰለፊይ የትኛውም ብዠታ በደሊል ይታከማል Hamdya Ablej Emu zumer https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8✍✍👍👍🎁😞

https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8

1
👌🟩አስቸኳይ መልእክት ለአረፋ ወደ ገጠር ተጓዦች በሙሉ بسم اللّه الرحمن الرحيم. الحمد للّه رب العالمين، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبيّنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين. اما بعد ለዒድ አል አድሃ)(አረፋ) ገጠር እናትና አባቶቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባቹ ውድ እህትና ወንድሞች ጥቂት ማስታወሻዎቼ ለናንተ 👇👇👇👇👇👇👇 ☘1 ስትሄድ እነሱን በቻልከው መጠን አስደስተህ ለመመለስ ሞክር ልብ በል የምታስደስታቸው ዱንያዊ ቁሳቁስ ስለያዝክ ብቻ አይደለም የመጀመሪያ የሄድክ ቀን እነሱን አንጀታቸው የሚያርስ ቃላቶችን ተጠቅመህ አስደስታቸው አብሽር በላቸው ችግርህ; ጭንቀትህ አትንገራቸው  ከጎናቸው አትራቅ ገላቸውን እግራቸውን እጠባቸው ቀጣይ አረፋ ኢንሻአሏህ ሃጅ አስደርጋቸዋለሁ በላቸው ባትወስዳቸው እንደወሰድካቸው ይሰማቸዋል ደስታቸው ይፋፋል ደሞም አላህ ያሳካልህ ይሆናል ከልብህ በላቸው። ☘2 ከሽርክና ቢዳዓ ደጋግመህ አስጠንቅቃቸው ልብ በል አሁን ዱንያው ቁሳቁስ በመግዛት ብቻ የሚደሰቱት ሁሉ ጊዜያዊ ነው ተውሂድን እንዲረዱ ካላስረዳሃቸው ዘላለማዊ ደስታን ያጣሉ እና ይህ ላንተ ፀፀት ነው የመጀመሪው ሃቃቸው ያለብህም ይህን በማስረዳት ነው በሚገባቸው ቋንቋ ከሽርክ የሚያስጠነቅቁ ሙሃደራዎችን በሚሞር ጭነህ ከሬዲዮ ጋር ይዘህላቸው ሂድ። ☘️3.ለዝየራ ብለህ የምትሄድም ሆነ እዚህ የምትቀመጥ እባክህ ባለህ ነገር አትሰስትባቸው 1000 ብር ካለህ ጫቱን ተወውና 800 ለነሱ ስጣቸው ወላሂ አትጠራጠር 800000000.......  አድርጎ አሏህ ይተካልሃል 🔻አስበህ ታውቃለህ ግን እናትህ እኮ አንተ እዚህ በስልክ ካርድ የምታጠፋው 50 ብር ለማግኘት ነው ሰው ቤት እንሰት ስትፍቅ የምትውለው አባትህ እኮ ያ በካርድ የምታወጣው 100 ለማግኘት ነው ጠዋት 2:00 ወጥቶ 11:00 ድረስ ሰው ጓሮ የሚያርሰው እና እጁ የተሰነጣጠቀው እና ትንሽ አታስብም ኪስህ ውስጥ 1000 ይዘህ 500 ለጫት ስታወጣው‼️‼️‼️ ወላሂ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት ያካፈልኩህ አንተ እዚ ሰው ለመጋበዝ ትሽቀዳደማለህ እሷ እዛ ተርባ ለ 50 ብር ወገቧ ሰው ቤት እንሰት እየፋቀች ተጣሞ ወላሂ ልብ ይነካል እስቲ ይህን መልእክቴ ካነበብክ በኋላ ወደራስህ ተመለስ አባትህ እስክታድግ ለዚህ አብቅቶሃል በተራህ አሳድገወኸ እናትህ እስከዚህ እየሸናህባት አሳድጋሃለች አሁን እስቲ በተራዋ አሳድጋት ከኪሱ ብር አይለይ እቤቱ ከቦርሳዋ አንተ እያለህ ብር አትጣ እሷ በቃ  ሰው ቤት መንከራተት ይብቃት። ☘4.እህቴ ሆይ ለበአል ለዝየራ ብለሽ ወላጆችሽ ጋር ሄደሽ በበአሉ እራሱ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሷ እናትሽ ሁሉንም ሰርታ አቀራርባልሽ ቁጭ ብለሽ የምትበዪ ከሆነ ወሏሂ ሰጋሁልሽ !! እሺ መቼ ነው ከድካሟ የምታርፈው?? ስለዚህ ነቃ በይ እስከትመለሺ ድረስ እሷን በክብር ቁጭ አድርገሽ ጎንዋን አሳርፊላት ኻድሚያት አለሁልሽ በያት አብሽር በያት ገላዋን እጠብያት ልብሷን እጠቢላት ፀጉርዋን አበጥሪላት ፏ አድርገሽ ሙሽራ አስመስለሽ ቁጭ አድረገሻት አዘዥኝ በያት ከዛም በመቀጠል ወናውና አንገብጋቢው አንቺም ከቢዳዓና ከሽርክ አስጠንቅቂያት። ☘5. ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ እዚም እዛም ቤት ስትዞሩ ውላቹ አድራችሁ የራሳቹ እቤት የሆነች ደቂቃ ብቻ ገባ ወጣ የምትሉ ደሞ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለምንድነው የሄድኩት ብላችሁ እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ ኡሚና ባባ እኮ አይናችሁን ትኩር ብለው ጠግበው ሊያዩዋችሁ እንኳን ሳያገኟቹ በ3 ተኛ ወይም በ4ተኛ ቀን ልትሰናበታቸው አጠገባቸው ትሄዳላቹ ይህ ከሆነ ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው ስለዚህ ወንድሜ ልትዘይራቸው ሄድክ አይደል በቃ ካጠገባቸው አትራቅ አጫውታቸው ;አማክራቸው  የቀጣዩ አረፋ እኮ ልታገኛቸውም ላታገኛቸውም ትችላለህ አሏህ ሃያታቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው እንጂ አስበኸዋል እና ቆም ብለህ አስብበት። ☘6.ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው ስልክ እየጎረጎርክ አታውራቸው ;አታመናጭቃቸው ;አትገላምጣቸው። ☘️6. እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ እራስሽን ገላልጠሽ አትሂጂ የሰፈር ልጅ ነው በሚል እዚና እዚያ ከአጅ ነቢ ጋር አትጃጃይ ይባስ ብሎ ውሎሽም አዳርሽም የሰፈር ልጆች ናቸው ብሎ ከነሱ ጋር ማድረግስ ምን ይሉት ቂልነት እንደሆነ አይገባኝም ። ☘️7.ስትሄዱ ጊዜ መኪና ውስጥ አላህን ልትፈሩ ይገባል ያ ሁሉ መንገድ በተክቢራ በአዝካር በቂርአት እንደዚሁም ሙሃደራ ቁርአን በማድመጥ ልታሳልፈው ልታሳልፊው ይገባል ። አስተውለሃል በዛ ሁኔታ ሆነህ አላህን ብትገናኘው?? በተቃራኒው ደሞ እየቃምክ በዘፈን ሰክረህ ከአጅ ነቢ ጋር እየተጃጃልክ ያ አጅሬው ሞት ከተፍ ቢል ??ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ! አሏህ እንዲህ ይላል وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ "ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም"። ☘️8.እህት ሚስት ያለህ ሆይ ለብቻዋ አትልቀቃት አንድ መህረም ከሷ ጋር አድርግላት። ☘️9. ከሄዳችሁ በኋላ መጥፎ ነገር ስታዩ ለመከልከል ሞክሩ ምክንያቱም ገጠራማው ማህበረሰብ ላይ ወላጆቻችን  አብዘሃኛው በለማወቅ ነውና የሚፈፅሙት። 🌿10.በቻልከው መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርገህላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገል ምርቃታቸው ጠብ አይልምና በግልፅ ታየዋለህ 🌲11.ተሳስተህም እንኳን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርግ ወላሂ ወቢላህ ወተሏህ የበደልካቸው እንደህ ሆነ እርግማናቸው ያጠፋሃል ፊ ዱንያ ወል አኺራህ የሰው በታች ያደርገሃል ሲቀጥል ጀነት በማን እግር ስር ነች??? መልሱን ተውቁታላችሁ አይደል?? አሁንም አትጠራጠር ምታመናጭቃቸው ከሆነ ምትገላምጣቸው ከሆነ ምትበድላቸው ከሆነ አንተ በቀን የፈለግከውን አማርጠህ እየበላህ እነሱ ተርበው እንደሆነ ወላሂ ለራስህ ፍራ !!! ☘️12.እህት ወንድሞች ኖሯቹህ ለነሱ ልብስ እንደዚሁም ሌላ ቁራቁስ የምትገዙ ምን አይነት ልብስና እቃ መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! ታናሽ እህት ካለህ ለሷ ጥብቅ ያለ ጉርድ ቀሚስ የምትገዛላት ከሆነ ታናሽ ወኔድም ኖሮህ ለሱ ቡጭቅጥቅ ያለ የምእራባውያን ልብስ የምትገዛለት ከሆነ ወደ ጥፋት ልትመራቸው እንደወረድክ አስበው ስለዚህ መፍትሄው ልንገርህ እህት ካለችህ ጅልባብ ግዛላት ከውስጥ የሚለበስ ግዛላት ጫማ ግዛላት ወንድም ካለህ ጀለቢያ ቀሚስ ጥምጣም ኪታብ እና ሰፋ ያለ ሱሪ ጃኬት ግዛለት ☘️13.የመጨረሻው ጥቆማዬ ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ። አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው። ታናሹ ወንድማችሁ አቡሰልማን (አብዱል ዓሊም )ነኝ እናንተም ባነበባችሁት እኔም በፃፍኩት ተጠቃሚ ያድርገን ዙል ሂጃ 4/1445 ሰኔ 4/10/2016 وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم https://t.me/awd_sunajemaa
Hammasini ko'rsatish...
👍 2