የተበላሸ ሚሞሪ ካርድን እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
thumbs up sign thumbs up sign thumbs up sign thumbs up sign thumbs up sign clapping hands sign clapping hands sign clapping hands sign clapping hands sign clapping hands sign
digit one + combining enclosing keycap digit two + combining enclosing keycap ደረጃዎች
የተበላሸ cross mark ወይም ኮራብት ያደረገ ሚሞሪ ካርድ እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
እነዚህን 12 ስቴፓች ይጠቀሙ።
ግን ሚሞሪ ካርዱ ውስጥ የነበሩት ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር
ነው።
step digit one + combining enclosing keycap ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተርዎ “USB port” ላይ ይሰኩት።
*
step digit two + combining enclosing keycap ከዚያም “my computer” ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ
ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።
***
step digit three + combining enclosing keycap ከዚያም “Start” በተኑን በመጫን “cmd” ብለው በመፃፍ
“Enter”ን ይጫኑ።
*
step digit four + combining enclosing keycap ከዚያም “Command prompt” ውስጥ "DISKPART" ብለው
ይፃፋና “Ok”ን ይጫኑ።
*
step digit five + combining enclosing keycap ከዚያም “list disk there” ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ
አማራጮችን ይዩ።
step digit six + combining enclosing keycap ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ
ያገኛሉ።
**
step digit seven + combining enclosing keycap ከዚያም “select disk (disk_number)” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።
*
step8: ከዚያም “clear” ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
**
step digit nine + combining enclosing keycap ከዚያም “create partition primary” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።
***
step digit one + combining enclosing keycap digit zero + combining enclosing keycap ከዚያም “active” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።
***
step digit one + combining enclosing keycap digit one + combining enclosing keycap ከዚያም “format fs=fat32” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።
****
stepdigit one + combining enclosing keycap digit two + combining enclosing keycap ከዚያም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል። ምንጭ DKT app!
@techtips2121 __ @infoforallpeople.
___ @lets12bot __ @techtipscommentbot