cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Mezmur 🎼 Lyrics

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
9 641
Obunachilar
+2024 soatlar
+507 kunlar
+34530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Sofia Shibabaw - ታሪኬ የጀመረው ታሪኬ የጀመረው (3x) በመስቀሉ ሥር ነው (2x) የተነሳበትን የማያውቅ የሚደርስበትን አያውቅም የተወለድኩ ቀን ታሪኬ እንደተጀመረ እንኳን ባውቅም ከዚህ ዕውቀት ልኩ ያለፈ ሌላ ዕውቀት ተገልጦልኛል የታሪኬ ጅምር መነሻው ከመስቀሉ ግርጌ ሆኖኛል ያወኩት ቀን አምላኬን ጌታዬ ስቀበለው እንደግል አዳኜ ስመዘገብ በሕይወት መዝገብ ላይ ጀማምረ ታሪኬ እዚያ ላይ (2x) ታሪኬ የጀመረው (3x) በመስቀሉ ሥር ነው (2x) ሰው ሞቶ ሲሸኝ ወደ ቀብር ሁሉም አልቅሶ ይሸኘዋል ቀብረው ሲመለሱ ታሪኩን በቃ ሁሉም ይዘነጉታል የእኔ ግን ከዚህ የተለየ ነው ታሪኬ እዛ ላይ አያበቃም ወደ ዘለዓለማዊው ሃገሬ ጭራሽ ወደ ሌላ ይሻገራል ንፍሴ ከሥጋዬ ስትለያይ ወደ ጌታዋ ስትሄድ ወደ ላይ ሌላ ታሪክ ደግሞ ጀምራለሁ ወደ አዳነኝ ጌታ እሄዳለሁ (2x) ታሪኬ የሚቀጥለው (3x) ከሞት ባሻገር ነው (2x) . Mezmur 🎼 Lyrics Mezmur 🎼 Lyrics
Hammasini ko'rsatish...
❤ 13👍 10
👍 4
❤️ 7
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ ዙር እድል በራችሁ ላይ ቆሟል.... Notcoin ላመለጣችሁ ነው... ደግማችሁ አትሳሳቱ የ Tapswap Coin ዋጋ ከ ቀን ወደ ቀን በጣም እየጨመረ ነው እና እናተም በነፃ ሳይዘጋባቹ ቶሎ ሰብስብ ማድረግ ነው እዛ በነፃ TIKTOK ላይ TAP TAP ከምታደርጉ እዚ እየተከፈላቹ አድርጉ COIN  መሰብሰብ  ለመጀመር ከፈለጋቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት START ብላቹ  TAP TAP ማድረግ ነው  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_366220954
Hammasini ko'rsatish...
👍 8
Open
Play
Lily Tilahun "የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ" ምርኩዜ ሸንበቆ መች ሆነና ተሰብሮ ሚወጋኝ እንደገና የዘላለም አምባ መኖሪያዬ በአምላክ ጥላ ስር ነው ማረፊያዬ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ(×፪) እኔስ ባንተ ጌታዬ እመካለሁ እኔስ ባንተ ኢየሱሴ እመካለሁ የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ(×፪) እኔስ ባንተ እደገፋለሁ(×፪) የጌታዬ ሀሉን እያየሁኝ ትምክህቴ በዛ በረታሁኝ በእሳት የሚመልስ የታወቀ የአባቾቼ አምላክ ከጎኔ ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ(×፪) እኔስ ባንተ ጌታዬ እመካለሁ እኔስ ባንተ ኢየሱሴ እመካለሁ የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ(×፪) እኔስ ባንተ እደገፋለሁ(×፪) ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ ጠላቶቼ አለቁ አይኔ እያየ እኔ ግን በክብር ተሻገርኩኝ የእግዚአብሔርን ክንዱን እያየሁኝ ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ ተራራው ተናደ አይኔ እያየ ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ ማድጋዬ ሞላ አይኔ እያየ ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ ተራራው ተናደ አይኔ እያየ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ(×፪) እኔስ ባንተ ጌታዬ እመካለሁ እኔስ ባንተ ኢየሱሴ እመካለሁ የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ(×፪) እኔስ ባንተ እደገፋለሁ(×፪)
Hammasini ko'rsatish...
👍 20❤ 8
ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) ተስፋዬ አንተው ነህ ንጉሤ አንተው ነህ አምላኬ አንተው ነህ ወዳጄ አንተው ነህ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ (2x) ከሸለቆ ወጣሁ ተራራ ላይ ቆምኩኝ ከረግረግ ውስጥ ወጣሁ እጄንም ተያዝኩኝ የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ ጌታ ይክበር ይንገሥልኝ ኢየሱስ የእኔ አለኝታ ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ የእርሱ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበረታው ፊትህን ሰጥተህ አታደላም ሥምህ ብሩክ ይሁን (5x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ (3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ በባዕድ ምድር ላይ አባት ትሆናለህ የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው በሠማይ በምድር እንዳንተ ያለ ማነው (4x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ 3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x)
Hammasini ko'rsatish...
❤ 33👍 20❤‍🔥 2
እኔ እርሱን የማዉቀዉ || ምህረት ኢተፋ || MIHRET ETEFA || ENE ESUN YEMAWKEW እንደ አፉ እንደተናገረው ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው እንደ አፉ እንደተናገረው ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው (2x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ ሰዎች ከውጭ ሆነው እንዲህ አሉኝ እስቲ አምላኳ ያርግ አሉ ዛቱብኝ (2x) አምላኬም ከሠማይ ይህንን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (2x) ጌታዬም ከሠማይ ይህን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (2x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ እኔ እርሱን የማውቀው እንደዚህ ነው እስራቴን ፈትቶ ሲለቀኝ ነው (2x) ጠላቴ ይሄን ስማ እነግርሃለው እንደ አንተ አይደለም ጌታ ታማኝ ነው እርሱ ታማኝ ነው (2x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ
Hammasini ko'rsatish...
❤ 26👍 19🔥 3🙏 3
😱🔊📢 በታላቅ ቅናሽ ግሩፕ እና ቻናሎች እንሸጣለን። ⚠️ ሚገዛ ካለ አሁኑኑ ያናግረኝ ✅ Available Telegram Channel 4.7K Sub 5.1K Sub 11.6K Sub ✅ Available Facebook Group 122K MEMBERS 80k MEMBERS 67K MEMBERS 55K MEMBERS 46K MEMBERS 35K MEMBERS 22K MEMBERS ✅ FaceBook Page 39K Followers 22K Followers 21K Followers 11K Followers 6k Followers የተለያዩ የቴሌግራምና የፌስቡክ ቻናል ወይም ግሩፕ መግዛት እና መሸጥ ሚፈልግ ካለ inbox ያናግረኝ ✅Inbox Me 👉 @etpro1 ወይም +251703356220
Hammasini ko'rsatish...
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_31777756 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Hammasini ko'rsatish...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun ምድር ላይ ካለው ነገር ትልቅ ተብሎ ከሚነገር ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ የኔ ንጉስ ነገሰኸ ቀረህ ልቤን ገዝተህ በቃ ሞላህበኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ የአለም ክብር ደብዝዞ ጠፋብኝ እኔ አንተን ሳይ ኢየሱስ *5 እኔ አልችልም ወዳአለች እቺ ነፍሴ አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ አንተ ባትኖር ሕይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል   ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ እግርህ ሾር ተደረቼ የልቤን ሸቶ ሰብሬ ይቀየር የቤቱ መዐዛው ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ሾል አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2 የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ውዱ ተባረክ የአሳቤ ውዱ ተባረክ የሕይወቴ ውዱ ተባረክ
Hammasini ko'rsatish...
❤ 40👍 12❤‍🔥 7
Endalefewu · Pastor Tekeste Getnet ያስፈራራ ነበር ጨለማው እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ ወየሁ ጠፋሁኝ ብዬ ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት እንደገና አቆመን በብዙ በረከት ምን አይነት ነገር ነው የወረደው የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
Hammasini ko'rsatish...
👍 26❤ 22🙏 6