cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Biruk አጠቃላይ FINISHING ስራዋች

➺🅼🅼ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ ᴛʜɪs work ᴄʜᴀɴɴᴇʟ🅹 ➺ ኮንቴክስት ➺ዲኮር ቀለም ➺ቻክ ➺ኳርትዝ √ጂብሰን ቦርድ √ ፓርቲሽን የተመረጡ እና አሪፍ ስራዋችን ያገኛሉ። ለሃሳብ አስተያየት 0993950616 0993950616 ɪɴʙᴏx ᴍᴇ @Biruk199

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
499
Obunachilar
-124 soatlar
-87 kunlar
-7030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ገደልኳት😭 (1) ከ አንድ ሳምንት በፊት ደውላ እንደደበራት እና ከቻልኩ እንዳገኛት ጠይቃኝ ነበር! እኔም በሰአቱ ውይ አንቺና ድብርት ግን ስትዋደዱ ወይ ለምን ተጋብታቹ አትኖሩም ብዬ ቀለድኩባት ሰርግ ደግሰን እወቁልን አላልንም እንጂ ከተጋባንማ ቆየን አለችኝ ያው ሁሌ ስለምንቀላለድ ንግግሯን ከቁም ነገር ሳልቆጥር ሰሞኑን እንደማገኛት ነግሪያት ስልኩን ዘጋሁት ከሁለት ቀን ቡሀላ መልሳ ደወለች ጫጫታ ቦታ ነበርኩ ስልኬ ሶስት ጊዜ እንደጠራ አነሳሁትና ጫጫታ ቦታ ነኝ ያለሁት አይሰማኝም መልሼ ልደውልልሽ አልኳት በጣም ከፍቶኛል ምትችል ከሆነ አሁን እቤት ና አለችኝ ያለሁት ጫጫታ ውስጥ ስለነበር እየተሰማኝ አልነበረም ቆይ ከ5 ደቂቃ ቡሀላ መልሼ እደውልልሻለው ብዬ ስልኩን ዘጋሁት ቀኔ አድካሚ ስለነበር መደወሉን እረስቼ እቤት እንደገባው እራቴን እንኳን ሳልበላ ተኛው ጠዋት ተነስቼ ስልኬን ሳየው ቴክስት ገብቶልኛል እሷ ነበረች😞 " ቻው እሺ የማልደበርበት ቦታ ሄጃለው ይላል! ምን ማለት ፈልጋ ነው ግራ ገባኝ ስልኳ ላይ ደወልኩ እይነሳም ደጋግሜ ሞከርኩ መልስ የለም ጫማዬን እደረኩና በር እንኳን ሳልቆልፍ በፍጥነት ወጣው እነሱ በር ላይ ስደርስ ድንኳን ተጥሏል ልቤ ለሁለት ሲሰነጠቅ ተሰማኝ እግሬ እየተንቀጠቀጠ ወደ ውስጥ ገባው እናትየው የሷን ፎቶና የሆነ ወረቀት በ እጃቸው ይዘው ግራ እና ቀኝ በሁለት ሰዋች ተይዘው እያቃሰቱ ቁጭ ብለዋል ሰማይ ምድሩ ተደበላለቀብኝ የግዴን ምንድነው ማዘር ብዬ ጠየኳቸው ምንም መልስ አልሰጡኝም ከጎን ያለችው ልጅ እንባ በተናነቀው ድምፅ ልጃቸው እርፋለች አለችኝ 😭 እራሷን ከማጥፋቱአ በፊት ይህን ወረቀት ጽፋ ነበር ብላ ከእናትየው እጅ ላይ ወረቀቱን ወስዳ ሰጠችኝ እጄ እየተንቀጠቀጠ ተቀበልኳት እና አየሁት አይዞሽ የሚለኝ ሰው ብቻ ነበር የፈለኩት ይላል/ ምንም አላልኩም ወረቀቱን እንደያስኩ እግሬን እየጎተትኩ ከድንኳኑ ወጣው በርግጥ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም💉🚶💔⚰.......
Hammasini ko'rsatish...
🥺🥰😘😘😘
Hammasini ko'rsatish...
1.63 KB
.....💔💔 ...አይገርምም .....በኖርኩባቸው ዘመናት ሁሉ አንድም ቀን የልቤን ምት ድምፅ ልብ ብዬ ሰምቼው አላውቅም ነበር.....አሁን ላይ ግን ያለማቋረጥ ስምሽን እየጠራ ይረብሸኝ ጀመር....... ከትላንቱ በላይ ናፍቀሺኛል..... 😔😔 @burapp @burapp
Hammasini ko'rsatish...
2.21 KB
Po'stilar arxiv
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.