cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🔵 ETHIO CHELSEA FC FANS 🔵

⚽ ቼለሲን ⚽ እንደግፍ!! ⚽ ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ 🔵 WELL ♻ COME🔵 ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ ➟ ዝውውሮች🔵 ➟ ቪዲዬውች ⚽ ➟ ውጤቶች🔵 ➟ ትንታኔ ይደርሶታል🔵 ➡FREE TO AIR LIVE TV's INFOs

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
278
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የቼልሲው ግብ ጠባቂው ኤድዋርድ ሜንዲ ለክለቡ ቼልሲ በአራት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ምንም አይነት ጎል አላስተናገደም። ግብ ጠባቂው ለቼልሲ በቻምፒዮንስ ሊግ ሁለት ጨዋታ አደረገ ሁለት ክሊን ሺት አገኘ ግን ኬፓ አሪዛባላጋ ለቼልሲ እስከ ዛሬ በቻምፒዮንስ ሊግ በተጫወታቸው ጨዋታዎች ላይ 1 ጊዜ ብቻ ነው መረቡን ሳያስደፍር መውጣት የቻለው!!! ሜንዲ ለቸልሲ ተሰልፎ የተጫወተው 5 ጨዋታዎች ሲሆን ከ5 ጨዋታ 4 ጎል አላስተናገደም 1 ጨዋታ ላይ ብቻ ነው ጎል ያስተናገደው ሜንዲ በዚሁ አቋምህ ቀጥልበት!!!
Hammasini ko'rsatish...
እለተ እሁድ 👇👇👇 መስከረም፦10/01/2013 ዓ.ም. ⚽️ENGLISH PREMIER LEAGUE እና ITALY LEGA SERIE A ተጠባቂ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በቤትዎ ሆነው ያለምንም ክፍያ በቀጥታ እና በ FULL HD በሆነ የምስል ጥራት መመልከት ይችላሉ ። ምሽት ⏰12:30 pm Local Time 👇👇👇 ቼልሲ 🆚 ሊቨርፑል ከምሽቱ ⏰3:45 pm Local Time ጁቬንትስ VS ሳምፕዶሪያ LIVE EXCLUSIVE ON TV FOOTBALL HD (Tajik ) Yahsat1A @52.5°E TP: 11785 H 27500 FEC : 3/4 SID : 0008 Encryption Key : BISS KEY BISS KEY :12 34 00 46 AB CD 00 78 ወይም NEW ; BISS KEY :12 43 00 55 AB CD 00 78 #ሁሌም #ትክክለኛና ወቅታዊ #መረጃ #ለማግኘት፤ 👇👇👇 @SEM_SAT ለወዳጆዎ እና ለጓደኛዎ FORWARD ወይም SHARE ያድርጉ ፤ ለሚኖራችሁ ማንኛውም ጥያቄ 👇👇👇 @SEM_SAT_GROUP 👇👇👇 https://t.me/SEM_SAT
Hammasini ko'rsatish...
SEM SAT™

💐🌻🌷🌹🥀🌺🌸 ምን ይፈልጋሉ🤔 👇👇👇 🍓ሙሉ የዲሽ እቃ 🍎 GSHARE ACCOUNT 🍊 DSTV መግዛት 🍑 ETHIOSAT ማስገጠም ⚒ ሙሉ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና YONI ቴክ ( ሤማ )🕺🏍 👇👇 @SEM_SAT_Ads ADAMA (ናዝሬት ) ለሆናችሁ ብቻ ETHIOSAT ማስገጠም ወይም ማስሞላት ለምትፈልጉ ። 09 22 67 7258 09 30 86 04 06 ይደውሉልን ።

ቸልሲ እሁድ ከሊቨርፑል ጋር እንደ ኢትዮጵያ ስአት አቆጣጠር 12:30 ለሚያደርገው ጭዋታ ፍራንክ ላምፓርድ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች። ስለ ጉዳት ፑሊሲክ ዚዬህ ቺልዌል ከጉዳታቸው ጨርሰው ባለማገገማቸው ለጭዋታው አይደርሱም ቲያጎ ሲልቫም እንዲሁ ልምምድ የጀመረው በቅርቡ ስለሆነ ከጭዋታው ውጭ ነው። ስለ ሊቨርፑል ለኛ ጥሩ መፈተኛ ነው ሚሆነው ሊቨርፑል አሁን ባለበት ጥንካሬው በሊጉ ወዳሚ መሆኑን አሳይቷል። ባለፈው አመት ከነሱ ጋር ጥሩ ተጫውተን ነበር የሚገባንን ውጤት ይዘን መውጣት ባንችልም አሁንም ከዚህ ሊግ ላይ ብቁ ተፎካካሪ ለመሆን እንደ ሊቨርፑል ባሉ ጠንካራ ክለቦች መፈተን ያስፈልጋል። ስለ ጋሬት ቤል ወደ ቶተንሃም መመለስ ቤል በጣም ምርጥ ተጫዋች ነው። ሪያል ማድሪድ የነበረውን ስኬት አይተናል አሁን ወደ ቶተንሃም መመለሱ ደግሞ ለቶተንሃም ተጨማሪ ትልቅ ኃይል ይሆናል። ስለ ቲያጎ ሲልቫ ቲያጎ ሲልቫ በተፈጥሮው መሪ የሆነ ተጫዋች ነው። እሱ እንግሊዝኛ ቋንቋ ጥሩ አይናገርም እዚህ ላይ ቶሎ መስራት ያለብን ነገር አለ እሱ በደንብ እንግሊዝኛ ማውራት እንዲችል። ሌሎችም ብዙ ቋንቋዎችን ሚያወሩ ተጫዋቾች አሉን ተጫዋቾቻችን የመጡት ከብዙ ሀገሮች ስለሆነ። የቲያጎ ቋንቋ ችግር እንዳለ ሆኖ ግን ሁላችሁም ሜዳ ላይ ታዩታላችሁ ምርጥ ተከላካይ ነው። ዬርገን ክሎፕ ትናንት ጋዜጠኞች ከላምፓርድ ጋር ውዝግብ እንዲፈጥር ላነሱት አጀንዳ እና ክሎፕ ግን ጋዜጠኞችን አመናጭቆ ስለመለሰላቸው እኔ ለዬርገን ክሎፕ ትልቅ ክብር አለኝ ሊቨርፑል መጥቶ ስለሰራው ነገርም ሳላደንቅ አላልፍም ግን ሰዎች እኛን ለማጣላት ሚያደርጉት ጥረት ያሳዝነኛል ሰው እንዴት ግድ ተጣሉ ብሎ ይሄን ያክል ይጥራል? በክሎፕ እና በኔ መካከል ምንም አይነት ለብ የለም ፍልሚያችን 90 ደቂቃ ብቻ ነው ከ90 ደቂቃ በኋላ ሁላችንም በምንወደው እግርኳስ አብረን ምንሰራ በመሆናችን በክብር ነው ምንለያየው። የስካይ ስፖርትስ ተንታኞች ከብራይተኑ ጭዋታ በኋላ ሩቤን ሎፍቱስ ቺክን ስላደረሱበት የማጥላላት እና የትችት ትንተና የሩቤንን ታሪክ በደንብ አውቀዋለሁ ገጥሞት የነበረው ጉዳት እጅግ ከባድ እና ከአንድ አመት በላይ ከሜዳ ያራቀው አደገኛ ጉዳት ነበር ጉዳቱ ደግሞ በግሉ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ሚያስገድድ መሆኑ የበለ ልጁን አቋሙ እንዲወርድ አድርጎታል። ሩቤን ከዛ አደገኛ ጉዳት በኋላ ከዚህ ለመድረስ እራሱ ምን ያክል በርትቶ እንደሰራ እኔ ነኝ በቅርበት ስላየሁት ልረዳው ምችለው። ሩቤን ልዩ ተስዕጦ ያለው እና ሁሉ ነገሩ ከፊቱ ሚጠብቀው ልጅ ነው ለተችዎች ቦታ መስጠት የለበትም ሁሉም ከጀርባ ያለውን ችግር ሳያውቅ በስክሪን ብቻ እያየህ ይዘልፍሃል ሩቤን ግን ያለፈበትን እኔ ስለማውቅ እዚህ በመድረሱም ሳላደንቀው አላልፍም አሁንም ከሱ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ልጁ ሙሉ በሙሉ ራሱን አሻሽሎ ይመጣል ብሏል ላምፓርድ። መልካም እድል ለቸልሲ https://t.me/ETHIO_CHELSEA
Hammasini ko'rsatish...
🔵 ETHIO CHELSEA FC FANS 🔵

⚽ ቼለሲን ⚽ እንደግፍ!! ⚽ ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ 🔵 WELL ♻ COME🔵 ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ ➟ ዝውውሮች🔵 ➟ ቪዲዬውች ⚽ ➟ ውጤቶች🔵 ➟ ትንታኔ ይደርሶታል🔵 ➡FREE TO AIR LIVE TV's INFOs

Which club's can stop Chelsea FC on season 2020/2021
Hammasini ko'rsatish...
🇩🇪 GER 1 - 0 Esp 🇪🇦 🔵 Timo Werner 51' ⚽️ live' 🎨 Assist By Robin Gosens @SEM_SAT
Hammasini ko'rsatish...
🏁 Brighton 0 - 1 Chelsea ⚽️ Timo Werner 4' live'
Hammasini ko'rsatish...
➡️ || ቼልሲ Lucas Vazquez ከ ሪያል ማድሪድ ማስፈረም ይፈልጋል! 👉 || ቼልሲ የሪያል ማድሪዱን ኮከብ Lucas Vazquez ላይ ፍላጎት እያሳዩ ነዉ። 👉 || ሰማያዊዎቹ ሉካስ ቫዝኬዝን የፔድሮ እና የዊሊያን ምትክ ለማድረግ እንደ ጥሩ ምርጫ ወስደዉታል ሲል የስፔኑ የዜና ምንጭ Todofichajes ነዉ። ስፔናዊዉ ኢንተርናሽናል በዚህ አመት በሁሉም ውድድሮች 8 ጨዋታዎችን ብቻ ለክለቡ ሪያል ማድሪድ አከናውኗል። 👉 || ተጨዋቹ በ Santiago Bernabeu መቆየት ይፈልጋል ነገር ግን ከ 12 ወር ቦሀላ ኮንትራቱ የሚያበቃው ይህ ተጨዋች በዚዳን ዝዉዉር ላይ ተጨዋቹን በ £17 Million አካባቢ ለመሸጥ እፈለገ ነው። @CHE_FC_NEWS @CHE_FC_NEWS
Hammasini ko'rsatish...
👉|| ከማውሪሲዮ ሳሪ፣ አንቶኒዮ ኮንቴ እና ሎሎችም ታላላቅ አሰልጣኞች ጋር አብሮ መስራት የቻለው ብራዚላዊው የቼልሲ ኮኮብ የኔ ምርጡ አሰልጣኝ ጆዜ ነው ብሏል፦ 🗣 " ከሌሎቹ አሰልጣኞች ይልቅ እኔ ብቃቴን በትክክል አውጥቼ እንድጫወት የረዳኝ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ነው፤ እሱ በኔ ብቃት እምነት ነበረው፣ የኔን አጨዋወት ይወድ ነበር እንዲሁ በራሴ ሙሉ የራስ መተማመን እንዲሰማኝ ማድረግ ችሏል። ሞሪንሆ አብሬ ከሰራኋቸው አሰልጣኞች ምርጡ አሰልጣኝ ነው። " - ዊሊያን @CHE_FC_NEWS @CHE_FC_NEWS
Hammasini ko'rsatish...
🔵| በቼልሲ ቤት ከታዩ ጥምረቶች ምርጡ ፒተር ቼክ x ካርቫልሆ x ቴሪ 🏟| 83 ጨዋታዎችን በአንድ ላይ ተሰልፈዋል ✅| 60 ጨዋታዎችን አሸንፈዋል ❌| 56 ግቦችን አስተናግደዋል 🧤| 45 ጨዋታዎች ላይ ግብ ሳያስተናግዱ ጨርሰዋል 🛡| 72% የማሸነፍ ንፃሬ 🛡| 54% ግብ ሳያተናግዱ ይወጣሉ 🛡| 0.67 ጎሎችን በአማካኝ በጨዋታ ላይ ያስተናግዳሉ። @CHE_FC_NEWS @CHE_FC_NEWS
Hammasini ko'rsatish...