ገርጂ ዲሽ
📡 ቻናላችን ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን 🏁ለናንተ ትኩስ የዲሽ መረጃ እናደርሳለን ። ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/gerjidish Inbox me @Today16 📞📞0963191826
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
502
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
የሰዉ ልጅ ክቡር ሰው መሆን
ክቡር ሰው ሞትዋል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር
በደገነት በፍቅር በክበር
ተጠርቶ በክበር ይሄዳል
ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
ሰወ ተከፍሎበታል ከደም እና ከአጥንት
.........
ስንቱ ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር አደዋ ትናገር ትመስክር
""""" """"" ትናገር ሀገሬ
እንዴት እደቆመኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አድዋ ዛሬ ናት
አድዋ ትናንት
መቼ ተረሱ እና
የወዳደቁት
Photo unavailableShow in Telegram
✍️"በዚህ የጾም ወራት የምትፈጽሙአቸው ሦስት መመሪያዎችንም በሕሊናችሁ ጓዳ በልቡናችሁ ሰሌዳ ትይዙ ዘንድ እወዳለሁ፤ እነርሱም ክፉ ከመናገር መከልከልን፣ ማንንም ሰው እንደ ጠላት ከማየት መቆጠብንና እንደ ልምድ አድርጋችሁ ከያዛችሁት መሐላ ትርቁ ዘንድ ናቸው"
📌ምንጭ
✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣
📚 በእንተ ሐውልታት፣ 3፥21
Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏🙏ይቅርታ🙏🙏🙏
እኔ አብይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብትሆን ያነዳድኳቹህ
የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችኋለሁ ሁላችሁም በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
🙏 የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር 🙏
💛 @ourtime
From Ei du
በ valentine's ቀን እንኳን አደረሳችሁ እወዳችኋለው የሚላችሁ ለሌላችሁ በሙሉ...
#እኔ_እወዳችኋለው 😍
በየቀኑ ምታከብሩት ፍቅር ይስጣችሁ🙏❤️
Happy valentine's Day
😍😍❤️😍😍❤️😍😍
ⒸWina Graphics
,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@ourtime16
Hammasini ko'rsatish...
Our Time
ስለተቀላቀልክ/ሽ አመሰግናለሁ ባለመውጣት አብራችሁኝ ሁኑ🙏🙏🙏 Our group @ourlife16group comment &cross @mysun16
📡YAH SAT @ 52.5°East
📺TurkmenistanSport HD
📶12302.V.27500
@gerjidish
😍ዛሬ ወሰኝ የAFRICA CUP OF NATIONS ጨዋታን በናይል ሳት በቀጥታ በBENI SPORTመከታተል ትችላለችሁ::
🛰Nile sat
🖥BEIN SPORT HD
📶11054 H 27500
🔐FTA
____
---------------------------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
------------------------------------------