cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 አስታዬት👇 @Seadtu

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 703
Obunachilar
-424 soatlar
-77 kunlar
-1030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
ትምህርት ሰጪ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ካነበብኩት የተወሰነውን ላካፍላችሁ በአንድ ወቅት በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበሩ፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ቢሆንም፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች" baba ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1,500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ  ደም ለግሼ የተወሰነ ገንዘብ በማበረታቻ መልክ ተበርክቶልኝ  ሰለነብር የልጄን ፍላጎት አሟላሁኝ" አለ ከግዚያት በኋላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80,000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡  እሱም " የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት"፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ #ዶክተር ሁና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አስክሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? ...  በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ ✍ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን፡፡ መልካም ምሺት ውዶችዬ በዱአችሁ አትርሱኝ جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 አስታዬት👇 @Seadtu
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
#ነቢዩ_ሶለሏሁ_ዐለይሂ_ወሰለም_ከመካ_ወደ_መድና_ጉዞ_ያደረጉት_የአሏህን_ትእዛዝ _ለማክበር_እንጅ_ የመካ_ሙሽሪኮችን_ፈርተው_አልነበረም! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
Hammasini ko'rsatish...
01:35
Video unavailable
#ከሙሐረም_ክስተቶች! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ Face book https://www.facebook.com/alhabesharadio/ You Tube https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos Tik Tok https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973... Telegram
Hammasini ko'rsatish...
1.mp435.33 MB
03:05
Video unavailable
#የኛ_ነቢይ_ዐለይሂ_ሶላቱ_ወሰላም_ጀግንነት! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ Face book https://www.facebook.com/alhabesharadio/ You Tube https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos Tik Tok https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973... Telegram
Hammasini ko'rsatish...
የነቢዩ ጀግንነት.mp469.56 MB
© አዲስ ትምህርት ክፍል ⑤ ⊙ ርእስ = ቢድዐ እና የሸሪዐ ድንጋጌ ብዙ ውዥንብሮች እና መልሶቻቸው ። © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ ☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ " ☞ ቀጣይ ክፍል ይጠብቁን https://t.me/elmudinIslamicstudio/16024
Hammasini ko'rsatish...
ቢድዐ_እና_የሸሪዐ_ድንጋጌ_ክፍል_⑤_ሀቢብ_ኑሩ.mp39.04 MB
© አዲስ ትምህርት ክፍል ④ ⊙ ርእስ = አሏሁ ሙውጁዱን ቢላመካን የሚለው ከማስረጃ አንፃር ። ውዥንብሮች እና መልሶቻቸው © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ ☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ " ☞ ቀጣይ ክፍል ይጠብቁን https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1487
Hammasini ko'rsatish...
መውጂድ_ቢላመካን_ከቁርአን_እና_ሒዲስ_ክፍል_④.mp312.48 MB
© አዲስ ትምህርት ክፍል ⑥ ⊙ ርእስ = ተወሱል እና እርዳታ ፍለጋ ። © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ ☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ " ☞ ቀጣይ ክፍል ይጠብቁን https://t.me/elmudinIslamicstudio/16035
Hammasini ko'rsatish...
ተወሱል_እና_እርዳታ_ፍለጋ_ክፍል_⑥_ሀቢብ_ኑሩ.mp313.61 MB
01:40
Video unavailable
#ቀናቶች! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ Face book https://www.facebook.com/alhabesharadio/ You Tube https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos Tik Tok https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973... Telegram
Hammasini ko'rsatish...
qen.mp437.26 MB
02:09
Video unavailable
#ለጋስነት! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ Face book https://www.facebook.com/alhabesharadio/ You Tube https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos Tik Tok https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973... Telegram
Hammasini ko'rsatish...
meleges.mp448.49 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.