cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መንቆረር 🇪🇹 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 🇪🇹

ይህ የመንቆረር 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ። https://t.me/Menkorer_Times ® እውነተኛ ድምፅ! በዩቱዩብ: https://www.youtube.com/channel/UCHdXu0p-tf4VUNquYt0UIDQ

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
553Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

በደብረ ኤልያስ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ የገጠር ቀበሌዎች ላይ እያጋጠመ ያለው የጽጥታ ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ መምጣቱ ለህዝባችን ትልቅ ስጋት ሆኗል ። በዚህ ሰአት መላው የአማራ ክልል በአምባገነኑ ስራአት በገዳዩ ኦነግ ሸኔ በተወረረበት ወቅት እርስ በእርሳችን ተነጋግረን ችግራችንን በጋራ በመሆን የአምባገነኑ ስርአት ማስወገድ ሲግባን እርስ በአርሳችን ወደ አላስፈላጊ ነገሮች መግባታችን እጅግ እሳዛኝ ነው ። በተለይ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ላይ በተከሰተው ውስጣዊ ችግር ትልቅ መፍትሄ ይፈልጋል ሁላችንም ይህን ነገር ሳይውል ሳያድር ሁላችንም የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ ያስፈልጋል ። 👉ሌላ ተልዕኮ ይዛችሁ በህዝባችን ላይ ትልቅ ስጋት የሆናችሁ ታጣቂዎች ከስህተታችሁ ታርማችሁ ሌላ ተጨማሪ እልቂት ከመፈጠሩ እና ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት ከመስራታችሁ በፊት ከወንድሞቻችሁ ጋር ድሮ ወደ ነበረው ፍቅራችሁ ተመልሳችሁ የአምባገነኑን የኦሮሙማውን ስርአት ወደ ማይመለስበት በመቅበር ህዝባችንን ለነጻነት እናብቃው ።
Hammasini ko'rsatish...
በደብረ ኤልያስ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ የገጠር ቀበሌዎች ላይ እያጋጠመ ያለው የጽጥታ ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ መምጣቱ ለህዝባችን ትልቅ ስጋት ሆኗል ።
Hammasini ko'rsatish...
ኬኖ ቤት መግባት የሚፈልግ ብዛት 2 ፆታ ሴት ደሞዝ 5000 ሁለት ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት አድራሻ እንቁላል ፋብሪካ ወደ ፓስተር የሚወስደው መንገድ 0900005324
Hammasini ko'rsatish...
የ2025 DV-lottery መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ይሄንን ሊንክ መጠቀም ትችላላቹ ‼️‼️ DV መሞላት የሚጀመረው ከዕሮብ መስከረም 23 ጀምሮ ነው https://dvprogram.state.gov/
Hammasini ko'rsatish...
"በተሸበሸበው የግንባሩ መስመር ይታየኛል ጠላት በክንዱ ሲሰበር..."
Hammasini ko'rsatish...
ብርሀኑ መንግስት ይባላል። በደብረማርቆስ ከተማ በሞባይል ሽያጭና ጥገና ይተዳደር የነበረ ልጅ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት ከቤት አውጥቶ በአደባባይ ከረሸናቸው መካከል አንዱ ነው።
Hammasini ko'rsatish...