cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኑርሁሴን - (ፍቅር ሰባኪ)

*ፍቅር❤ ብቻ እንደገና ህይወትን ሊያነቃቃ ይችላል::

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
693
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የረመዷን ልዩ ድባብ በየሀገራቱ
Hammasini ko'rsatish...
1.42 KB
#ከፍቅር_በላይ : : አፍቅሮኛል እያልሽ ያወጋሽው ወሬ፣ ስንት ጆሮ አልፎ ከኔም ደርሷል ዛሬ። በኔ መውደድ ታስሮ መላወስ ከብዶታል፣ ያልሺውም ንግግር ከጆሮዬ ገብቷል። ከራሴው ሳትሰሚ ሳታውቂው እርግጡን፣ የብብትሽን ጣልሽ ስታልሚ ቆጡን። ሁሉን ሰምቻለው ማን ምንስ እንዳለኝ፣ አንቺ አፍ እንዳለሽ እኔም ጆሮ አለኝ። : : ምንም ይሁን ምንም፣ ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም፣ እውነቱ ግን ይህ ነው እኔ አላፈቅርሽም፣ እኔስ አልወድሽም። : : እርግጥ ነው አልክድም... ከቤትሽ ፊት ለፊት ከዋርካው ጥላ ስር ሁሌ እቀመጣለው፣ ዕድል ያልቀናኝ ለት ያላየውሽ እንደው ጭንቄን አምጣለው፣ ያየውሽም ከሆን እንደ ረጋ ወተት በደስታ እናጣለው። : : እርግጥ ነው አልክድም... ያ የሰፈራችን ጠብደሉ ጎረምሳ በጨዋታ መሀል ሲሰድብሽ ስሰማ፣ በጣም ተናድጄ ፈንክቼው ሮጬያለው ጠብቄ ጨለማ። ደግሞም የሆነ ጊዜ በመንገድ እያለፍሽ አንዱ ጓደኛችን የለከፈሽ ለታ፣ ደም ፋላቴ መቶ አዝንቤበታለው የቡጢ ጋጋታ። : : እርግጥ ነው አልክድም... ሳገኝሽ ስቄያለው ሳጣሽም ከፍቶኛል፣ አንቺን ብቻ እያየው በመንገድ ሳቀናም ስልክ እንጨት ገጭቶኛል፣ ትረፍ ሲለኝ ከላይ መኪናም ስቶኛል። : : እርግጥ ነው አልክድም... ጎኔና ፍራሼ የገጠሙ ጊዜም በህልሜ አይሻለው፣ ስምሽን ሲጠሩት የጠሩኝም መስሎኝ ስንቴ አቤት ብያለው፣ አዝነሽ ያየው ቀንም ደም እንባ አልቅሻለው። : : ይህንም አልክድም... ምንም ቢሆን ምንም፣ እኔ አንቺን አልወድም። : : አፍቅሮኛል ብለሽ ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም፣ እውነት እውነት ስሚኝ አላፈቀርኩሽም። : : ይህ ፍቅር አይደለም፣ ይህ መውደድ አይደለም፣ ለጓደኞችሽም ዳግም ስታወጊ፣ ከዚህ የተሻለ ሌላ ቃል ፈልጊ። አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አትግደዪ፣ ከፍቅር በላይ ነው ያፈቀረኝ በዪ፣ ከመውደድ በላይ ነው የወደደኝ በዪ። #ሄኖክ_ብርሃኑ
Hammasini ko'rsatish...
አግብተሽ ተፈተሽ ፤ እንዲህ ካማረብሽ እኔም ላንዴ ላግባሽ... ባ'ልጋ ጨዋታ ነዉ የሚጠራዉ ፊትሽ! 😃😂
Hammasini ko'rsatish...
ሙሽሮች ለብቻቸዉ ተጠየቁ ወንዱ፦ 'የማገባዉ ብዙዎቹ ጓደኞቼ ስላገቡ ነዉ። ከዚያ የባሰዉ ደግሞ ስሜቴ ከልክ በላይ እየተፈታተነ ችግር ዉስጥ እያስገባኝ ስለሆነ ሸህዋዬን ለማስታገስ ነዉ።' አለ። ሴቷ፦ 'እሱን የማገባዉ ስለወደድኩት ወይም የምፈልገዉ አይነት ወንድ ስለሆነ አይደለም። እድሜዬ እየገፋ ነዉ። ወጣትነቴ እያለፈ ነዉ። የማፈቅረዉ ወንድ ከሌላ ሰዉ ጋር ስለተጣመረ የመዉለጃ እድሜ ክልሌ እንዳያልፍና ያለ ባል ከምቀር ያለኝ አማራጭ የጠየቀኝን ወንድ መቀበል ነዉ።' አለች። ብዙዎቻችን ወደ ትዳር የምንገባበትን አላማ አናዉቅም። እድሜያችን እየገፋ ሲሄድ እየበሰልን መሄድን ሲገባን እንደገና እንጭጭ የምንሆነዉ ነገር በህይወታችን ላይ ትልቅ ጠባሳ ይጥልብናል!! እንሰብበት ...
Hammasini ko'rsatish...
አንዱ መንገድ ላይ ፌንት አድርጎ ጓደኛውን "ምን ሆኖ ነው ?" ብዬ ስጠይቀው... "ፍቅረኛውን ያለ ሜካፕ አይቷት" 😳😳
Hammasini ko'rsatish...
victory-1.pdf1.05 MB
victory-2.pdf9.28 KB
victory-3.pdf5.85 KB
Hy sewoch Our channel will not be able to provide services due to the accident for a limited time🙏 Stay tuned until we return🖕🖕
Hammasini ko'rsatish...
...💞 💝ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ከሙእሚኖች መካከል የተሟላው ሙእሚን በስነ ምግባሩ ጥሩውና ለሚስቱ ገራገር የሆነው ነው፡፡›› በፍቅር የተሞላ ውብ ምሽት ይሁንላችሁ😍 https://t.me/Love_is_blessed
Hammasini ko'rsatish...
🍂.........✍ ''ሁሉም ሰው ታሪኩን እንዲፅፍ ብእር ተሰጠው። አንዱ ታሪኩን ለማሳመር ይተጋል፣ ሌላኛው ደሞ ለማበላሸት። 🍂 🦋'''ህይወት ውብ ናት ውብ ነገር አፍራባት።''✍ ✏️ @Love_is_blessed
Hammasini ko'rsatish...
💘🍃🌹🍃.......✍🏼 💜ወዳጀ ሆይ! አስተውል ቅንነት ወይም ደግነት ማለት በጎ ላደረገልህ ሰው በጎ መዋል ፤ ለሰጠህ ሰው መስጠት ፤ ለሳቀህ ሰው መሳቅ አይደለም ነገር ግን ክፉ ወይም መጥፎ ለዋለልህ ሰው መልካም መሆን ነው።💙 https://t.me/Love_is_blessed 👒______________👒
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.