cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Remedial Students 2016

We can get remedial Notes and info for all University

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
202
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እስካሁን በሁሉም ዩንቨርስቲዎች የ2016 ለሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ አልተደረገም እናም ዩንቨርስቲዎች ጥሪ ማድረግ ሲጀምሩ የምናሳውቅ ይሆናል በትግስት ጠብቁ @remedial_students_2016
Hammasini ko'rsatish...
📚 ግቢ ላይ የት የት ቦታዎች ማንበብ እንችላለን❓ 📍በ ሁሉም የግቢ ተማሪዎች ሊባል በሚቻመልኩ በግንባር ቀደምነት ተመራጭ የሆኑ የመቸከያ ቦታዎች መካከል፡ 📖 1ኛ) ላይብረሪ 📖 2ኛ) ስፔስ 📖 3ኛ) ዶርም     📚 ላይብረሪ 👩‍🏫👨‍🏫 12 አመታትን በትምህርት ላሳለፈ ተማሪ ስለ ላይብረሪ መናገር ልጅ ለ እናቷ ምጥ እንደ ማስተማር ነው😁። ነገር ግን ግቢ ላይ ስላለው የ ላይብረሪ የአሰራር ስርአት አንዳንድ ነገር ማወቁ አይከፋም😊። 📖 ላይብረሪ አያሌ በሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተወዳጅ የሆነ የመቸከያ ፡ የመሰገጫ ፡ የመፍለጫ ቦታ ነው። 👨‍🏫 ታዲያ ላይብረሪ ሔደን ለመገልገል ልንተገብራቸው የሚገቡ ደንቦች ና መመሪያዎች አሉ። በ ሁሉም ግቢ ተፈፃሚነት ያላቸውን ደንቦች ና መመሪያዎች ጠቅለል ባለ መልኩ እንመልከት። 📍 የ ግቢ መታወቂያ ካር ወይም ID Card መያዝ ግዴታ እና ግዴታችሁ ነው ላይብረሪ ስትሔዱ። 😎 ሰሞኑን ግቢ ልትገቡም አይደል ፡ እንደገባችሁ ከ 2 እና ከ 3 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የ ግቢ መታወቂያ ካርድ ይሰጣችሗል። ስለዚህ መታወቂያ ካርድ መያዝ ግዴታ ነው ላይብረሪ ስትሔዱ። 📍 ጠሽ ጠሽ የሚል ሸበጥ ጫማ መልበስ ፈፅሞ የተከለከለ ነው። ቋ ቋ ቋ የሚል Hill ጫማ መልበስ የተከለከ ነው👠። እንዲሁም ውስጥ ላይ ማስቲካ ማነክ አይቻልም። 📍 Ear phone የተከለከለ ነው☹️።  ላይብረሪ ውስጥም እያነበባችሁ ear phone መጠቀም አይቻልም የሚል ህግ አለ ፤ አሴነባቢዎቹ አካባጅ ከሆነ ለቅጣት ይዳርጓችሗል ፤ ገጠመኝ ስላለኝ በዚህ ጉዳይ። በዛውም ልክ ደግሞ የማያካብዱ አስነባቢዎች አሉ። 👆 እንግዲህ ከሞላ ጎደል መሰረታዊ የሚባሉት መመሪያዎች ናቸው። 👨‍🎨👩‍🎨 ታዲያ የ ላይብረሪው መግቢያው በር ላይ የ ላይብረሪ ዘበኞቾ፡ ተቆጣጣሪዎች አሉ። ልክ ከ ላይብረሪው መግቢያ በር ስትደርሱ Id card አውጥታችሁ ለ ተቆጣጣሪዎቹ ማሳየት ይኖርባችሗል። መመሪያዎቹን ካላሟላችሁ ይመልሷችሗል። ምንም ርህራሔ የለም😟። 😎 ደንብና መመሪያውን ካማላችሁ ግን Sanitizer 🤲 አድርገውላችሁ በክብር ወደ ውስጥ እንድትገቡ ይፈቅዱላችሗል። 🔐 Ok አሁን ተቆጣጣሪዎችን አልፈን ወደ ላይብረሪው ውስጠኛው ክፍል እና ግብዳ ግብዳ መፅሀፍ በ ስርአት ወደ ተደረደሩበት ቦታ እያመራን ነው። እስቲ ተከተሉኝ፡ 📚 እሺ እንግዲህ ላይብረሪው ውስጥ ከገባን በሗላ የምንፈልገውን መፅሀፍ እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው🤔❓ 🤗 በሁለት አይነት መንገድ ማግኘት እንችላለን። 🎈1ኛው) Open book ነው። 🎈2ኛው) በ ላይብረሪስቶች አማካኝነት።    📚Open book Open book የሚባለው ምን መሰላችሁ😊 📖 የ እያንዳንዱ ኮርስ ወይም subject መፅሀፍቶች ስርአት ባለው መልኩ ተደርድረው ፡ ከመድረደሪያው ላይ የኮርሶቹ ወይም የ ሰብጀክቶቹ ስም በ ማርከር ተፅፎ ተለጥፏል። 📖 ስለዚህ እናንተ ከተደሩት መፅሀፍ መካከል የምትፈልጉትን መፅሀፍ መርጣችሁ ታወጣላችሁ። ከዛስ🤔❓ ከዛ ያወጣችሁትን መፅሀፍ ይዛችሁ ቀጥታ ወደ ላይብረሪስቶች ወይም አስነባቢዎች ትሔዳላችሁ። ከዛ ID card ኣችሁን ለ ላይብረሪስቶች ትሰጣላችሁ። ID card ከሰጣችሁ በሗላስ🤔❓ ከዛ መፅሀፋችሁን ይዛችሁ ብትፈልጉ ground ላይ ሁናችሁ ብትፈልጉ ፎቅ ላይ ሁናችሁ ፡ ብትፈልጉ tension box ውስጥ ሁናችሁ ብትፈልጉ ከ tension box ውጭ ሁናችሁ ፡ አሪፍ እና ምቹ ወንበሮች አሉ ከዛ ቁጭ ብላችሁ መሰገጥ መቸከል ነው። ከዛ አንብባችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ መፅሀፋን ካነሳችሁበት ቦታ ትሔዱና በስርአት መልሳችሁ ታስቀምጣላችሁ። ከዛ ከላይብረሪስቶች ሒዳችሁ ID card ኣችሁን ትቀቡሉ እና ትወጣላችሁ ማለት ነው። ከዛ ፈተናውን ድፍን😋። መድፈን ይቻላል ውዶቼ።      📚ላይብረሪስቶች ሁለተኛው መፅሀፍ የምናገኝበት ዘዴ በ አስነባቢዎች ወይም በ ላይብረሪስቶች አማካኝነት ነው። እንዴት መሰላችሁ ውዶቼ🤔❓ 📖 ላይብረሪ እንደገባን ቀጥታ ወደ አስነባቢዎቹ እንሔድና የምትፈልጉትን የመፅሀፍ ስም ትገሩታላችሁ/ትነግሯታላችሁ፡ ከዛ እኑሱም መፅሀፉን አምጥተው ይሰጧችሗል። መፅሁፉን ስትቀበሉ ID card ኣችሁን ለአስነባቢዎቹ ትሰጣላችሁ። ከዛ መፅሀፋችሁን ይዛችሁ አሪፍ እና ምቹ ወንበሮች አሉ ከዛ ቁጭ ብላችሁ መቸከል ነው። አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ፡ መፅሀፋን ለላይብረሪስቶች አስረክባችሁ ID card ኣችሁን ተቀብላችሁ ትወጣላችሁ ማለት ነው። 📚 እንግዲህ አንዳንድ ላይብረሪዎች ላይ የምትፈልጉትን መፅሀፍ የምታገኙት በ open book አማካኝነት ነው። አንዳንድ ላይብረሪዎች ላይ ደግሞ የምትፈልጉትን መፅሀፍ የምታገኙት በላይብረሪስቶች አማካኝነት ነው። ስለዚህ እንደ ላይብረሪው የአሰራር ስርአት መገልገል ትችላላችሁ። 📚 ታዲያ ላይብረሪ ውስጥ ስናበብ ፡ ሰላማዊ ሌሎች ተማሪዎችን ሊረብሽ በማይችል መልኩ መሆን አለበት። ከ ተቁነጠነጣችሁ ፡ ማን አለብኝ ብላችሁ ዘራፍ የምትሉ ከሆነ ተቆጣጣሪዎች ስላሉ ጓ ይሉባችሗል። 📚 ግቢ ላይ ላይብረሪዎች 24 ሰአት ሊባል በሚቻል መልኩ ክፍት ናቸው። ከ ጧቱ 12:00 ሰአት እስከ ጧቱ 2:00 ሰአት ብቻ ነው የማይሰሩት። ስለዚህ በፈለጋችሁበት ሰአት ሒዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። 📚 እዚጋ ግን ለ ሴቶች እህቶቻችን የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ፡ ሌሊት ላይ ላይብረሪ ሔደሽ ማንበብ የምትፈልጊ ከሆነ በፍፁም ብቻሽን እንዳትሔጂ። 3 ወይ 4 ሁናችሁ ሰብሰብ ብላችሁ ነው መሔድ ያለባችሁ። መደፈር የሚባል ነገር አለ😓። ገጠመኞችን ስለማውቅ ነው። አንዱን ገጠመኝ በትንሹ ልንገራችሁ። 👩‍🏫 ልጅቷ ሰቃይ ተማሪ ናት ። Cumulative 3.96 ነው ያላት። እና ልጅቷ ቀን ቀን ማንበብ አትወድም። ከ ሌሊቱ 5 ሰአት በሗላ ነው የማንበብ ልምድ ያላት። እና እንደተለመደው ሀገር ሰላም ነው ብላ ሌሊት 5 ሰአት አካባቢ ላይብረሪ ሔደች። ከዛ እሷም ማንበቧን ተያያዘችው። ከሌሊቱ 10 ሰአት  አካባቢ ግን ያልጠበቀችው ዱብ ዕዳ ሰይፍ በነፍሷ ሊያልፍ ሆነ። 📚 በርካታ ተማሪዎች ላይብረሪውን ጥለው ወጥተዋል። ላይብረሪስቶች ወይም አስነባቢዎቹ የሰውነት ባህሪ አሸንፏቸው ለ እንቅልፍ እጃቸውን ሰጥተዋል። አስነባቢዎቹ ደማሚት ቢፈነዳ እንኳን መስማት በማይችሉበት ሁኔታ ለ ሞት በተቃረበ በሚመስል እንቅልፍ ተጠምደዋል። 📚 ወዲህ ደግሞ፡ ስሜቱ ያሸነፈው ፡  በፍትዎት ልቡ የታወረ የዚቺን ሰቃይ ተማሪ ተስፋ ና ልፋት ገደል ለመክተት ፡ ወደዚች ሰቃይ  ተማሪ ያመራል። 😁 ልባችሁን አንጠለጠልኩት መሰል። ብቻ ልጅቷ በ ተአምር ከ መደፈር አደጋ ተረፈች🙏። አሁን ልጅቷ GC ናት የማዕረግም ተመራቂ ናት👩‍🎓። 📚 ተወዳጆች ሴቶች ሆይ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ፡ ምሽት ላይ ላይብረሪ ስትሔዱ ብቻችሁን አትሒዱ ፡ በቃ በጨለማ ራሳችሁን በሚያጋልጥ መልኩ አትንቀሳቀሱ ምክንያቱም ብዙ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ነው ግቢ የሚገባው። 😊 ለዛሬ ይብቃን። በቀጣይ ደግሞ ስለ space እና dorm ሹክ እንባባላለን። Share with your friends 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @remedial_students_2016
Hammasini ko'rsatish...
Let's discuss easily and briefly in short time mathematics those lessons: Chapter 1: Solving Equations and Inequalities -Solving Equations and Inequalities -Equations involving exponents and radicals -SystemSystem of linear equations in two variablesof linear equations in two variables -Equations Involving Absolute Value -Inequalities involving absolute values -System of linear inequalities in two variablesSystem of linear inequalities in two variables -Quadratic equations and inequalitiesQuadratic equations and inequalities
Hammasini ko'rsatish...
do you want to finish studying for your exams in a short time? @remedial_students_2016
Hammasini ko'rsatish...
Remedial 2016 for all University

We can get remedial Notes and info for all University

study for free and succeed in your exams!
Hammasini ko'rsatish...
Certainly! Here are some additional details about solving equations involving exponents and radicals: Exponents: 1. Zero Exponent: Any nonzero number raised to the power of zero is equal to 1. For example, a^0 = 1, where 'a' is any nonzero number. 2. Negative Exponents: A negative exponent indicates the reciprocal of a number. For example, a^(-n) = 1/a^n. 3. Fractional Exponents: Fractional exponents represent roots. For example, a^(1/n) represents the nth root of 'a'. The exponent 1/2 represents the square root, and 1/3 represents the cube root. Radicals: 1. Index of a Radical: The index of a radical (√) indicates the root being taken. For example, the square root (√) has an index of 2, while the cube root (∛) has an index of 3. 2. Simplifying Radicals: Simplify radicals by factoring the number inside the radical and expressing it as a product of prime factors. For example, √(12) = √(2 * 2 * 3) = 2√3. 3. Rationalizing the Denominator: If you have a radical in the denominator of a fraction, multiply the numerator and denominator by the conjugate of the denominator to eliminate the radical in the denominator. Example: Simplify √(3/5). - To rationalize the denominator, multiply the numerator and denominator by the conjugate of the denominator, which is √5. - √(3/5) * (√5/√5) = (√(3*5))/(√(5*5)) = √15/5. Equations Involving Exponents and Radicals: 1. Combining Exponents and Radicals: When solving equations involving both exponents and radicals, simplify the equation by applying exponent rules and simplifying radicals. Then, proceed with the usual techniques for solving equations. 2. Isolating the Variable: To solve equations involving exponents or radicals, isolate the variable on one side of the equation by applying inverse operations. 3. Checking Solutions: After obtaining a solution, substitute it back into the original equation to ensure it satisfies the equation. Example: Solve the equation √(2x + 1) - 3 = 4. - Add 3 to both sides: √(2x + 1) = 7. - Square both sides: (√(2x + 1))^2 = 7^2. - Simplify: 2x + 1 = 49. - Solve for x: 2x = 48, x = 24. Important Tips: - When raising both sides of an equation to a power, be cautious of introducing extraneous solutions. Always check your solutions to ensure they are valid. - Remember to follow the order of operations when simplifying expressions involving exponents and radicals. Practice a variety of problems involving exponents and radicals to build confidence and proficiency in solving equations.
Hammasini ko'rsatish...
Mathematics Chapter 1: Solving Equations and Inequalitie Equations Involving Exponents and Radicals Exponents: - An exponent represents the number of times a base should be multiplied by itself. It is denoted by a superscript number placed to the right of the base. - The general form of an exponent equation is: base^exponent = result. - To solve for the variable in an exponent equation, you need to use inverse operations. - If the bases are the same on both sides of the equation, you can equate the exponents and solve for the variable. - If the exponents are the same on both sides of the equation, you can equate the bases and solve for the variable. Example: Solve the equation 2^x = 16. - Since the bases are different, we can rewrite 16 as 2^4. - Equating the exponents, we have x = 4. Radicals: - A radical (√) is a symbol that represents the root of a number. The most common radical is the square root (√), which represents the second root. - The general form of a radical equation is: √(expression) = result. - To solve for the variable in a radical equation, you need to apply inverse operations. - If the radical is squared on both sides of the equation, you can remove the radical by squaring both sides. - If the radical is cubed on both sides of the equation, you can remove the radical by cubing both sides. Example: Solve the equation √(x + 3) = 5. - To remove the square root, we square both sides of the equation: (√(x + 3))^2 = 5^2. - Simplifying, we get x + 3 = 25. - Solving for x, we have x = 22. Solving Equations with Exponents and Radicals: - Sometimes, equations involve both exponents and radicals. In such cases, you may need to eliminate one before solving for the variable. - You can eliminate an exponent by raising both sides of the equation to an appropriate power. - You can eliminate a radical by raising both sides of the equation to an appropriate power to cancel out the radical. Example: Solve the equation (√(x + 2))^2 = 9. - To eliminate the square root, we square both sides of the equation: [√(x + 2)]^2 = 9^2. - Simplifying, we have x + 2 = 81. - Solving for x, we get x = 79. Important Tips: - Check your solutions by substituting them back into the original equation to ensure they satisfy the equation. - Be aware of extraneous solutions, which may arise when simplifying equations involving radicals. Remember, practice is essential to develop your skills in solving equations involving exponents and radicals. Work through various examples and seek clarification if you encounter any difficulties.
Hammasini ko'rsatish...
We will be learn in this channel: English Mathematics Biology Chemistry Physics History Geography
Hammasini ko'rsatish...
Share this channel for your friends https://t.me/remedial_students_2016
Hammasini ko'rsatish...
Remedial 2016 for all University

We can get remedial Notes and info for all University

Certainly! Here are some additional details about the Present Perfect tense: 1. Connection to the Present: The Present Perfect tense emphasizes the connection between past actions or events and the present moment. It is often used when the result or impact of the action is relevant to the current situation. For example: - I have lost my keys. (The action of losing the keys in the past has a direct impact on the present situation of not being able to open a door.) 2. Time Expressions: The Present Perfect tense is commonly used with specific time expressions that indicate the relevance of the action to the present. Some examples of time expressions used with the Present Perfect tense include: - Just: I have just finished my work. - Recently: They have recently moved to a new city. - Already: She has already eaten breakfast. - Yet: Have you finished your homework yet? - Ever: Have you ever been to Italy? 3. Unspecified Time: The Present Perfect tense is often used to talk about actions or events that occurred at an unspecified time in the past. It focuses on the fact that the action has happened rather than when it specifically occurred. Examples include: - They have visited that museum before. (The specific time is not mentioned, but the fact of visiting the museum is highlighted.) - He has written several books. (The emphasis is on the fact that he has written books, without specifying when each book was written.) 4. Present Perfect Continuous: In addition to the Present Perfect tense, there is also the Present Perfect Continuous tense. This tense is used to describe actions or events that started in the past, have been ongoing, and may continue into the present. For example: - She has been studying for three hours. (The emphasis is on the duration of the continuous action of studying, which started in the past and is still ongoing.) 5. Non-Use of Past Time Expressions: Unlike the past simple tense, the Present Perfect tense does not typically use specific past time expressions such as "yesterday," "last week," or "two years ago." This is because the focus is on the connection to the present rather than a specific point in the past. Remember, the Present Perfect tense is a versatile tense used to convey actions or events that have a connection to the present. Practice using it with various verbs and contexts to become more comfortable and proficient in its usage.
Hammasini ko'rsatish...