"Poems" by Santa✏️
✍Santa_¥€ ... ለምኔ? --------- 🤔ባለፈ_ክረምት_አዲስ_ቤት_ላልሰራ፣ ለምን_ቦታ_ልስጠው_ለሀዘን_ለመከራ💃 📖ካልተፃፈ_ከላይ_ካልታደለ_ለኔ፣ ያለፈን_መፈለግ_ማስታወስ_ለምኔ🤷♀? 📔ከየልቦቻችን የተዘመሩ አዳዲስና ወቅታዊ ግጥሞች 📚ያልተነሱ ሀሳቦች እና ፅሁፎች📚 ለማንኛውም አስተያየት/ጥያቄ @angeli2121 @fiyorrina
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
562
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ህልም እልም
ገጣሚ እና አንባቢ፡አብርሽ
👌👌👌👌join👌👌👌👌👌
🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏
👍👍 @poeminvoice 👍👍
1.35 MB
አይመስለኝም ነበር
✍Fiyori ነኝ
ጨረቃ ጧት ወታ ተፈጥሮን ብክድም፣
ውጥንቅጧ ወቶ መሬት ብትናድም😦
የራሷ አካል ከብዷት ብትንቀጠቀጥም፣
አለም🌎 ብትዛባ ምድር ብትናጥም፣
አልያም🤔
.....
😍😍😍
መጨረሻውን በአራት ነጥብ አልዘጋውም...ምክንያቱም
#ገና_አላለቀም😒
2.78 KB
Hammasini ko'rsatish...
5.25 KB
(ይድረስ ለወደፊት ባሌ🥰)
🙄በቃኝ
----------
የቋንቋህ ሰዋሰው የቃላትህ ውሉ
ምንም አይገባኝም የምትለኝ ሁሉ
...............ምታወራኝ ሁሉ🤬
ልብህ💙 ወዲያ ማዶ አካልህ ከኔ ጋ
ጎኔ ቁጭ ብለህ መንፈስህ አይረጋ
ጉራንጉር የበዛው ያንተነትህ ጓዳ
ካገኛት ይከንፋል ከቶ መች ሊጎዳ
በቃ አትከተለኝ ሲጠሉህ ተረዳ😏
.
ትዝ አልበልህ በቃ ስሜንም አታንሳ
ያንተ አለመሆኔን በፍፁም አትርሳ..
የጥንቱ ወጋችን ፍቅርን በጠመንጃ
እጥፍ ይሻለኛል ካንተ አንጃግራንጃ🤨
እንደውም እንደውም...
🤷♀ለምን እንደምወድህ እንጃ፣
ካልሆነ በስተቀር የፈጣሪ ፍርጃ፣
.
#በቃኝ እጅ_ እጅ_አልከኝ
🤔ብዬ ያልኩህ ለታ፣
ወይ ከሀኪሞች ዘንድ ወይ ከፀበል ቦታ👳♂
ወስደህ አፀብለኝ ወይም👨⚕አሳክመኝ
እውነት አንተን መውደድ ማመን ከደከመኝ
.
ቀለበቴ ወልቆ💍...........
በሱ ስም የማልኩት ማላው ከተረሳኝ
ፈጣሪም ጨክኖ
አንድ ያለኸኝን ሰው አንተን ፍቅሬን ይንሳኝ
..
❣❣
(Angeli😍)
@Axelym @Axelym @Axelym
I know how pain can change a person from good to bad, from weak to strong, from angel to a really heartless person
@axelym
Although people thought🤔that being crazy means just tearing one's cloth...or making others run, threatening by z stone😐 or talking alone or screaming,....
No!bb for me being crazy means be far from those beautiful eyes🤩 it means when I can't see ur ugly face 3 times a day.
My luv being crazy means losing u from my sight my addition😍😔
❣Sep 9
@Axelym
@Axelym
@Axelym
Delete 3 from your life
1. Wifi
2. GF/BF
3. Your mom
4. Friends
5. Video games
6. Yourself
7. Social media
8. Money
9. School
@axelym
Delete 3 from your life
1. Wifi
2. GF/BF
3. Your mom
4. Friends
5. Video games
6. Yourself
7. Social media
8. Money
9. School
@yekaldebdabewoch
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.