cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Just for ዝገት

@estif26

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
217
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በ 2013 ያስቀይምኳቹ ይቅርታ አድርጉልኝ በ2014 ስለምደግመው የይቅርታ ልባቹ አይለየኝ😜🤣
Hammasini ko'rsatish...
የራሴ ባንክ ያለኝ ሰው ነኝ ብዬ ጠብሻት የትኛው ነው ግን ያንተ ባንክ ስትለኝ... #Power_Bank 😜🤣😂
Hammasini ko'rsatish...
#ይገርማችዋል እኛ የገዛነው በግ በአአአአአ ሲል ጎረቤት በግ ሰምቶ በበግኛ መልሶ በአአአአአአአአ አለሁ..... ሌላኛዉ በግ ደሞ ይሄን ፖስት እየያነበበ ነዉ😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
አንዷን ዛሬ ታክሲ ሰልፍ ላይ ከኋላዬ ቁማ ወደ ዉስጥ ስንገባ አንቺ ቅደሚ እላታለሁ ኧረ ባክህ #ቂጤን ልታይ ብላ #አዋረደችኝ ምንድነው ሴቶች አረጋጉት እንጂ እንዲህ ቀድሞ የሰውን #ሀሳብ ማወቅ ምን የሚሉት ነዉ። 😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
#ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?›› #ባባ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ›› #ሀኪም፡- ‹‹ በጣም ጥሩ! ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?›› #ባባ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ😂😂
Hammasini ko'rsatish...
ስታፈቅር ትጓዳለህ ስትጎዳ ያፈቀርከውን መጥላት ትጀምራለህ መጥላት ስትጀምር ለመርሳት ትሞክራለህ ለመርሳት ስትሞክር መናፈቅ ትጀምራለህ😘😘😘 መናፈቅ ስትጀምር ድጋሜ ፍቅር ውስጥ ትገባለህ!!! በቃ ከልብ ማፍቀር ችግሩ ይሄ ነው.
Hammasini ko'rsatish...
ሁለት ሴት አስረግዞ አንደኛዋን አሶርጂ ብሏት ሁለተኛዋ መንታ ወለደች😳😜🤣
Hammasini ko'rsatish...
ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና ፍቅረኛ መያዝ ፈልጋለው እባካችሁ #Girl ፈልጉልኝ ❗️❗️ 🍒🍒🍇🍇🍓🍓 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🍫🍫🍿🍿🍿 እባካችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳታሳፍሩኝ 🎈🎈🎈🎉 🥰😘😍🥰😍🥰❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ ቺክ ልጀነጅን እኔ፣ "Hey" እሷ አከታትላ mare endet neh? እኔ፣ "😏 ባለ ስንት ካርድ ነዉ የፈለግሽዉ?" ከተመቸክ 👍
Hammasini ko'rsatish...
የህፃናት የታሸገ ወተት ልገዛ ብዬ ብሩን ሳየው ሚሆን ነገር አደለም😂 ፡ እናም ልጄን ጠላ እያጠጣው ላሳድገው አስቢያለው፡ ያጠነክረዋል🚶🏽😂
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.