cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

islamic motivation

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንድ ጊዜ በህይዎት ጉዟችን ላይ የሚያጋጥሙን መሰናክሎች በሌላኛው ትክክለኛ አቅጣጫ እንድንጓዝ የሚያደርጉ ናቸው።
Hammasini ko'rsatish...
....ሁሉም ይሄድና ለነሱ ብለህ የገደልካት ነፍስህ ብቻ ትቀራለች ።
Hammasini ko'rsatish...
ትዝ ስትይኝ የፃፍኩት✍🏽😞      … አንዳንዴ… መሄጃ በኖረኝ እና በሄድኩ እላለው… አንቺን እና ሁሉ ነገርን ትቼ በሄድኩ እላለው… ግን የት ነው እምሄደው?…ሰው የሌለበት ሀገር የት ነው?…አንቺን እማያስታውስ ነገርስ የት ነው ያለው?…         አሁን ላይ አንቺ አይገባሽም…እኔም ብሆን ማስረዳት ደክሞኛል… ይሄ እንዲህ ነው ይሄ ደሞ እንደዚህ ማለት ስልችቶኛል… በርግጥ አንቺም መስማት እምትፈልጊውን ብቻ ነው እምትሰሚው… እኔ ለአንቺ አንድም ቀን ልክ አልነበርኩም…        መሄድ እፈልጋለው…በጣም እና በጣም እረቄ… ግን ደሞ ትቻቸው ወይ ደሞ ይዣቸው መሄድ እማልችላቸው ነገሮች አሉ… እማ መሄድ እየፈለኩ ያልሄድኩት አንቺን ብዬ ነው… ለማን አደራስ ብዬሽ ነው እምሄደው … ማንንስ አምኜ … ለዛ ነው እስከ ዛሬ መንገድ ጀምሬ የተመለስኩት…           ቢሆኑ ያልኳቸው ብዙ ነገሮች አልሆኑም… ማማረር አደለም ይሄ እውነት ነው… በርግጥ ሁሉም ሰው ጋር የለ እውነት ነው… እንደረሳሺኝ ግን ልረሳሽ እነፈልጋለው … ግን በአላህ ለምን እና ምነው እንዳትይኝ… ግን በቃ አንቺ ላይ መጨከን እፈልጋለው… እኔም መኖር አለብኝ…         እናተን ግን ለጥሩ ህይወት ያብቃቹህ… ስላም ለናተ ይሁን!    âœ    anush ከስሜቴ ጋር ■_<<☆☆>>____■      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE ■_<<☆☆>>____■
Hammasini ko'rsatish...
❤️እናቴ❤️ #ወርቅ ናት ይላሉ በዚህ አልስማማም #የናት ማርኬት የለም በብር አትገዛም የህመም የጥማት የራብ መፈወሻ እናት አለይታ ናት የጭንቅ መሸም ምን ወዳጅ ቢበዛ እንደ ልሾ ፀጉር እንደናት አይሆንም ባንድ ቢደመር ፊደላት ተጣምረው ቢፈጥሩ  ቃላትን ልብ ወለድን እንጂ አይገልፁም እናትን         ፊደላት ቃላቱ ሆነበት አቀበት            መዝገበ ቃላቱም የቃላቱ ዢረት          ለድር ሰት ለ ቅኔ የሚጠቀሙበት          አልቻለም አቃተው እናትን ሊገልፃት እናት ምትክ የሌላት ናት የአሏህ ስጦታ ŠShare ማድረጉን እንዳትረሱት ■_<<☆☆>>____■      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE ■_<<☆☆>>____■
Hammasini ko'rsatish...
ደካማነትህ በትንሽ ነገር ትደሰታለህ በትንሽ ነገርም ትከፋለህ……… ይህ የአንተ ባህሪ ብቻ ሳይሆን የብዙ የሰውልጅ ባህሪነው
Hammasini ko'rsatish...
#ስሜቶች_ምንድን_ናቸው? ክፍል :- 1⃣ በአለም ላይ ያለውን እያንዳንዱን ሰው ታገኛላችሁ ግን በጭራሽ ከራሳችሁ ጋር ተገናኝታችሁ አታውቁም። - ልትናደዱ ትችላላችሁ ግን ለዘላለም ተናዳችሁ አትቆዮም። በጣም ንዴተኛ ሰው እንኳን አንዳንድ ጊዜ ይስቃል፤ መሣቅም አለበት። - ንዴት ቋሚ ሁኔታ ሊሆን አይችልም። በጣም የከፋው ሰው እንኳን ፈገግ ይላል። የሚስቀው ሰው እንኳን አንዳንድ ጊዜ ያለቅሣል።   - በሚስቀው ሰው አይኖች ላይ እራሱ እንባዎች ይመጣሉ።... 🔊▴ሸር▴ anush tube --------------------------------------------- <]=====================[>        🔻@anush_tube 🌇        🔻@anush_tube 🌇        ♡ ㅤ  âă…¤       ⌲        🔔        ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute <]=====================[>        
Hammasini ko'rsatish...
❤️እናቴ❤️ እናት=ሁለቱም አይኖቼ ቢጠፉ ምን ታደርጋለህ? ልጅ=በሀገራችን የታወቀ ሆስፒታል ወስድሻለው እናት=ባይሻለኝስ? ልጅ=አለም ላይ ምርጥ ወደተባለው የአይን ሆስፒታል ወስድሻለሁ እናት=እዛም ባይሻለኝስ? ልጅ=ቀሪ ህይወቴን በሙሉ እንከባከብሻለሁ እናት=ልጄ እወድሀለው ልጅ=እማ እኔስ ብሆን እይታዬን ያጣሁት? እናት=አይኖቼን ሰጥሀለው!!         ለእንደዚ ያለ ፍቅር ❤️         ŠPlz share አርጉልኝ ■_<<☆☆>>____■      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE      @ANUSH_TUBE ■_<<☆☆>>____■
Hammasini ko'rsatish...
✦ከምንም ነገር በፊት ፈጣሪያችንን እናስቀድም✦ 1✦▸ ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም! 2✦▸ መታመም ማለት ትሞታላችሁ ማለት አይደለም! 3✦▸ ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም! 4✦▸ ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም! 5✦▸ ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርሱበት ቦታ ዋስትና አይሰጥም ! 6✦▸ ለቤተሰባችሁ ዶክተር ብትቀጥሩ ቋሚ የጤና ዋስትና አይደለም! 7✦▸ ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግም! 8✦▸ ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ህይወት ማረጋገጫ አይሆንም! 9✦▸ ክርክር ማሸነፍ ማለት ትክክል መሆን አይደለም! 10✦▸ 11. 12. 13. 14. 15. ...............∞ - ●የቱንም ያህል ቢሆን➫ ነው ወይም ይሆናል ብላችሁ የምታስቡት ነገር  ያለ አምላክ ፍቃድ በፍጹም አይሆንም።    ጀነት የማያስገባችሁ ምንም ነገር ብትሰሩ ጊዜያዊ እና ውሸት ነው። ያለ አምላክ የሚራመድ ሰው በድን ነው ፤ አንተ/አንቺ በራሳችሁ ላይ ስልጣን የላችሁም አንተ/ቺ ሰውነታችሁን ታያላችሁ እሱ ደግሞ በጥልቀት ደም-ስራችሁን ያያል።      በምታረጉትም ሆነ በምትሄዱበት ማንኛውም መንገድ ፈጣሪያችሁን አስቀድሙ። ሌላውን ነገር ለእርሱ ተውለት!፨ https://t.me/Anush_tube https://t.me/Anush_tube
Hammasini ko'rsatish...
📻✉️Anush_tube✉️📻

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ *ሱራህ 64,አያህ 11* for all comment T.me/anush6 Spam @ANUSH_TUBEbot #anu #anush_tube #share #join ✍️tnxs😊

❤️እናቴ❤️ እስቲ ልፃፍልሽ አርጌ የማላውቀው ተሰምቶኝ የማያውቅ ሁሌ አንቺን በማሰብ ናፍቆቴን በማመቅ እንዴት ነህ ስትይኝ የውስጤን ደብቄ : ፡ መለየት ግድ ሆኖ ለ አመት ተቀመጥኩ ለብቻ መኖርን የዛን ግዜ ለመድኩ ፡ ለካ ልምምድ ነው ይኼ ሁሉ ነገር ትችላለህ ስትይኝ እኔን ለማጠንከር ፡ ትዝ ይልሻል እኔ የፃፍኩልሽ ግጥም እርቄሽ ስለይሽ አዝኜ በጣም ፡ አቅቶኝ መናገር የውስጤን ስሜት ናፍቆቴ ብሶብኝ ፃፍኩት በወረቀት ፡ ከዛም ተገናኘን ከጊዜያት በኃላ ልቤም ፈነደቀ በሀሴት ተሞላ ፡ ያ ሁሉ ተሳክቶ የእስከዛሬው ልፋት ሙሉ እዳ  አለብኝ እናቴ የእውነት ያኑልኝ አላህ እምዬን ጠብቃት ፡ እናም እማምዬ የኔ እናት ዓለም እኔ እወድሻለሁ እስከ ዘለአለም እስከዛው ኑሪልኝ በዝቶልሽ ሰላም ። ♥እናቴ ስቅ አለሽ ♥ ጎንበስ አልኩኝ ቀና እማይዬ ስልሽ ከአፌ ማይጠፋው የታተመው ስምሽ ከፋኝ ተደሰትኩኝ አስሬ ስጠራሽ ባለሽበት ሆነሽ እናቴ ስቅ አለሽ???? በእጆችሽ መዳበስ እቅፍሽ ሲናፍቀኝ በባዶ ቤት ሆኘ መተኛት ሲያቅተኝ ስምሽ ጠርቼ ማልፍ እስኪመስለኝ ደግሜ ደግሜ እናቴ ስጠራሽ እንድትደግፊኝ አጠገቤ ሆነሽ እማምዬ አንቺስ ዛሬ ስቅ ብሎሻል ከዚ ሆኘ ስጠራሽ ከንፈርሽን ነከስሻል ልጄ ምንሆኖ ነዉ ብለሽስ ተጨንቀሻል እንደተከፋውኝ እንዳዘንኩኝ አወቀሻል ???? አትጨነቂብኝ እማ እንዳይከፋሽ ዛሬ እንዳለቀስኩ እንዳዘንኩኝ ካወቅሽ ሰው የለዉም ልጄ ብለሽ ማንን ያወራ እንዳትጨነቂ ስምሽን ስጠራ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ትላንት ያወራዋት ዛሬም በእጄ አለች ደብተሬን አቅፌያት እህ ብሎ ሰምቶ ነገ ከሚጥል ሰው ፈጣሪ አለልኝ ዘውትር ውስጤን የሚያውቀው እማይዬ ስሚኝ ሰው ግን ጨከነብኝ ቀና ብዬ እንዳልሄድ አንገቴን አስደፋኝ የጥርሴን ፈገግታ ሁሉን ወሰዱብኝ ቃል እንዳልናገር አንደበቴን ያዙኝ ይሄ ሁሉ ሲሆን ስምሽ ስጠራ ዱአሽ ደርሶልኝ እንድወጣ ከመከራ ምንም አላደርግም ስቅታውን  ቻይው ልጄ አትዘን ብለሽ ለጀሊሉ ንገሪው        እማ ስትመጪ ምነግርሽ የማዋይሽ አለኝ      ላንቺ እድሜ ሰቶሽ ለኔም ጤና ይስጠኝ     እስከዛው... እናቴ ስቅታውን ቻይው     በምላሴ... ላልጠራሽ ብምልም በልቤ አላርፍም Šshare share share T.me/anush_tube T.me/anush_tube
Hammasini ko'rsatish...
📻✉️Anush_tube✉️📻

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ *ሱራህ 64,አያህ 11* for all comment T.me/anush6 Spam @ANUSH_TUBEbot #anu #anush_tube #share #join ✍️tnxs😊

🌷🌷🌷   ብቸኝነቴ 🌷🌷🌷እንደ ትዉስታ ክፍል አንድ (1) ✍️በ አንዋር  ......... ✍️ ወደዚች ምድር ስትቀላቀል ዱንያን በለቅሶ ''ሀ'' ብለህ ተቀላቀልካት  á‰ĽáˆŽáˆ ቀጠለ ዶክተሮች ወደ ማሞቂያ ክፍል አስገቡህ ቆት የት ብሎም አመጡህ በእናትህ ጉያ ተሸጉጠህ የማምየን ጡት እየጠባህ ሽጉጥ ብለህ ሙቀቷን እያጣጣምክ.... ጠረኗን አሸተትክ ትኝት አልክ  á‰ á‹› አለም ዉስጥ መኖር ምንኛ ደስ ይላልን? አየህ አይደል ማሚህ ባትኖርስ እዛ ማቆያ ዉስጥ ብቸኝነትን ተጎናፅፈህ እስከመቼ ልትቆይ ነበረ?? ምን አልባት አሁን ላይ ሙተሀል  ብሎም.... የአላህ ፍቃድ ሆኖ ተወልዶ የማያድድ የለም አላህ ያልፈቀደለት ሲቀር አደክ  áŠ á‹ŽáŠ• አደክ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላ አሁንም እልሀለሁ አልሀምዱሊላህ ይሄዉ ይቺን እርገትን አትናቃት..... ምን አልባት አሁን ላይ ከ 4__5 ወይም   ግፋ ቢል ስድስት አመትህ ነዉ...  ይሄኔማ ወጫወቱ የሌለ ነዉ; ቀን ማታ መጫወት መዝለል : አቧራ ማቡለል : ከልጆች ጋር መጣላት : መሯሯጡ ጩኸቱ :  ቤት እንዳትሄድ ተብለህ አምልጠህ ስትሄድ :  ቤት ስትገረፍ :  ስታለቃቅስ :  ዛሬም ነግቶ አልሄድም  መገረፍ በቃኝ ብለህ ጓደኞችህ መተዉ ናናና ኧረ ና አተን እየጠበቅን ነዉ ሲሉህ ስትሄድ :   ያ ጨዋታዉ  :  የምትጫወተዉ  : አኩኩሉ : ዝላዩ :  ጫጫታዉ : ሴንተሩ : ከጓደኞችህ ጋር መጣላቱ :  መጨቃጨቁ ይሄ የጨዋታዉ ትልቁ ድምቀት ነዉ።......  áŠĽáˆáˆ€áˆˆáˆáŠ ይሄንን የህይወታ ብዙዎቻችን ከመቶዉ ዘጠና አምስቱ ፐርሰንት አሳልፈነዋል ብዬ በእኔ አስተሳሰብ አስባለሁ....እደኔ አመለካከት:!  áŠĽáŠá‹šáˆ… አምስት ፕርሰንቶቹ ግን የት ገቡ? ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE ■_____<<☆☆>>____■
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.