B£zi poem✍
in box asteyat mestet lemtfelgu @bezitaye
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
156
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
✝✝✝✝✝
ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላምና ጤና አደረሳችሁ
"ክርስቶስ ተንስኣ እም ሙታን
በዓብይ ሃይል ወስልጣን
አግኣዞ ለአዳም
አሰሮ ለሰይጣን
ሰላም እንዚዕሰ
ኮነ ፍሰሃ ወሰላም"
ጾምና ጸሎታችሁን ፈጣሪ ይቀበላችኹተተ ይህም ለዓለም ኹሉ ይኹን !!
ፈጣሪ ጤና እና ሠላም ምህረቱን ለዓለም ያውርድልን!
✝✝✝🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tarikachen
#ሚስት_እያለህ_የለኝም_አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና
#ስለዚህ_ወዳጄ....
በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ:
የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ::
በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው።
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.