cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

U are the next

አሁን የእርሶ ተራ ነው በቃ መነሳት እንጀምር ወደፊት በአላህ ፍቃድ ... ኢንሻአላህ እንደርሳለን 🍊 Comment @tergnaw

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
252
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌸🌾اَللهم 🌸🌾صل 🌸🌾علی 🌸🌾نبينا 🌸🌾 محمد 🌸🌾 و علی 🌸🌾آل 🌸🌾نبينا 🌸🌾 محمد 🌸🌾كما صليت 🌸🌾على 🌸🌾إبراهيم 🌸🌾وعلى آل 🌸🌾إبراهيم 🌸🌾إنك حميد 🌸🌾مجيد ـ 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ━─━────༺༻────━─━ ❥:::::::::::::::ሀያት ሚዲያ::::::::::::❥ ━─━────༺༻────━─━ https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
ሐያት ሚዲያ

በዚህ ቻናል፦ 💚ስለ ረሡል ﷺ💚 የሚወሳበት፤ ስለ አላህ ውድ ባሮች የሚዘከርበት፤ እንዲሁም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ታሪኮች ይካተቱበታል። You tube ቻናላችን👇 "ሐያት Media" on YouTube

https://youtube.com/channel/UClkCEXo5yWNCPrTNAl81mNA

ዱንያ ውስጥ በጣም ከሚያስፈልጉ ነገራቶች አንዱ አላህ ጭንቀታችን እንዲያስግወድልን ነው ... አኺራ ላይ ደግሞ አላህ ወንጀሎቻችን ይቅር እንዲለን ነው ... ሁለቱም ደግሞ ሚገኙት በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ነው صلى الله عليه وسلم🧡 በሰለዋት የደመቀ ከጭንቀት የፀዳ ምርጥዬ ጁሙአ 🥰 ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
አቢ ሁረይራ ባወሩት ሀዲስ ላይ ረሱሌ እነሰዲህ ይላሉ... "ከኡመቶቼ ሁሉ ለኔ እጅግ የበረታ ፍቅር ያላቸው ከኔ ብሃላ የሚመጡ ሰዎች ናቸው...ከነርሱ አንዱ ቤተሰብንና ንብረቱን ሰውቶ እኔን ማየት ይወዳል" የከውኑ ሞገስ ረሱሌﷺ ወላሂ ወላሂ እርሶን ማየት ናፍቀናል ረሱሊ ﷺ🥰🥺 ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
"ሙእሚን በትንፋሹ ልክ በረሱልﷺ ላይ ሰለዋት ቢያወርድ የሳቸውን ሃቅ መወጣት አይችልም " ኢብኑል ቀይም 🥰 صلى الله عليه وسلم 🧡 ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
የምድር የአላህ እዝነቱ ረሱሌ ናቸውﷺ የምድር ላይ ትሩፋት እርሳቸው ናቸው እንዴት የርሳቸው እመት በመሆናችን አንደሰት እንዴት የርሳቸው ኡመት በመሆናችን አንገናትችንን ቀና አናድርግ... قُلْ بِفَضْلِ اللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُوا "«በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡ በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡" [ሱረቱል ዩኑስ:58] https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
እዝነት ያውም የአላህ እዝነት ረሱሌﷺናቸው አላህ እናት ለልጇ ከምትዝነው በላይ አዛኝ ነው ለዚህም ማሳያ ረሱሌን ﷺ ልኳል🥰🥰 {وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ} "(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡" [ሱረቱል አንቢያዕ:107] https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
አላህ ረሱሉን ﷺ አስመረጣቸው... ግማሽ ኡመትህ ጀነት ከሚገባ አልያም ሸፈዓ? ረሱሌምﷺ ሸፈዓን መረጡ🤗 {لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ} "ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡" [ሱረቱ ተውባ:128] @❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
ከደጋጎቹ አንዱ ለ ልብ ወዳጁ እንዲህ ሲል ጠየቀው ... እስቲ ሰለጀነት ውብ ፀጋ አውጋኛ ? ወዳጁም እንዲህ ሲል ታሪካዊ ንግግሩን በማራኪ አንደበት መለሰለት " ጀነት ውስጥኮ መልክተኛው ﷺአሉ " ፈያ ራህማን ምንኛ ውብ ና ማራኪ መልስ ነው وفيها رسول الله صلى عليه وسلم 🧡 ቢአቢ ሁወ ወኡሚ ያረሱለላህ 🥰 ያረህማን በጀነት ጉርብትናቸውን አትንፈገን @❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
ያረሱለላህ! ችግርም ህመምም የለብኝም ... ነገር ግን እርሶን ካላየው በናፎቆት እታመማለሁ እስከማገኞ ጭርታው ይጠናብኛል "🥺 ታላቁ ሰሃባ ሰውባን ኢብኑ ቡጅዱድ በተናፋቂው ረሱሌ ላይ ሰለዋትን እናብዛ🥰 صلى الله عليه وسلم🧡 @ ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
ወንድምህ ተቸግሮ ተጨንቆ ካየኸው አብሽር ፈረጃው ቅርብ ነው በለው ከባድ ሁኔታ ውስጥ ስታየው አብሽር ገር ይሆናል በለው ገራ ገሩ ውዱ ነብይህ ﷺ ማበሰርን ይወዱ ነበር አብሽር ማለትንም ያበዙ ነበር " አበስሩ አታስበርግጉ አግራሩ አታካብዱ " የከውኑ ሞገስ ﷺ ረሱለህ ﷺ ብዙ ሀላፊነትና ችግር ተሸክመው ሳለ ፈገግታና ይበዙ ነበር🥰 አንተስ !?😊 @abdu 😍 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.