cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የእውቀት ሚእዳር( ጠቃሚ መረጃዎች )🌏🌏🌏

"እውነተኛ እውቀት የሚገኘው እንደማታዉቅ ከማወቅ ነው" Socrates #የሰው ልጅ ሀብት ያለው በውስጥሁ ነው። ለነፍስህ ፍላጎት መልስ ለማግኘት ውሰጥህን አስተውል፡፡ #በዝ ቻናላችን የሰውን ልጅ ትልቅ ሀብትና #ፈጣር የለገሰንን ምስጥራዊ አለም በስፋት እናያለን #ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ For any promotion contact us @gelode If u have a comment @gelode

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
259
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሕይወት እንደ ማዕበል ሲሆን! አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እንደ ማዕበል ነው፡፡ በሰላም ይሄዱ የነበሩ ነገሮች ልክ የተመካከሩ ይመስል በአንድ ላይ ይናጋሉ፡፡ የሁኔታዎች አልሳካ ማለት፣ ድንገተኛ ወጪዎች፣ የገንዘብ እጥረት፣ የጉዳዮች መጥመም፣ የሰዎች ክህደት፣ ስጋትን የሚፈጥሩ ሁኔታዎች መከሰት፣ የጤንነት መቃወስን የሚጠቁሙ ምልክቶች . . . ልክ እንደ ማዕበል በአንድ ላይ ይመጣሉ፡፡ ይህ የተለመደ የሕይወት አካል የሆነ ክስተት በእኛም ላይ ሲደርስ መረጋጋት ወሳኝ ነው፡፡ ማዕበል ይመጣል፣ ልክ እንደመጣ ደግሞ ይሄዳል፡፡ ነፋስ ከየት እንደመጣ ሳናውቀው ወደ እኛ ይነፍሳል፣ ወደየት እንደሚሄድ ሳናውቀው ደግሞ ወደሌላ ቦታ ይነፍሳል፡፡ አይዟችሁ! ጽኑ! አትናወጡ! ተንጋግቶ የመጣው ተንጋግቶ ይሄዳል!
Hammasini ko'rsatish...
ኢትዮ-Pentecostal መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አንድ የመዳኛ መንገድ ይናገራል (ሐዋ. 4÷12) ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በሽታው (ኀጢአቱ) አንድ በመሆኑ ነው፡፡ ለአንድ በሽታ አንድ መድኀኒት በቂ በመሆኑ በጌታችን ሞት ብቻ ሁላችን ከዚህ በሽታ (ኀጢአት) ነፃ ናችሁ ተብለናል፡፡ ሐኪሙ መርምሮ ነጻ ናችሁ ካለ በኀላ <የለም እኔ ነጻ አይደለሁም የሚያድነኝ ያለህ!> ብሎ ወደ ባህላዊ ሕክምና (በፍጡራን ምልጃ ለመዳን መመኘት) መሄድ የሐኪሙን (የጌታችንን) ሕክምና (ሞትና የማዳን ሥራ) አልቀበልም ማለት ይሆናል፡፡ ጌታ ሆይ እንዲህ ካለው አመጸኝነት ጠብቀን!! Share
Hammasini ko'rsatish...
የስኬታማ ሰው ፀባይ ያላቸውና የሌላቸው ሰዎች ልዩነት ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 ሰነፎች ሁሌም ነገሮችን ለመለወጥ የሆነ ነገር መደረግ አለበት ይላሉ፤ አሸናፊ አይምሮ ያላቸው ደግሞ እኔ ይሄን ማድረግ አለብኝ ይላሉ። 👉 ሰነፎች ሁሌም አስተያየት ሰጪዎች ናቸው ተግባር ላይ የሉበትም፤ አሸናፊዎች ግን የሚያውቁትንና የሚያምኑበትን ተግባራዊ ሳያደርጉ አያርፉም። 👉 ሰነፎች የምክንያትና የሰበብ ሀብታሞች ናቸው፤ አሸናፊዎች ግን የመፍትሄና የለውጥ ባለፀጋ ናቸው። 👉 ሰነፎች ብዙ ጊዜያቸውን የሚያጠፉት ስለ ትናንት እና ስላለፈ ነገር አብዝቶ በማሰብ ነው አሸናፊዎች ግን ከትናንት ተምረው ዛሬን ያጣጥማሉ ነገን አስቀድመው ያቅዳሉ። እነዚህ ፀባዮች በተፈጥሮ የተሰጡን አይደሉም፤ በጊዜ ሂደት እያዳበርን የመጣናቸው ናቸው። ስለዚህ ምርጫችን አሸናፊ መሆን ከሆነ ከላይ ያሉትን አመለካከቶች ፀባያችን እስኪሆን ድረስ ይሄን ፅሁፍ ሁሌም እንደ መስታወት በማየት ያለንበትን ማወቅ ምርጥ መፍትሄ ነው። የሚገርም ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @wellashu የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
💧"ገንዘብ ከጠፋ ምንም አልጠፋም፤ ጤና ከጠፋ የሆነ ነገር ጎድሏል ማለት ነው፤ ፀባይ ወይም ማንነት ከጠፋ ግን ሁሉም ነገር የለም!" የሚል አንድ ጥንታዊ አባባል አለ። በዚህ አለም ስትኖር ምንም ያህል ብትደሰት ያ ደስታ እንደሚያልፍ አትርሳ፤ ምንም ያህል ብታዝን ያም ሀዘን እንደሚያልፍ አትርሳ። አየህ ወዳጄ የሚገጥሙህ መጥፎ አጋጣሚዎች ማንነትህን እንዲቀይሩት በፍፁም መፍቀድ የለብህም! የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘንላችሁ
Hammasini ko'rsatish...
✅ "ብዙ ሺ ሻማዎች ከአንድ ሻማ ብቻ እሳት አግኝተው ሊበሩ ይችላሉ፤ እነሱን ስላበራ የሻማው እድሜ አያጥርም። ደስታህን ለሌሎች ስላካፈልክ በፍፁም አያልቅብህም" ይለናል ታላቁ የሀይማኖት መስራች ቡድሀ። ወዳጄ በሌሎች ስኬት ወይ በሌሎች ደስታ መደሰትን ልመድ፤ የግድ ሻማውን እኔ ብቻ ላብራው አትበል! ተራው ያንተ ሲሆን ደግሞ ደስታህን ታካፍላቸዋለህ ያኔ በተራህ ያንተ ስኬት ለነሱ ተስፋና ብርሀን ይሆናቸዋል። ብርሀናማ ህይወት ተመኘንላችሁ🙏 @wellashu የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
#easy lifestyle #ጥናቶች እንዳመለከቱት ከሆነ ሳቅ በሽታን የመቋቋም አቅማችንን ያሳድጋል ይህም አማካይ የሰው ልጅ የእድሜ ጣራን በ 7 እድሜ ይጨመራል።ደስተኛ ሰዎች በቀን ከ40-50 ጊዜ ይስቃሉ ። በአማካይ እስከ 20 ጊዜ ይስቃሉ። @wellashu.........
Hammasini ko'rsatish...
#Easy Life Style አይበለዉና ፀጉርሽ ላይ ማስቲካ ተጣብቆ ብታይ ቾኩለሽ ፀጉርሽን አትቁረጪዉ ምክንያቱም ማስቲካ ከፀጉርሽ ለማስለቀቅ ብዙ አማራጮች አሉልሽ ፣ ከነዛ ዉስጥ በረዶ አንዱ ነዉ - በማስቲካ የተጣበቀዉን ፀጉር በበረዶ ማሸት ከዚያ ማንቲካዉን በቀስታ ማስለቀቅ ትቺያለሽ፤ 2ተኛ አማራጭ የጥርስ ሳሙና ቦታዉ ላይ በመቀባት በቀስታ በጥርስ ብሩሽ እሸሽ ማስለቀቅ ትቺያለሽ፡፡ ፀጉሩን መጎተት አያስፈልግም፡፡ @wellashu....
Hammasini ko'rsatish...
#Do you know #በ1909 ሮበርት ፒሬና ማቲው ሐሰን በታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰሜን ዋልታን(North pole) የረገጡ አሳሾች ሲሆኑ ወደዚህ የመሬት አካል የተጓዙባት መርከብ ደግሞ ሩዝቬልት ትባላለች። @wellashu.....
Hammasini ko'rsatish...
#do you know #ለመጀመሪያ ጊዜ የህዝብ ብዛት ከአንድ ሚልየን በላይ የተቆጠረበት ከተማ የጣልያንዋ ሮማ ናት። @wellashu...join
Hammasini ko'rsatish...