cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Let's Save Orthodoxy and humanity( ሰብእናንና ኦርቶዶክሳዊነትን እንታደግ)!!⁉️

ሰብእናንና የመንፈስ ልዕልናን ካዳበሩ ቤተሰቦች ጋር በመተባበር በሰብእናና በኦርቶዶክሳዊነት ላይ የሚፈጸምን(የተፈጸመን) ሥርዓታዊ፣መዋቅራዊ፣ሕጋዊ፣መናፍስታዊ፣ስነልቦናዊ ..ጥቃቶችንና አጥቂዎችን እንዲሁም ከጥቃት የመዳኛ መንገዶችን(መፍትሔ) የሚመለከትበት ቻናል ነው::

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
854
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+257 kunlar
+3530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በኦርቶዶክሳዊ ባለማህተብ ባለሞያዎች አማካኝነት እየተቋቋመ የሚገኘው መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል ከመጋቢት 12 ጀምሮ የህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ። *** ወዳጄ .... ይህ ብቻ ነው የሚያዋጣን።መቅለስለስ እና ይሉኝታህን በደግ ዘመን ትገልጠዋለህ። ሀገር አለኝ ብለህ በተቀመጥክበት ምድር በዕምነትህ ባይተዋር አድርገው በአገልግሎት ሲቀጡህ እንዲህ እራስን የሚመስል ተቋም መገንባት ግዴታ ነው። ባንክ ፣ሆስፒታል፣ማይክሮፋይናንስ፣የትምህርት ተቋም፣ ሌሎች የኢኮኖሚ እና የአገልግሎት ምህዋር የሆኑ ዘርፎች ላይ በምሬት መሰማራት ለነገ የሚተው የቤት ሥራችን አይደለም ። የአሁን ሥራ እንጅ ። እግዚአብሔር ይመስገን .... ይቀጥል ይበርታታ። Kune Demelash kassaye -Arba Minch
Hammasini ko'rsatish...
4
Hammasini ko'rsatish...
ዘመድኩን በቀለ እና መምህር ፋንታሁን ዋቄ Zemedkun & Fantahun wake

Photo unavailableShow in Telegram
«እግዚአብሔር የእለት እለት ምግባቸውን ይሰጣቸው ዘንድ ስለ ተራቡና ስለተጠሙ ሰዎች እንማልዳለን። እግዚአብሔር ፈጽሞ ያረጋጋቸው ዘንድ ስለ አዘኑና ስለ ተከዙ ሰዎች እንማልዳለን። እግዚአብሔር ከእስራታቸው ይፈታቸው ዘንድ ስለ ታሰሩ ሰዎች እንማልዳለን ። እግዚአብሔር ትዕግሥትን ፣በጎ ትምህርትንም ይሰጣቸው ዘንድ የድካማቸውንም ፍጹም ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ ስለተሰደዱ ሰዎች እንማልዳለን ።»       በእንተ ቅድሳት
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ከምሽቱ 4፡00 ጀምሮ (በኢትዮጵያ ሰዓት) እንገናኝ! በማጋራት ተደራሽ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን!
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
አሁን ባለው ሁኔታ ጉባኤውን ባያደርግስ? የቅ/ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤ እና የአጥፊው ብልጽግና ቡድን ሴራ!

ቀጥታ ሥርጭት፣ በZoom እና በዩቲዩብ፤ በኢትዮጵያ ሰዐት ከምሽቱ 4፡00 ጀምሮ #መምህር__ፋንታሁን_ዋቄ #መልክአከ_ሕይወት_ቀሲስ_ጌጡ እና ሌሎችም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን

https://us06web.zoom.us/j/83809400816?pwd=l66AUSzOxua0xy1kK72TWkVYUrM5tn.1

"የፓርክ ልማት ለአዲስ አበባ የህልውና ጉዳይ ነው። ትርፍ ስራ አይደለም ፤ የ Prioritization ስራም አይደለም ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው ፤ አለበለዚያ ከተማው በአንድ ጀንበር የመጥፋት እድል ነበረው ” 👇👇   አምስት (5) ፓርኮችን ለማልማት ከ10 ቢሊዮን ብር ላይ የሚፈጅ የፕሮጀክት ጥናት መደረጉ ተነገረ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ኮርፓሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 10 ፓርኮች መካከል 5ቱ በንጉሱ እና በደርግ ጊዜ የተሰሩና ከስታንዳርድ በታች በመሆናቸው ለማልማት / ደረጃቸውን ለማሻሻል ታቅዶ ለ3ቱ ዲዛይን ተሰርቶ አንዱን ማልማት መጀመሩን አስታውቋል።    ኮርፓሬሽኑ ይህንን ያለው ባለፈው ቅዳሜ በሰጠው መግለጫ ሲሆን የሚታደሱትም ፦  - ኩባ ፓርክ፣  - ሐምሌ 19፣  - ብሔረ ፅጌ፣  - ኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ፣  - አዲስ ዙ (ፒኮክ) ፓርኮች መሆናቸውን ገልጿል።    ለማልማት ምን ያህል በጀት ያስፈልጋል ? ተብሎ ጥያቄ የቀረበለት ኮርፖሬሽኑ ፥ “ Estimation በጀቱ ትልቅ ነው። የኮንስትራክሽን በጀቶቹ ቀላል አይደሉም ” ብሏል።    “ አሁን አዲሱ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ፕሮጀክት ነው የተጠናው። በተግባር ሲገባ ስንት ይሆናል ? የሚለው በወቅቱ የምናሳውቅ ይሆናል። ኮሪያ ፓርክ ላይም እየሰራን ያለነው ከ100 ሚሊዮን ብር ባለፈ ወጪ ያለው ነው ” ሲልም አክሏል።    ' ስድስት ኪሎ ' ያለው ፓርክ ጥንታዊ እና ታሪካዊ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ በመሆኑ ሲታደስ የታሪክ ትዝታዎቹ አይጠፉም ወይ ? ተብሎ ለቀረበው ጥያቄም፣ “ 6 ኪሎም ሆነ ሌሎቹን በፊት ያለውን መሠረታዊ ነገር እንዲለቅ አይፈለግም ” የሚል ምላሽ ሰጥቷል።    “ የፓርኮች ልማት ጤናማ የሆነ ማህበረሰብ እንዲኖር የማድረግ እድል ይኖረዋል። ስለዚህ በእኛ በኩል ከማንኛውም ልማት በላይ ትኩረት ሰጥተን የምንሰራው፣ ሕዝብንና ተፈጥሮን የማገናኘት ጉዳይ ነው የፓርክ ጉዳይ ” ብሏል ኮርፖሬሽኑ።    “ የፓርክ ልማት ለአዲስ አበባ የህልውና ጉዳይ ነው። ትርፍ ስራ አይደለም ፤ የ Prioritization ስራም አይደለም ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው ፤ አለበለዚያ ከተማው በአንድ ጀንበር የመጥፋት እድል ነበረው ” ሲል ገልጿል።    “ በዛ መልክ የማንሰራ ከሆነ የከተማው ህልውና አደጋ ላይ ነው ያለው። የማህበረሰቡ አኗኗር ለበሽታ የመጋለጥ እድሉ በጣም ከፍተኛ ነው። ፓርክ መስራት ማለት ለሕዝቡ ኦክስጂን መስጠት ነው ” ነው ያለው።    በቀጣይም በኮሪደር ልማት ስራ በርካታ ፓርኮች እና መዝናኛ ቦታዎች እንደሚሰሩ ያመለከተው ኮርፖሬሽኑ እነዚህንም በማካተት " የህዝቡን የመዝናኛ እና ንጹህ ቦታ የመኖር ፍላጎት እንዲሟላ እንሰራለን " ብሏል። 👉ከአዩ ዘሀበሻ የተገኘ
Hammasini ko'rsatish...
አባቶችን በእስር ትእዛዝ በማዋከብ የታጀበው የርክበ ካህናት የቅየሲኖዶስ ጉባኤ! ብልጽግና በዚህ ጉባኤ ምን ማሳካት... https://youtube.com/live/iyU1C7S4tH4?si=G4lUuTkQ80VXx82U
Hammasini ko'rsatish...
አባቶችን በእስር ትእዛዝ በማዋከብ የታጀበው የርክበ ካህናት የቅየሲኖዶስ ጉባኤ! ብልጽግና በዚህ ጉባኤ ምን ማሳካት አቅዷል?

#ቀሲስ_አስተርአየ_ጽጌ #መምህር_ፋንታሁን_ዋቈ #ዮሴፍ_ከተማ #Fantahun_Wakie #Kesis_Asteraye_Tsige #Yosef_Ketema

እጅግ አሰቃቂ ቪድዮ ስለሆነ ጥንቃቄ👆
Hammasini ko'rsatish...
Repost from ትንግርቱ
02:50
Video unavailableShow in Telegram
በዩናትድ አረብ ኤምሬቶች የምትተዳደረዋ የአብይ አህመድ "የበለጸግችዋ" ኢትዮጵያ ይቺ ነች። የአብይ አህመድ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ውጤት ይህንን ይመስላል። ይህ ወራዳ የድንጋይ ዘመን ስርዓት በኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ላይ ተጭኖ አንድ ቀን በቆየ ቁጥር በምድር ላይ አይተንና ሰምተን የማናውቀውን ግፍ ሲፈጸም ልንመለከት እንችላለን። ይህ ሰርዐት ወንጀል ነው! የአብይ አህመድ ስብስብ በህዝብ ተሸንፎ ሊባረር የሚገባው ቆሻሻ ስብስብ ነው!
Hammasini ko'rsatish...
ሀገር ስተሞት፣ቤተክርስቲያን ይህ ሁሉ መከራ ሲደርስባት ለገዳይ የሚያጨበጭብና የሚተባበር ተሽክመን ነው እየኖርን ያለነው።ስለዚህ ሁለቱን 1.አስታከው ቤተክርስቲያንን ማፍረስ የሚፈልጉትን ዞር መዋቅሩን... 2.አስተዳደር ውስጥ የተበላሸውን ነገር መታገስ የለብንም ያለዛ መፍትሄ አናገኝም።ቤተክርስቲያን ተከባ ያለችው 👆👆👆
Hammasini ko'rsatish...