cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ @MadihuResull Create November 12-2021

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
7 265
Obunachilar
+4024 soatlar
+2647 kunlar
+89530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰለዋት – ከተንቢህ አልአናም ኪታብ ❤️ በሙሂብ💞አብዱረዛቅ💞 ሀፊዘሁላሁ ወረዓህ🤲💚 አሏሁማ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና💚 ወመውላና ሙሀመድ💚 ወዓላ አሊ ሰዪዲና ሙሀመድ 💚
Hammasini ko'rsatish...
🥰 5👍 1
5👍 2
#ሊላሂ_ተዓላ... 💥💥 🌹❝አሏህ በጀነት ውስጥ አንድን ዛፍ ፈጠረ። ፍሬዎቿ ትንንሽ ሆነው ከ አፕል የተለቁ ፣ከቅቤ በጣም ለስላሳ ፣ ከማር ደሞ በጣም ሚጣፍጥ፣ ከሚስክ የበለጠ ጥሩ ሽታ ያለው ፣ቅርንጫፎቹ ሉል ፣ግንዶቹ ደሞ ወርቅ ፣ቅጠሎቹ ደግሞ ዘበርጀድ⎡ማዕድን⎤...ታዲያ ከርሷ ማንም አይበላም በነቢ ላይ ሶለዋት ያወረደ ሲቀር❞ ሠይዱና ዐልይ ከረመሏሁ ወጅሁሁ❤️❤ ⚘اللَّهُمَّ يَا قَرِيبُ يَا سَمِيع ⚘ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ الشَّفِيع ⚘ المَولُودِ فِي الثَّانِي عَشَرَ مِن رَبِيعٍ ⚘ وشَرِّفني فِي هَذَا الشَّهرِ بِرُؤيَةِ جَمَالِهِ البَدِيع ⚘ وَعَطِّف قَلبَهُ عَلَيَّ لَيَقبَلَني خَادِمَهُ المُطِيع ⚘ وأحيني بِذِكرِهِ وَعَلَى سُنَّتِهِ لِأبلُغَ المَقَامَ الرَّفِيع ⚘ وَعَلَى آلِهِ وَصَحبِهِ وَسَلِّم ⚘ 🕌 ﷺ םבםב ﷺ 🕋 ለይለቱል ጁምዓ ሙባረኩን (ሙሂቦቹ)❤ ቢንቱአብደሪያ🌸🌸
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 2
#የማይበርድ_ፍቅር... 😭💚 የሚራመድባቸው መንገዶች ሁሉ እሳቸውን ያስታውሱታል። የተቀመጠበት ቦታ፤ የሚያገኛቸው ሰዎች ሁሉ ከህይወቱ አስበልጦ የሚወዳቸውን ሰው ያስታውሱታል! መስጂዳቸው ሲገባማ የሰላት ሰዓቱ ሲደርስ የኢማሞቹ ሁሉ አለቃ የሆኑት ነቢይ እየታወሱት፤ "ያ ቢላል አዛን በልልን!" ብለው በፈገግታ የሚመለከቱትን ረሱሊ'ን ﷺ እያስታወሰ ከማልቀስ ብዛት እራሱን መቆጣጠር ያቅተዋል። የሐቢበላህ ﷺ ተወዳጅ ባልደረባ እርሳቸው በሌሉበት መዲና ላይ መቆየት አልቻለም። የሸፊዒን ﷺ ሐገር ጥሎ ወጣ፤ ሻም ሄዶ መኖር ጀምረ! ግን ሀገራቸውን ጥሎ መውጣቱ እሳቸውን ከማስታወስ እና በናፍቆታቸው ከመንገብገብ አግዶት ነበር እንዴ?! አልነበረም! የዚህን ጊዜ ቢላል በህልሙ እጅጉኑ የናፈቃቸውን ነብይ ﷺ ተመለከተ! 🥹💚 ሐቢቢ'ም ﷺ ቢላል'ን : "ما هذا الجفاء يا بلال? أما آن لك أن تزورنا?" "ቢላል ሆይ! ምነው ከእኛ ራቅክ? እኛን የምትዘይርበት ጊዜ አልደረሰም?" አሉት! አፍቃሪው ቢላል በህልሙ እንደተመለከታቸው ወደ መዲና ጉዞውን ጀመረ! ወደ ከተማው ሲቀርብ ግን ቢላል ለቅሶውን ተያያዘው። የማይሽር ህመም፡ የማይረግብ ናፍቆት! 😭 ... እንደምንም እየተናነቀው ወደ መዲና ዘለቀ። ከናፈቃቸው ሰሐቦች ጋር ዳግም ተገናኘ። እነሱም ቢላልን እንዳዩት የመጀመሪያው ጥያቄያቸው አዛን እንዲልላቸውና ያንን ዘመን እንዲያስታውሳቸው ነበር። ቢላል ትንሽ ካንገራገረ በኃላ አጥብቀው የጠየቁት የሸፊዒ ﷺ ተወዳጅ የልጅ ልጆች ሰይዲና ሐሰንና ሑሰይን በመሆናቸው እንደምንም እራሱን ሰብስቦ ወደ ሚንበሩ ወጣ! ተክቢራውን ማለትም ጀመረ፤ በዛች ቅፅበት የመዲና ሴቶች፤ ልጆች፤ አዛውንቶች ሁሉ ወደ መስጂዱ ይጎርፉ ጀመር! ኢማሙ ሐቢበላህ ﷺ በነበሩበት ጊዜ የሚያውቁትን ድምፅ በድጋሚ ሲሰሙ ሸፊዒ ﷺ ተመልሰው የመጡ እስኪመስላቸው ያህል ግር ብለው ተሰበሰቡ! ሁሉም ህዝብ እንደ አዲስ ረሱለላህን ﷺ አስታውሰው ማልቀስ ጀመሩ። 😭😭 ቢላል ግን መቀጠል አልቻለም... "አሽሐዱ አነ.." ካለ በኃላ ቀጥሎ የሚመጣውን ማለት አላስቻለውም! አዛኑን መቀጠል አልቻለም። ... አላህ ጉርብትናቸውን ይወፍቀና! አላሁመ ሰሊ አላ ሰይዲና ወሸፊዒና ሙሐመድ ﷺ 💚 https://t.me/yenebiyu_Wedajoch
Hammasini ko'rsatish...
የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ @MadihuResull Create November 12-2021

😢 3😭 2 1
ንቅንቅ የለም ካንቱ ያቀሩተል አይኔ 💜 የሙሀመድ መባል ይበቃኛል ለኔ🥰 #ኸሚስ @yenebiyu_wedajoch
Hammasini ko'rsatish...
🥰 15 3
🤔የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ?? 🫥ፍጠኑ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል
Hammasini ko'rsatish...
✨ የነቢያችን ሙሀመድ ሰ፡ዓ፡ወ ✨
💥 ዙል ቀርነይን 💥
☄ ዙል ቢጃደይን ☄
☀️ መጅኑኑ ለይላ ☀️
☃️ ደጃል ☃️
🌕 ጁለይቢብ 🌕
⚔🛡 የጦር ሜዳው ጀግና 🛡⚔
🕋ሁሉንም አንድ ላይ በነዚህ ቻናሎች ያገኛሉ 🕋
+Add Channel
ለቻናል ባለቤቶች 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 የትልቅ ኢስላሚክ ቻናሎች Wave ተጀመረ ፈጥነው ይመዝገቡ መመዝገብ የምትፈልጉ @M10E8J24  Inbox📥 አዋሩኝ 1k በታች አንቀበልም ❌
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ወንድ የወንድም ወንድ የነበሩ ታላቅ ሰው ነበሩ አንድ ወንድ ልጅ ወለዱ እጅግ በጣም ደስተኛ ነበሩ ልጃቸው ሁለት ዓመት ሲሞላው ሞተ! በእርሱም በጣም አዘኑ😣 ከጥቂት አመታት ቡኋላም ሌላ ወንድ ልጅ አሏህ ሰጣቸው ያ ወንድ ልጅም 1 ዓመትም ሞላው እርሱም ሞተ ቀበሩት ከዚያም በተከታታይ አሏሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ 4 ሴት ልጆችን ሰጣቸው አንደኛዋ አገባች በዚህ በጣም ደስተኛም ሆኑ እድሜዋ በ20ዎቹ አከባቢ ነበር እርሱዋም አጀሉዋ ደርሶ ሞተች ሁለት ወንድ አንድ ሴት ቀበሩ ከዛም ሁለተኛዋ ሴት ልጃቸው አገባች ወለደች እንደዚሁ ሞተች ቀበሯት በድጋሚ ሶስተኛዋ ልጃቸው እድሜዋ በ27 አመቷ አከባቢ ታመመችባቸው እርሷም ሞተችባቸው ቀበሩዋት አሁን ሶስት ሴት ሁለት ወንድ ቀበሩ ማለት ነው አሁን የቀራቸው አንድ ወንድ ልጅ ነው ሁሉም ነገር አለፈ አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ቀራቸው ይህን ልጅ በጣም ይወዱታል ይንከባከቡትም ነበር ዓመት ከግማሽ አከባቢ ሲደር ይህም ልጅ ሞተባቸው ሶስት ሴት ሶስት ወንድ ቀበሩ አንድ ሴት ብቻ ቀረቻቸው ፋጢመቱ ዛህራ 💚 ሱብሀነሁ አል ኻሊቅ እኚህ ሰው ማን እንደሆኑ ታውቃለህ??? ,,, እርሳቸው እኛ ታላቅ ሰው ውዱ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወአላ አሊ ወሳሂቢሂ ወሰለም ናቸው ፈተናዎችን ሁሉ ተፈትነዋል ተርበዋል ተደብድበዋል ተሰደዋል አንተ በትናንሽ ፈተናዎች ታማራለህ እኚህ የተከበሩ የአንብያዎች አለቃ የፈጡር ሁሉ አይነታ ግን ሁሉንም ነገር ተፈትነው አስተምረውናል በሚመጣብን ሁሉ ታጋሾች አሏህ ያድርገን ቃሲም አቡዱሏህ ኢብራሂም ሩቂያህ ዘይነብ ዑሙ ኩልሱም ፋጢመቱ ዛህራ ❤💚 #ኸሚስ💜 https://t.me/yenebiyu_Wedajoch
Hammasini ko'rsatish...
የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ @MadihuResull Create November 12-2021

4🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
ለሙስሊሞች እና ለሙስሊሞች ብቻ የተዘጋጁ ምርጥ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች እጠቁመዎት።🕌
Hammasini ko'rsatish...
ኢስላሚክ ቻናሎች🌱
ይቀላቀሉ🌙
join