KEM for Youth
Kingdom Enlightened Movement የመንግሥቱ አብርሆት እንቅስቃሴ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
230
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Hammasini ko'rsatish...
29 March 2022 የእግዚአብሔር መንግሥት የባለጠግነት ምስጢር
በአዲስአበባ አበባ አምባሳደር በነብይ አሸናፊ የሚቀርብ ታላቅ የትምህርት እና ነጻ የመውጣት ጊዜ ዘውትር ማክሰኞ በ11:00 ፕሮግራሙ ይቀጥላል ከዚህ ራዕይ ጎን ለመቆም 1000137593355 Commercial Bank of Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
||ሞቶ የተነሳው|| ነብይ|| ደሃ መንግስተ ሰማይ|| የማይገባበት ምክንያት አምባሳደር ነብይ አሸናፊ 31 January 2022
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI
Audio from Propbet Ashenafi
#ዘመንን መዋጀት
@kem_youth
@kem_youth
Hammasini ko'rsatish...
አምልኮ ከእግዚአብሔር ሰው ኤፍሬም አለሙ ጋር
Thank You For Visiting Our Chanel Please Subscribe To Get Upcoming New Videos. Prayer Line +251911764102 OR +251927343848. God Bless You.
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የሚያኖርህ የሰማይ ቃል ነው!!
@prophet_ashenafi
@prophet_ashenafi
ተባረኩ🙏
ፍፃሜህ/ሽን፣የሚያስፈልግህ/ሽን፣ያንተ/ያንቺ የሆነውን ነገር ማግኘት፣ማየት ትፈልጋለህ/ጊያለሽ???
ጓደኞች፣ቤተሰቦች፣የኔ ምትላቸው ሰዎች፣ጠላት
ምንድነው የቱስ ነው ያዘገየህ/ሽ???
፨ኣንድ ነገር ላስታውስህ/ሽ ዘኪዎስ ኢየሱስን ለማየት ምንም ነገር ኣላስቆመውም ብዙ የሚከለክሉ ነገሮች ነበሩ።
◇የሰው ብዛት
◇ቁመት
◇ዛፍ ላይ ለመውጣት ያለውትግል
◇ከምንም በላይ ቀራጭ ነው በማለት የሚሰማው የሰው ሹክሹክታ(ሃሜት) ነገርግን ይህ ሁሉ ኣሉታዊ ሃሳብ ኢየሱስን ከማየት ኣላስቆመውም።
☆☆ሰበቦችን፣ምክንያቶችን ለፍፃሜህ/ሽ መዘግየት እንዳይሆን ተገንዝበህ/ሽ በፀጋው ብዛት ተራመድ፣ፍጠን!!
ተባረኩ🙏
@prophet_ashenafi🔥🔥🔥
@prophet_ashenafi🔥🔥🔥