cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

FŰŇ_ŽØÑĘ 😂😱

Øńľý žèģeț Fòř åñý čõmmėņț👇👇 @Abdsewanted እኛ የ #Fun-zone ቤተሰቦች #ትካዜ😫 #ድንዛዜ😠 #ፍዛዜ😪 #ኑዛዜ😰 #ድብርት🙏 ዉስጣችን አይደለም👎 JUST ፈታ&RELAX JOIN AS!!! 👇👇👇👇 @ONLYZEGET @ONLYZEGET

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
262
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሴት ከሆንሽ አንዴ ስሚኝ 👂👂 ወንዶች ሁላ አንድ ናቸው የማለት መብት የለሽም የምሬነው ምልሽ እንደዚች አይነት ሴት ከሆንሽ እንደዚህ የማለት መብት የለሽም! ከሁሉም ጋር online እያወራሽ ከዚም ከዚያም ሰዓት እላፊ እያወራሽ ትኩረትሽን ሰተሽ በተለይ telegram ላይ 100 ምናምን ጥያቄ ልኮ ትእዛዝ እንጫወት ፎቶ ላኪልኝ እዚህ ውስጥ ገብተሽ አጉል ስሜት ውስጥ ከገባሽ በዋላ ወንዶች ሁላ አንድ ናቸው የማለት መብት የለሽም የምሬነው የምልሽ በፍጹም የለሽም መቼም ቢሆን ትኩረት መስጠት ያለብሽ ፍቅረኛ ካለሽ ለፍቅረኛሽ ከሌለሽ ደግሞ ፍቅረኛዬ ይሆናል ብለሽ ለምታስቢዉ ወንድ እንጂ የመጣዉን ወንድ ሁላ ፍቅረኛዬ ነው ብሎ ማሰብ መብት የለሽም አንቺ ፍቅር ከአንድ ሰው ጋር የምታስቢው እንጂ ከህዝብ ጋር የምታቆይዉ አጀንዳ አይደለም ተረዳሽኝ እና ጥፋቱ አንቺ ጋር ነው እራስሽን መርምሪ ቅሬታ ካለሽ comment አለልሽ👍
Hammasini ko'rsatish...
ቆይ ግን ምን አይነቷ ልጅ ነሽ? እኔኮ በጣም እዎድሽና እጨናቅልሽ ነበር ግን እንደዚ አይነት ልጅ ነሽ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር በቃ በጣም ነው የስጠላሺኝ ቆይ ግን አይደብርሽም ሁሉም ጋር እየ ሄድሽ ስላኔ ዝም ብላሽ ማያገባሺን ምት በጣርቂው በጥራቃ!! በቃ ይገባሽ ከ ሆነ ከዛሬ ቧላ የኔን ስም እንዳታነሺው ባቃ እርሺኝ እኔ ከዛሬ ብዋላ እንደ ሌላው እይኝ ብሎሀል 2013 hhhh መልካም አዲስ አመት @ABDSEWANTED
Hammasini ko'rsatish...
አንዱ በግ ሊገዛ ሔዶ 7000 ብር ሲሉት... ምነው እረኛዬ ላይ ሰርታለች እንዴ🤣🤣
Hammasini ko'rsatish...
እኩዮቼ በኮንቴነር ዕቃ አስጭነው " ጅቡቲ ደረሠ ? ዱከም ደረሠ ? " ይላሉ እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ " ላይኬ ስንት ደረሠ ? " እያልኩ ስቆጥር እውላለሁ😜🤣
Hammasini ko'rsatish...
⊶⊷⊶⊷❍ ፍሌም ❍⊶⊷⊶⊷ ˙·٠•●♥ ተከታታይ ልቦለድ♥●•٠·˙ ⚀ ክፍል ሀያ ⚀ 2⃣0⃣ . ድሬ እውነተኛ ፍቅር እና መቻቻል የሚንፀባረቅባት ውብ ከተማ ነች። ሀገሬው ጭንቅ አይወድም። ጭንቀትም በአየሯ ላይ ቦታ የለውም በፈገግታና ፍቅር እየተባረረ ድንበሯን ጥሶ ይጠፋል። ገና ከተማዋ ስገባ መንፈሱ የደስ ደስ ይሰጠኝ ጀምሯል። ድሬ ፍቅር ፍቅር ትሸታለች። . ሁለት ሳምንታት ድሬን ዞርኩ ምንም ጠብ ያለ ነገር አላገኘውም። ወደ ጅማ መመለስ አልፈለግኩም። ፍሌሜን አየዋት የሚለኝ ሰው አጣው። ጀማ ሆኜ ሳስብ እንዲህም ተንከራትቼ የማጣት አልመሰለኝም ነበር። የበላት ጅብ አልጮህ ቢል ልቤ ቀቢፀ ተስፋውን ወደ መጥራቱ እያዘነበለ በነበረበት ሰሞን የሆነ ባለሱቅ ጋር ስለፍሌም ና ስለእኔ በደንብ አወጋን እሱም አሰብ አድርጎ ፍሌምን እንደሚያውቃት ነገር ግን ከቅርብ ወራት በፊት በድንገተኛ የመኪና አደጋ እንደሞተች እና እናትየው በህይወት እንዳሉ ነገረኝ። ይህን ሲለኝ ሰማይ የተደፋብኝ ያህል ዞረብኝ የሰማውት ነገር ቅዠት እንጂ እውነት አልመስልህ አለኝ። ግራ በተጋባ ስሜት ውስጥ ሆኜ ራሴን ጠላውት። ዛሬውኑ ድሬን ለቅቄ ለመሄድ ወሰንኩ። ግን ከዚህ ወዲህ ፍሌምን አጥቶ እንዴት ይኖራል? ዋ!!! ግን ይሄ ሁላ እንዴት ሊሆን ቻለ? ፍሌም እናቷ ካልሞቱ እንዴት ደክመዋል ተብሎ ሲቀጥልም ሞተዋል ብለው ጠሯት? ' እያልኩ ስብሰከሰክ ድሬ ከገባሁ ወዲህ የተዋወቅኩት አንድ ጫታም እየተንከወከወ መጥቶ የሆነ ሽማግሌ ጋ ወሰደኝ። ሽማግሌው ወንድምየው ታሞበት እያስታመመ መሆኑን እና እውነተኛዋ እኔ የምፈልጋት ፍሌም እዚሁ ጊቢው ውስጥ እንዳለች ነግሮኝ ፍሌሜን ሊያሳየኝ ወደ ጊቢው ይዞኝ ገባ። ፍሌም አለች የተባለችበት ሰርቢስ ውስጥ ነበር። ስገባ ቤቱ ጭልምልም ብሏል። እሷን የሚመስሉ አሮጊት ሴትዮ ወደ አልጋው ትራስጌ ቆመዋል። አልጋው ላይ ፍሌም ተኝታለች። ቀረብ ብዬ ተመለከትኳት።መልኳ ገርጥቷል።ፍሌሜን አሟታል፤,የድሮ መልኳ ተለውጧል። ገና ስታየኝ እያቃሰተች ተጣጥራ አቀፈችኝ ፤ እምባዋን አዘራች። አምርሬ አለቀስኩ ከፈጣሪዬም ጋር ተዋቀስኩ። በእጅጉ አለም እንደከዳችኝ ገባኝ። ሳለቅስ ሽማግሌው የታመመ ወንድምየው እንዳይረበሽ ለቅሶዬን አስቁሞ ያፅናናኝ ገባ። የማየው ነገር ሁሉ እውነት አልመስልህ አለኝ። .... እንደዋዛ ከፍሌም ጋር ለሶስት ቀናት ቆየው። ከሚያስታምሟት እናቷ ጋር ሆነን የማይገፉ ሶስት ቀናትን የዘላለም ያህል እየከበደኝ ገፋሁት። ፍሌሜም እኔ ፊት ደስተኛ ሆና ለመታየት ፈገግ ትላለች። ያ ውብ ዲንፕሏ ድምቀቱ ጠፍቶ የበርባሮስ ጉድጓድ መስሏል። ክፍል ሀያ አንድ ነገ ምሽት በዚህ ሰዓት ይቀጥላል........ ምን ያህሎቻችሁ ፍሌምን ወዳችኋታል? ደራሲ Cራክ comment ፦ @Abdsewanted "SHARE" @onlyzeget
Hammasini ko'rsatish...