cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🍃የአር-ረህማን ባሮች🍂

﷽ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِين ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?❤ Group discussion @IBAADU_RAHMAAN #ሀሳብ_መስጫ @IBADURAHMAN_BOT #በዱዓቹ_አትርሱን🙏

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
2 297
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የጠዋት ቁርስ 🍲🍲🍲🍲 (ሌሎችም ይቀምሱ ዘንድ ብታካፍሉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ “አላህ” የሚለውን ቃል ስሰማ መጀመርያ የሚታየኝ ፍቅር ብቻ ነው፡፡ አዎን ፍቅር፡፡ ከፍቅር ዉጭ ሌላ አይታየኝም፡፡ ታላቅ ከመሆኑ ጋር፣ ኃያል ከመሆኑ ጋር፣ አላህ ወዳድ የሆነ ጌታ ነው፡፡ አላህ ይወደናል ይምረናልም። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 የፍቅር በሩ ከሁሉም ነገር በላይ ሰፊ ነው፡፡ ለዚያም ነው በሰፊው በሩ በኩል ወደጌታዬ መድረስን የመረጥኩት ፡፡ ፡ #ኢላሂ_ፍቅርህ_አሸነፈኝ ፨፨፨፨፨፨፨ እየወደቅኩም እየተነሳሁም፣ እያጠፋሁም እያለማሁም፣ መልካም ሥሠራ ደስ እያለኝ፣ ሳጠፋ በቁጭት እየነደድኩ .. ምድር ላይ ብዙ ዓመታትን ከጌታዬ ጋር አሳለፍኩ፡፡ ሳላልቅም ሳላድግ ይኸው አለሁ፡፡ ብዙ መልካም ሥራ የለኝም አውቃለሁ፡፡ ግና የተውሒድን ቃል በመያዜ ብቻ በአላህ ላይ ያለኝ ተስፋ ከፍ ያለ ነው፡፡ ባጎደልኩት ነገር ሁሉ እንዲሞላልኝ በየዕለቱ እማፀነዋለሁ፡፡ ፨፨፨፨፨ ሕይወት አድካሚ ጉዞ ናት ወዳጆቼ ፡፡ በጉዞዬ ላይ ሁሉ አምላኬ፣ ስስቴ፣ ፍቅሬ፣ ባይለየኝ እስካሁን ባልቆየሁ፡፡ እሱ ካልመራኝ እጠፋለሁ፣ እሱ ካላፀናኝ እንሸራተታለሁ፣ እሱ ካልደገፈኝ እወድቃለሁና፡፡ አላህ ሆይ! አውቀን እናከብርህ፣ እናመልክህ፣ እንወድህ … ዘንድ አንተው አንተን አሳውቀን፡፡ ጌታዬ ሆይ! ከእዝነትህ ሁሉ በርከት አድርገህ ለግሰኝ፡፡ ምህረትህን ለሁሉም ስትለግስ እኔንም ከመካከላቸው አትርሳኝ፡፡ ይኸው በጠዋቱ ለመንኩህ የኔ ጌታ፡፡ ይኸው እዚህ ነው ያለሁት አምላኬ፡፡ ** ሁሌም የረሕመትህ ፈላጊ ድሃ ነኝ፡፡ ሁሌም በራሴ እንዳፈርኩ ነኝና አታሳፍረኝ፡፡ ሁሌም ራሴን እንደጣልኩኝ ነኝና አታዋርደኝ፡፡ ዓለማትን ሁሉ ባበራው፣ ጨለማዎችን ሁሉ በገፈፈው ብርሃንህ ተማፀንኩህ የኔ ጌታ፡፡ ቁጣህ አይውረድብኝ እንጂ ስለሌላው ሁሉ ምንም ግድ የለኝ፡፡ እወድሃለሁ የኔ ጌታ፡፡ ሁሌም አስብሃለሁ፡፡ አዛኝና ሩህሩህ የሆንከው ጌታችን ሆይ ማረኝ፡፡ ባሮችህን ሁሉ ምህረትህን ለግስ፡፡ * ኢላሂ …...❤️ ሀሳብ በገባኝ ጊዜ ሁሉ መጀመርያ ትዝ የምትለኝ አንተ ነህ፡፡ በመከራዬ ሁሉ የምማፀነው አንተን ነው፣ በደስታዬም ጊዜ ማመሰግነው አንተኑ ነው። ሚስጢሬ አንተ ነህ፣ ዝርዝር ነገሮቼን ሁሉ የምነግረው ላንተ ነው፡፡ አንድም ቦታ ባለጉዳይ ሆኜ አልገባሁም አንተን ያስቀደምኩ ቢሆን እንጂ፡፡ ከአንድም ፈተና አልተቀመጥኩም እርዳታህን የተማፀንኩ ቢሆን እንጂ፡፡ ጌታዬ ሆይ! በተቸገርኩ ሰሞን ረድተህኛል፣ በታመምኩ ጊዜ አሽረህኛል፣ በፈራሁ ጊዜ ደርሰህልኛል፣ በብቸኝነቴ ጊዜ ደግፈህኛል፣ በደስታም በሐዘንም፣ በመከራም በችግርም ከጎኔ ነበርክ … #ኢላሂ_ፍቅርህ_አሸነፈኝ ያ ረብ ❤ ስል ሁሉ ነገር ይቀለኛል …. መከራዬ ሲበዛ፣ ፈተናዬ ሲበረታ፣ ሸክሜ ሲከብድ፣ ጉዳዬ ሁሉ ሲጠና፣ ስደኸይ፣ ስቸገር፣ ሰዉነቴ ሲደክም፣ ኢማኔ ሲሟሽሽ፣ ጉልበቴ ሲዝል፣ ቀልቤ ስትደርቅ …. ወዳንተ እዋደቃለሁ ያ አላህ! ❤ያ አላህ!! ❤❤ እላላሁ፡፡ #ኢላሂ_ፍቅርህ_አሸነፈኝ * በጨለማው የፅንስ ሕይወቴ ዘመን አብረኸኝ ነርክ፣ ልጅ ሆኜም ካደግኩም በኋላ ከኔ አልራቅክም፡፡ ሕይወትን በተጋፈጥኩበት አጋጣሚ ሁሉ፣ በስኬትም በዉድቀትም፣ ስጀምርም ስጨርስም፣ አንተው ነህ ያገዝከኝ፡፡ ዉብ የሆንከው አምላኬ ሆይ ዉብ አድርገህ ፈጠርከኝ፤ እንደፈጠርከኝ በንፅሕናዬ ባኖርከኝ ብዬ ተመኘሁ ፡፡ ኢላሂ ሳልፈራህ በፊት ወደድኩህ❤❤❤፡፡ ስምህን በሰማሁ ቁጥር በፍቅርህ ከነፍኩ፡፡ #ኢላሂ_ፍቅርህ_አሸነፈኝ * ያ ረብ … ገና ከትንሽነቴ ጀምሮ ወዳንተ ለመድረስ እንደታገልኩ ነው፡፡ ከመንገድህ እንዳልወጣ፣ ከጎዳናህ እንዳልንሸራተት እርዳኝ፡፡ * ጌታዬ ሆይ በየ'ትንፋሼ ሁሉ ወዳንተ የምቀርብ አድርገኝ፡፡ ሁሉንም ቀኔን በስምህ እንድከፍት እርዳኝ፡፡ መልካም ነገር የምንሰማበት፤ መልካም ቀን ይሁንልን ወዳጆቼ!
Hammasini ko'rsatish...
✍🥀. የዙልሒጃ አስርቱ ቀናቶች የፊታችን ሃሙስ ይጀምራሉ። እነዚህ ቀናቶች ከአላህ ዘንድ ታላቅ ቀናቶች ናቸው። እነዚህን ቀናቶች መፆም ተወዳጅ ነውና ሙስሊም ወንድሞቼ እህቶቼ በመፆም እንበራታ። አላህ ይቀበለን. 🌹
Hammasini ko'rsatish...
1 የመጨረሻ ቀን ተሰጠን ዒድ ሰኞ ነው
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
❤️🌟❤️ 🌟❤️🌟 ❤️🌟❤️ ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው! አቡ ሁረይራ - ረዲየ አላሁ ዓንሁ- :- “ ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው:: ስስታም ሰው ደግሞ ከሰላምታ የሚሰስት ነው::” ብለዋል:: አቡ ያዕላ እና ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል። አልባኒ ሰሂህ ብለውታል:: ❤️🌟👉@IBAADU_RAHMAN 👀🌟❤️ ❤️🌟❤️ 🌟❤️🌟 ❤️🌟❤️
Hammasini ko'rsatish...
.: 🌟❤️🌟_________🌟❤️🌟________🌟❤️🌟 🌟❤️ قال الله تعالى: 🌟❤️(وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ) 🌟❤️አሏህ እንዲህ ይላል መልካምን ነገር ስሩ ፈላህ (ነጃ) ትወጡ ዘንድ:: 🌟❤️ማነው ፈላህን የማይፈልግ ስለዚህ ሁላችንም በቻልነው አቅም ለኸይር እንሽቀዳደም 🌟❤️🌟_________🌟❤️🌟________🌟❤️🌟 ቁርዓን ስታዳምጡ ልባችሁን ስጡት ለመረዳት ሞክሩ....ሁሌም ለማስተንተን በምትጥሩ ቁጥር ለሱ ያላችሁ ፍቅር ይጨምራል ወላሂ ሞክሩ ደጋግማችሁ በምትሰሙት ቁጥር የበለጥ መመሰጥንና ማስተንተንን ታያላችሁ🌟❤️ _አላህ የቁርዓን ፍቅር ይወፍቀን🌟❤️🌟_ 🌟❤️🌟 🌟❤️👉@IBAADU_RAHMAN👈🌟❤️ 🌟❤️🌟_________🌟❤️🌟________🌟❤️🌟
Hammasini ko'rsatish...
🎧💖ቁርአን💖🎧 💖💝Inner peace💖💝 😘ተጋበዙልኝ😍 ❤️🌟👉@IBAADU_RAHMAN 👀🌟❤️ ❤️🌟❤️ 🌟❤️🌟 ❤️🌟❤️🍃
Hammasini ko'rsatish...
3.53 KB
اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّا💝
Hammasini ko'rsatish...
🤲
اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّا💝
Hammasini ko'rsatish...
🤲