cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሸገር - ዲሽ መረጃ

🚩 Channel was restricted by Telegram

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
2 215
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

💥ምን ይፈልጋሉ? •Gshare plus የ6 ወር - 250 ብር •Funcam እና Apollo የ1 ዓመት - 400 ብር •Forever እና Apollo የ1 ዓመት - 1000 ብር • Apollo የ1 ዓመት - 800 ብር • Forever የ1 ዓመት - 800 ብር •Evission IPTV የ1 ዓመት - 300 ብር •Cccam -የ1 ወር 150 ብር -የ3 ወር 300 ብር -የ6 ወር 550 ብር ገንዘብ ከእነዚህ በአንዱ አካውንት አስገብተው ፎቶ ይላኩልን። 📩 @abdudish awash bank 01320103129600 commercial bank 1000249839829 Abdulbasit enderis
Hammasini ko'rsatish...
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው መጀመሪያ dstv በ12245 h 27500 ከሰራን በሁዋላ ከዲሹ ሁዋላ በመሆን ወደቀኝ አዙረን ወደ መሬት ዘቅዘቅ ስናደርገው ይገባል ⛔️ ቻናሉ መቆራረጥ ያበዛል ⛔️ ⏩Join @abdudish 0952525282
Hammasini ko'rsatish...
Prohibited content
Prohibited content
Prohibited content
Prohibited content
TV VARZISH አሁን ባገኘነው መረጃ መሰረት ለጊዜው ከ ፕሪሚየር ሊግ ዋናው ምንም አይንት ጫወታ በዲሽ እንዳያስተላልፉ ታግደዋል በዚህም መሰረት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በሀገራቸው ታጃኪስታን በአንቴና(T2) ብቻ የሚያስተላልፉ መሆኑን ገልፀዋል እናም የሚተላላፉትን ጨዋታ አስተዋወቁ ማለት በዲሽ ጨዋታውን በቀጥታ ያስተላልፉታል ማለት አይደለም ይህን ችግር በቅርብ ቀን ይፈቱታል በለን እንጠብቃለን እስከዛ ድረስ በትግስት ይጠብቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግን በሌላ አማራጭ ለማየት IRIB VARZISH ለሚገባባት ሀገር እሱ አንደኛው አማራጭ ነው ሌላኛው አማራጭ ደሞ Amos@4west YES SPORT ፓኬጅ ነው Sport 1 Sport 2 Sport 3 Sport 4 ያካተተ ሲሆን አባዛኛውን ጨዋታ ያሳያሉ Gshare,forever, cccam,funcam ያላቸው ሪሲቨሮች ይህንን ቻናል መክፈት ይችላሉ
Hammasini ko'rsatish...
Prohibited content
በአሁን ሰአት በ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር Tshare ሰርቨር በነፃ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ሙሉ OSN, Amos SD and HD ይከፍታል
Hammasini ko'rsatish...
IPTV   IPTV  (Internet Protocol Television) ይህ ሲስተም ለመጠቀም መጀመርያ ሪሲቨራችን ይህ ሲስተም ሊኖረው ይገባል:: በሃገራችን ይህ ሲስተም ያላቸው ሪሲቨሮች LEG,LIFESTAR,TIGER,STARSAT,SUPERSTARእና አንዳንድ ጥቂት የSupermax ሪሲቨር አይነቶች ናቸው:: እንደዚሁም በተጨማሪ አንድሮይድ ስልኮች ፣ አንድሮይድ ቦክስ ወይም ቲቪ ቦክስ እና ስማርት የሆኑ ቲቪዎች ላይ በሚጫኑ አፕሊኬሽኖች መሰረት መጠቀም ይቻላል ይህ IPTV ከCard sharing ወይም IKS የሚለየው ነገር መጀመርያ እንደካርድ ሼሪንግ: ሼር የሚደረግ ኪ ዳታ አይደለም:: ሪሲቨራችንን በWIFI ወይም በ4G ኢንተርኔት ኮኔክትድ ከሆነ በሁዋላ: ይህን ሰርቪስ በሚሰጡ ካምፓኒዎች አማካኝነት የተለያዩ የነፃና በክፍያ የሚታዩ ቻናሎችን በአነስተኛ ክፍያ የምናይበት ነው:: የእዚህ ሲስተም ትልቁ ጥቅም የምንፈልገው ቻናል እኛ ሀገር ይደርሳል አይደርስም የሚባል ነገር የለውም:: የትኛው ሃገር የሚተላለፍ ቻናል በIPTVማየት አንችላለን:: ምክንያቱም ካምፓኒዎቹ በምርጫችን ስለሚሰጡን:: የቲቪ ቻናሎችን ብቻ ሳይሆን ቪድዮችንም እንደምርጫችን ማየት እንችላለን:: ይህን ጥቅም ከCard sharing አናገኘውም:: ምክንያቱ በCard sharing ቻናሎቹን የምናገኘው ጣራ ላይ በሰቀልነው የዲሽ ሰሃን ሲሆን: በIPTV ግን ቻናሎቹን የምናገኘው ይህንን አገልግሎት ከሚሰጡ ካምፓኒዎች በአነስተኛ ክፍያ ከምንገዛው ፓኬጅ ነው:: የእዚህ IPTVሲስተም ጉዳቱ: ቻናሎቹ ወደሪሲቨራችን የሚመጡት ጣራ ላይ በሰቀልነው ዲሽ አማካኝነት ሳይሆን በኢንተርኔት ስለሆነ: ዋጋው ትንሽ ሲወደድ: በእዛ ላይ በጣም ሃይ ስፒድ የሆነ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይፈልጋል:: ይህን ሲስተም ለመጠቀም ቢያንስ የኢንተርኔት ፍጥነታችን 3mb/s በላይ ሊሆን ይገባል አንድ አንድ ቦታ ደሞ በትንሽ ኢንተርኔት በጥራት እየሰራልን ነው ያሉኝም አሉ ሳሚ ዲሽ ለ Iptv ተጠቃሚዎች በጥራት ያለመቆራረጥ የሚመክረው ምክር 4G UNLIMITED ኢንተርኔት ቢጠቀሙ በጥራት ሊያዩ ይችላሉ ስለዚህ ለእኛ ከIPTV ይልቅ Card sharing ይመረጣል:: ምክንያቱም በCard sharing በየተወሰነ ሰከንዶች የምንቀበለው ኪ ዳታ የሆነ በጣም አነስተኛ የሆነ ባይትስ ስለሆነ:: ነገር ግን ኢንተርኔታችን ፍጥነትና አስተማማኝነት ሲሻሻል እና ዋጋው አሁንም ካለበት በጣም ሲረክስ ደግሞ ያኔ ከCard sharing ይልቅ IPTV ይመረጣል:: IPTV ለመጠቀም ምርጥ ሪሲቨር LEG N24+ PLUS የተሻለ ነው ምክንያቱም በውስጡ #E_VISION IPTV ስለያዘ በ E_VISION IPTV ውስጥ ተፈላጊዎቹ BEIN SPORT & DSTV ስለያዙ የተሻለ ነው በዚህ ውስጥም የሌሎች ሀገር የኳስ ቻናሎች እና ከ 5000 በላይ የተለያዩ ሀገራት ቻናሎችን ይዟል Contac,@abdudish 📲0952525282 📲0936553579
Hammasini ko'rsatish...
Prohibited content
አዲስ ሪሲቨር ወደ ገበያ ገብቷል። 💥 Realstar RS-1010 HD • የ1 ዓመት Funcam Account ተሞልቶበት የሚመጣ | በዚህም Account ያለምንም ተጨማሪ ወጪ ሁሉንም የAmos 4°W ቻናሎች እና የOSN (7°W) ቻናሎች ይከፍታል። •Dolby D Sound Support ያረጋል(ሙሉ የOSN ቻናሎች ላይ ድምፅ አይዘጋም) •Apollo IPTV ተሞልቶበታል።(በዚህም አሪፍ Internet connection ያላችሁ ሰዎች ሙሉ Beinsport እና ሌሎች ቻናሎችን ያለ ዲሽ መመልከት ትችላላችሁ።) #Call 📱 +251952525282 #Call 📱 +251936553579 @Abdudish
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.