cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ GUNNERS

🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን። ✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች ✅ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ ✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ ✅ ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን 🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ] ✌CREATED BY @ESR_CLASSIC

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 350
Obunachilar
+224 soatlar
-77 kunlar
-330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🔻አርሰናል ኢቤሬቺ ኢዜን እየተመለከቱ ሲሆን በክለቡ ብዙ ሰዎች ተጫዋቹ ተወዳጅ ነው። እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል የውል ማፍረሻው 60ሚ.ፓ ሲሆን አርሰናል ተጨዋቹን ለማስፈረም ከፍተኛ መጠን ያለው ክፍያ አስቀድሞ መክፈል አለበት። 🔻በሚቀጥለው ሲዝን ኢዜን በአርሰናል ማየት ይፈልጋሉ?  🤔 SHARE ➲ @ETH_GUNNERS
Hammasini ko'rsatish...
👍 19🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔻ዊሊያም ሳሊባ በትላንትናው ጨዋታ ከኔዘርላንድ ጋር ባደረገው ጨዋታ ካቀበላቸው 87 ኳሶች ውስጥ 86 ኳሶች የተሳኩ ነበሩ። 🇫🇷 🔥99% የማቀበል ስኬት SHARE ➲ @ETH_GUNNERS
Hammasini ko'rsatish...
11
Photo unavailableShow in Telegram
🔻የኤምሬትስ ዋንጫ በክረምቱ በኤምሬትስ ስታዲየም የሚመለስ ሲሆን አርሰናል በኦገስት 7 ከባየር ሊቨርኩሰን እና ኦገስት 11 ኦሎምፒክ ሊዮንን ይገጥማል። SHARE ➲ @ETH_GUNNERS
Hammasini ko'rsatish...
🤯 10🔥 7👍 3😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቲዎ ዋልኮት ለ አርሰን ዌንገር በIG ገፁ ላይ ፦ 🤳 With the boss🤩 SHARE ➲ @ETH_GUNNERS
Hammasini ko'rsatish...
🔥 10 3👍 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔻እስኪ መድፈኞቹ የናፈቋቹህ❤ SHARE ➲ @ETH_GUNNERS
Hammasini ko'rsatish...
24👍 6👏 2
Repost from ኢትዮ GUNNERS
Photo unavailableShow in Telegram
Preton ይህ ሰው በመጋበዝ Ton ይሸልማል ስለዚህ ቶን የሌላቹ ሰው በመጋበዝ ቶን ሰብስቡ👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=1b11fff5-ba1a-4695-87d8-8bcd2cb79cbc 1 TON - 7.98$ በአሁን ሰዓት
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔻#Blum ያልጀመራቹ ሰዎች አሁን ጊዜ አላቹ ከዚ ቡሃላ ሰው አንጨምርም ካሉ ኋላ እንጀምርም ብትሉም እድሉን አታገኙም ፤ ስለዚ ጀምሩ። ይሄም ትልቅ project ነው።👇👇👇 ➡ t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_5vt4pRFbtT
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
😂ቡካዮ ሳካ በኤምሬት ስቴድየም ኖቲንግሀምፎረስት ላይ ያስቆጠራት ጎል የ2023/24 የውድድር አመት የሲዝኑ ምርጥ ጎል ተብላ ተመርጣለች።
Hammasini ko'rsatish...
👍 13 1
🔻#Blum ያልጀመራቹ ሰዎች አሁን ጊዜ አላቹ ከዚ ቡሃላ ሰው አንጨምርም ካሉ ኋላ እንጀምርም ብትሉም እድሉን አታገኙም ፤ ስለዚ ጀምሩ። ይሄም ትልቅ project ነው።👇👇👇 ➡ http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_5vt4pRFbtT
Hammasini ko'rsatish...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

Photo unavailableShow in Telegram
🎖️ የክለባችን የ24/25 የውድድር አመት ሙሉ የሊግ ጨዋታዎች ፕሮግራም! ዎልቨስ ከ አርሰናል የ ክለባችን የመጀመሪያ ጨዋታ @Eth_Gunners
Hammasini ko'rsatish...
👍 14
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.