cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

᳟᳟𝐶᳟𝒉𝑟𝑖᳞𝑠𝑡ᚑ𝐻᳟𝑜𝑜𝑑᳟♰

ሁሉ የእናንተ ነው፥ እናንተም የክርስቶስ ናችሁ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:23

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
307
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው፣ በሥጋ ውስጥ ያድራል? ክፍል አንድ መግቢያ፡- “የቃል እምነት መምህራን እና የሰይጣን ማታለል” ይህንን ንግግር ስንሰማ ቀድሞ ወደ ልባችን የሚመጡ ሰዎች አሉ፡፡ ለምሳሌ፡- ሐይሉ ዮሐንስ፥ ብስራት ብዙአየሁ (ጃፒ)፣ ቄስ ቶሎሳ ጉዲና፥ አንፍሬ አሊጋዝ እና ብዙ የቃል እምነት ምንፍቅና መምህራንን አዕምሯችን ያስታውሳል። ውሸት ተደጋግሞ ቢነገር እውነት ባይሆንም፤ ተደጋግሞ መነገሩ እና ነገሩን ደጋግመን መስማታችን ግን እንደሚጎዳን አስባለሁ። ከብዙ ጊዜ በፊት በፊልሞቻችን ሴት እና ወንድ ሲሳሳሙ እናፍር ነበር(በደጉ ጊዜ)፤ ዛሬ ግን ምንም አይመስለንም መዳራት መሆኑን ረስተን እንደ ቀላል የምናልፈው ሆኗል፡፡ ግን ይህ እንዴት ሆነ ብንል፤ ተደጋግሟላ፣ ሁሌ አየነዋ!፡፡ የቃል እምነት መምህራን ይህንን ደጋግመው ሲሉ ስንሰማ፣ በተጨማሪም ዕድሜ ለካውንስሉ ጭራሽ "ምንም ቢሆን ጴንጤ ነን እንሰብሰብና የመቃብር ቦታ ችግራችን እናስመልስ” ብለው ህብረት ጀምረዋል፡፡ “ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው፣ በሥጋ ውስጥ ያድራል፡፡” ለሚለው ትምህርታቸው አያሌ ጥቅሶችን ቢጠቅሱም ቅሉ፤ ይህ ሊያስደንቀን አይገባም፡፡ ምክንያቱም ሰይጣንም ከመጀመሪያው ይህንን ያደርግ ነበርና። እግዚአብሔር በተናገረው እና ባዘዘው ውስጥ ጥርጣሬ እንዲሆንብን ያደርጋል። ጌታ ኢየሱስ በምድር በኖረበት ዘመንም "እንዲህ ተብሎ ተጽፏል" በማለት ጥቅስ ጠቅሶ ነበር። (የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 4) ወንድሞቼ እና እህቶቼ ልብ በሉ ሰይጣን ጥቅስ መጥቀሱ ከአሳችነት አያስቀረውም። 2ኛ ቆሮንቶስ 11 (አዲሱ መ.ት) ³ ነገር ግን እባብ ሔዋንን በተንኰል እንዳሳታት ምናልባት የእናንተም ልቡና ተበላሽቶ ለክርስቶስ ካላችሁ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትወሰዱ እሠጋለሁ።⁴ ምክንያቱም አንድ ሰው ወደ እናንተ መጥቶ እኛ ከሰበክንላችሁ ኢየሱስ ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክላችሁ፣ ወይም ከተቀበላችሁት መንፈስ የተለየ መንፈስ ብትቀበሉ ወይም ከተቀበላችሁት ወንጌል የተለየ ወንጌል ብትቀበሉ፣ ነገሩን በዝምታ ታልፉታላችሁ ማለት ነው። … ¹⁴ ይህም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም፤ ምክንያቱም ሰይጣን ራሱ የብርሃን መልአክ ለመምሰል ራሱን ይለዋው ጣል። ¹⁵ እንግዲህ የእርሱ አገልጋዮች፣ የጽድቅ አገልጋዮች ለመምሰል ራሳቸውን ቢለውጡ የሚያስገርም አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል። ሰይጣን ራሱን ሊለውጥና ቅዱሳን መላዕክትን ሊመስል ይችላል፤ የእርሱን አገልጋዮች ደግሞ የጽድቅ አገልጋዮች ሊያስመስል ይችላል። ነገር ግን በእንደዚህ አይነት ሁኔታዎች የቃሉን ብርሃን የሚያበራ ቅዱሱ መንፈስ የሚያስተምር፣ ወደ እውነት ሁሉ የሚመራ፣ በልባችን ላይ የቃሉን ብርሃን ያበራልናል፡፡ በዚህም ሰይጣን በተንኮል ሔዋንን ካሳተበት ስህተት ራሳችንን እንድንጠብቅ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልን። ነገር ግን ሰይጣን ሔዋንን ያሳታት በምንድን ነው? ይህ በቀጥታ ወደ ዘፍጥረት የሚመራን ክፍል ነው፡፡ እስቲ ክፍሉን እንመልከት፡- ዘፍጥረት 3 (አዲሱ መ.ት) ¹ እባብ እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) ከፈጠራቸው የዱር አራዊት ሁሉ ተንኰለኛ ነበረ፤ ሴቲቱንም፣ “በእርግጥ እግዚአብሔር (ኤሎሂም)፣ ‘በአትክልቱ ስፍራ ካሉ ዛፎች ከማናቸውም እንዳትበሉ’ ብሎአልን?” አላት። ² ሴቲቱም እባቡን እንዲህ አለችው፤ “በአትክልቱ ስፍራ ካሉት ዛፎች ፍሬ መብላት እንችላለን፤ ³ ነገር ግን እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ‘በአትክልቱ ስፍራ መካከል ከሚገኘው ዛፍ ፍሬ እንዳትበሉ፤እንዳትነኩትም፤ አለበለዚያ ትሞታላችሁ’ ብሎአል።” ⁴ እባቡም ሴቲቱን እንዲህ አላት፤ “መሞት እንኳ አትሞቱም፤ ⁵ ከፍሬው በበላችሁ ጊዜ ዐይናችሁ እንደሚከፈትና መልካምና ክፉን በማወቅ፣ እንደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) እንደምት ሆኑ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ስለሚያውቅ ነው።” በማድመቅ/በድምቀት ምልክት ከላይ በንፅፅር ትመለከቱ ዘንድ እንደቻላችሁት እግዚአብሔር “ትሞታላችሁ” ቢልም፤ ሰይጣን ግን ሔዋንን ሲያስታት አትሞቱም በማለት ነው። ፍጹም እና ቅዱስ ከሆነው አምላክ በላይ ለፍጥረቱ የላቀ መልካምን የሚያስብ የለም፤ ነገር ግን ሰይጣን አንዳች ውሸት እንዳለ እና ቢበሉ እንደ እግዚአብሔር ሊሆኑ እንዳሉ ነገራቸው። “እንደ እግዚአብሔር መሆን” የሚለው ሀሳብ ነው ሔዋንን ያስጎመጃት ከፍሬው በስተጀርባ ያለው ውበት የታያት እንደ እግዚአብሔር ለመሆን ካለ ፍላጎት የመነጨ እንጂ፣ ፍሬውን የዚያን ጊዜ እግዚአብሔር እያመለከተ አትብሉ ሲልም ፍሬው ሌላ ሳይሆን የበፊቱ ፍሬ ነበር። ፍሬው አልተቀየረም። ዛሬ እስቲ እነ ኬኔት ሄገን፣ ኬነት ኮፕላንድ የሚሉትን ፍጹም ተመሳሳይ ዓረፍተ ነገር ተመልከቱ፡- "[Adam] was the copy, looked just like [God]. If u stood Adam upside God, they look just exactly alike. If u stood Jesus and Adam side by side, they would look and sound exactly alike" ኬኔት ኮፕላንድ "Man was created on terms of equality with God, and he could stand in God's presence without any consciousness of inferiority....God has made us as much like Himeslef as possible....he made us the same class of being that he is Himself....man lived in the realm of God. He lived on terms of equal with God ..." ኬኔት ሄገን የሁለቱንም ሃሳብ በደንብ እንደተረዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ኮፕላንድ ሆነ ሄገን ሁለቱም አንድ ነገር ይናገራሉ አዳም የመጀመሪያው ሰው ፍጹም ከእግዚአብሔር ጋር እኩል ነው፤ እኩልነት ብቻ ሳይሆን “አዳም ምንም አይነት የበታችነት ስሜት እንኳን አልነበርውም፡፡” ይለናል ሄገን። ነገር ግን ልብ ብለን እናስብ፤ ሰይጣን ስለምን ከሰማይ ወደ ምድር ተጣለ? @Family_of_heaven @Family_of_heaven
Hammasini ko'rsatish...
ለ High School ክርስቲያን ተማሪዎች #መንፈሳዊ ህይወታቹን እና ጊዚያቹን እንዴት ማስኬድ አለባቹ☝️ ከህይወቴ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
6.34 MB
#ስሙት👂ለዩንቨርስቲ ክርስቲያን👇👇 ለ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ❤💔🛐😔😁 #እንዴት ሁሌ መፀለይ እንደምትችሉ #የፍቅር ጓደኛ መቼ መያዝ እንዳለባቹ❤ #ጊዚያቹን እንዴት መጠቀም እንዳለባቹ #ላለመጫር ምን ማድረግ እንዳለባቹ 🔥ብዙ ነገር መክሪያለሁ #ህይወታቹ ሳይበላሽ ስሙት😱😳 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
10.99 MB
ሀሳብ በፀሎት መሐል ላስቸገራቹ🙄😡 #ድንቅ ትምህርት #ከህይወቴ #5.7MB 🚨ሌሎችን ትምህርቶች ለማግኘት🚨 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
ስፀልይሀሳብያስቸግረኛልB_4.mp35.73 MB
#ኢየሱስ ሲያለቅስ ተሰማኝ😭... 1.5MB 2012 #ግንቦት 24 ከምሽቱ 2:00 ሰአት አከባቢ #በፀሎት ላይ ነበርኩ...😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 #ለሁሉም ክርስቲያኖች #ይድረስ #Share 👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
ኢየሱስ_ሲያለቅስ_ተሰማኝ_ሁሉ_ሰው_ይስማው.amr1.51 MB
#New Porn ማየት #አቆምኩኝ ማስተርቤሽንም!!! #Porn እና ማስተርቤሽን የዝሙት #ደቀመዛሙርት ናቸው!! 🧲 #15MB #Part 2 #ከዚህ Voice በዋላ ስለ ዝሙት ማሰብ አትችሉም 🔥ሁሉም #ክርስቲያን ሊሰማው ሚገባ #ሼር #Share #join 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
Porn ማየት አቆምኩኝ.mp315.77 MB
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ። 3 14 ፤ ኤልሳዕም። በፊቱ የቆምሁት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔርን! የይሁዳን ንጉሥ ኢዮሣፍጥን ያላፈርሁ ብሆን ኖሮ አንተን ባልተመለከትሁና ባላየሁ ነበር። 15 ፤ አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤ 16 ፤ እንዲህም አለ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ። 17 ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ🌧⛈⛈ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ። 18 ፤ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤ ደግሞም ሞዓባውያንን በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል።
Hammasini ko'rsatish...
የእግዚአብሔር እጅ በህይወታቹ ላይ ከባድ የምትገለጥበት ጊዜ ደርሷል። ወንድምና እህቶቼ ... .. .. .. TShekhina ነኝ የጸሎት ርዕስ ያላቹ ላኩልኝ!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በትንቢት መንፈስ በኃይል አገለግላችኃለሁ እጸልያለሁ ቀንበር ይሰበራል የሞተ ይነሳል .. .. .. ፍጹም ፈውሶች ይሆናል። share share share share share @tshekhina 👈👈👈👈join join @tshekhina 👈👈👈👈 join join @glorytoglory5 የጸሎት መስመር ለሚያምን #ሁሉ ይቻላል!!! በተለይ እግዚአብሔር #ለእናንተ #ያለውን ፕሮግራም ማወቅ ለምትፈልጉ #የተዘጋጀ የጸሎት ጊዜ🔥🔥🔥🔥🔥
Hammasini ko'rsatish...
ጓደኛዬ ላንቺ/ተ ነው👇👇 #ወጣትነት እና...... በ #ሲሳይAzusa 👉ወጣትነት #ብዙ ስሜት #ብዙ ፍላጎት #ብዙ ጥያቄ ያለበት ጊዜ ነው እኔም ወጣት ነኝ። 👉አንዳንዴ 🔥#ስሜቶቻችን መቆጣጠር #ያቅተንና ብዙ ጥፍት #እናጠፍለን ከዛ #መለስ ስንል #እንቆጫለን #እንጎዳበታለን በስሜት #የወሰናቸው እና #ያደርግናቸው ነገሮች ሁሉ በነገ #ተስፍችን ላይ ጠባሳ ጥለው ሲያልፉ እናያቸዋለን። 👉አንዳንዴ ደግሞ 🔥#ፍላጎታችን ብዙ ይሆንና የቱን #መያዝ እንዳለብን ሳናውቅ #እንባክናለን ልክ እንደ #ተረቱ የቁጡን አወርድ ብላ #የብብቷን ጣለች ነገር። የፍላጎታችን #መብዛት የሚጠቅሙንን #ሰዎች እና የያዝነው ነገር #አስጥሎናል እንዲሁም #ለጉዳቶቻችን ም/ክ ሆኖናል... 👉ሌላ ደግሞ ወደ 🔥#አእምሮአችን የሚመጣው ጥያቄ ...አብሶ እድሚያችን እየጨመረ ስሄድ #የጥያቄው ብዛት ...የመኖር ትርጉም? ..የወደፊት እጣ ፈንታ? ....ወዘተ 👉እነዚህን 3 ነገሮች #በህይወታችን ማንቆጣጠራቸው ከሆነ #በህይወታችን የማንረሳውን #መጥፎ ነገሮች ለማስተናገድ እንገደዳለን። 👉ትላንት #የተጎዳንበትን ማንነት #አራግፈን ነገን ለመኖር ዛሬን #ከመኖር እንጀምር #ወጣትነታችንን #በማስተዋል እና #በጥበብ በመምራት የነገን ህይወታችንን የተሻለ እናድርገው። 👉እኔን #ጨምሮ ሁላችንም የትላንት #ጉዳታችንን ሳር ከመሬት #እንደሚነቀል ነቅለን...የነገን ህይወታችን #ከዛሬ ጀምሮ በብዙ ማስተዋል እና #መረጋጋት መኖር እንጀምር። 🔥ወጣትነታችንን #እግዚአብሔር በብዙ #ማስተዋል እና #መረጋጋት ይባርክልን🙏 ሼር #Share #ሼር አድርጉ😍😍😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
እስቸኳይ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት መሞላት መለወጥ የሚፈልግ ብቻ 👉 #30MB በተሻለ ጥራት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
የመንፈስ ቅዱስ ሙላት.mp330.58 MB