cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ortodox Tewahdo haymanote✞✟✥

ይህ ይቻናል የ ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን አስተምሮ እና ስርአታቸውን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞች፣ ትምሕርቶች(ኮርሶች) :መዝሙሮች እና ሌሎች መንፈሳዊ ፅሑፎች ያገኛሉ።የመናፍቅ ጉድም ይለቀቅበታል,. ማን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ። ፍቅር ከተባለ ክርስቶስ :ውበት ከተባለ ድንግል ማርያም :እምነት ከተባለ ተዋሕዶ ናት !!! ለአስታየትና ለማንኛውም መንፈሳዊ ጥያቄዎች @Hulukersunew

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
289
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:19
Video unavailableShow in Telegram
9.76 KB
✝እናት፡ልጇን፡እንደምታጽናና፡እንዲሁ፡አጽናናችዃለኹ (ት:ኢሳ 66÷13) ♦️መምህር ዘላለም ወንድሙ ✍#ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም እንዲደርስ share በማድረግ ላልደረሳቸዉ እናድርስ
Hammasini ko'rsatish...
%23%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%A3_%23%E1%8B%A8%E1%89%B0%E.m4a66.99 MB
⛪️ #እግዚአብሔር_ይፈርዳል ☘#በመ/ር #ሳሙኤል_አስረስ🕊 #መዝሙር 42(43) 1፤አቤቱ፥ፍረድልኝ፥ከጽድቅ፡ከራቁ፡ሕዝብም፡ክርክሬን፡ተከራከር፤ከሸንጋይና፡ከግፈኛ፡ሰው፡አድነኝ። 2፤አንተ፡አምላኬ፡ኀይሌም፥ለምን፡ትተወኛለኽ፧ጠላቶቼ፡ሲያስጨንቁኝ፡ለምን፡ዐዝኜ፡እመላለሳለኹ፧ 3፤ብርሃንኽንና፡እውነትኽን፡ላክ፤እነርሱ፡ይምሩኝ፥ወደቅድስናኽ፡ተራራና፡ወደ፡ማደሪያኽ፡ይውሰዱኝ። 4፤ወደእግዚአብሔር፡መሠዊያ፥ጕልማሳነቴንም፡ደስ፡ወዳሠኛት፡ወደ፡አምላኬ፡እገባለኹ፤አቤቱ፡ አምላኬ፥በበገና፡አመሰግንኻለኹ። 5፤ነፍሴ፡ሆይ፥ለምን፡ታዝኛለሽ፧ለምንስ፡ታውኪኛለሽ፧የፊቴን፡መድኀኒት፡አምላኬን፡አመሰግነው፡ዘንድ፡ በእግዚአብሔር፡ታመኚ።
Hammasini ko'rsatish...
እግዚአብሔር_ይፈርዳል_Samuel_Asres_ሳሙኤል_አስረስ_ethiopiaMP3_70K.mp325.67 MB
📖 ዛሬ ሁለት ድንቅ የሆኑ መጽፍቶችን ይዘንላችሁ መተናል። በክርስትና ህይወታችሁ እድገት የሚጠቅሙ እና ልዩ የሆኑ መገለጦችን የያዙ መፅሐፍቶችን ለእናንተ አቅርበናል እያነበባችሁ እንድትባረኩባቸው። 📖 ወች ማኒ The spiritual man 📖 ያሬድ ጥላሁን christ likeness ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ያገኙታል Join us 👇👇👇 @Gospleforallworld @Gospleforallworld @Gospleforallworld
Hammasini ko'rsatish...
ነፍሴን ምን በይ ትሏታላችሁ? #እግዚአብሔር_ምን_አለ? #የተስፋ_ትምህርት_ክፍል_19 #በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ @kaleheewentenew
Hammasini ko'rsatish...
ነፍሴን_ምን_በይ_ትሏታላችሁ_እግዚአብሔር_ምን_አለ_የተስፋ_ትምህርት_19.m4a27.02 MB
⛪ #ጭንቀት ምንድን ነው? 🎙ሊቃውንት አባቶች እና ምእመን🎙 👉🏾 #ጭንቀት ምንድን ነው? 👉🏾እሚያስጨንቁን ነገሮች ምንድን ናቸው? የማቴዎስ ወንጌል 6:25,31 [25] ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? 🌹#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🍃 @yetwahdotemrtmaskemch
Hammasini ko'rsatish...
4_5863949919022220641.m4a11.11 MB
እባክሽ ለማንበብና ለማስተላለፍ ሞክሪ፡ እውነተኛ ታሪክ ነውና። አንድ የታመመች ሴት ነበረች በህልሟም የድንግል ልጅ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድትጠጣ ውሀ ሲሰጣት አየች፡ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ ራሷን ተፈውሳ አገኘችው። ከጎኗም "ኢየሱስ ክርስቶስ ህያውና እውነተኛ አምላክ ነው" የሚል ጽሁፍ ያለበት ማስታወሻ አየች፡ ከዛ በፍጥነት ተነስታ ያየችውንና የሆነላትን ሁሉ ላገኘችው ሁሉ አወራች አንድ የፖሊስ ኦፊሰርም ሰምቶ ለ13 ጓደኞቹ በtext ላከላቸው ፡ ከ 13 ቀን በኋላም ማዕረግ ተጨመረለት፡ አንድ ሌላ ሰውም ይሄ text ደረሰው እሱም አጠፋው ለ13 ቀንም ከሰረ። እባክህን ይሄን መልዕክት ለ 13 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለምታውቃቸው ሰዎች ላክ እና እመነኝ የሆነ ነገር በህይወትህ ይክሰታል። ይቅርታ ስለረበሽኩህ ፡ እኔ አምላክህ ነኝ፡ ላንተ ጊዜ አለኝ፡ ልባርክህም እሻለሁ፡ እባክህን ከህይወትህ 30 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ። ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ(አሞግሰኝ) እና እባክህ እስከ ሌሊት በቻልከው መጠን ለአለም ሁሉ ይሄን መልእክት ላክ። ይሄን መልዕክት አታጥፋው በሚያስፈልግህ ሁሉ ልረዳህ እሻለሁና በረከት ሁሉ በደጅህ ነው።የድንግል ልጅ አንተን ለትልቅ ነገር ሊያዘጋጅህ እየፈተነህ ሊሆን ስለሚችል መልዕክቱን ችላ አትበል በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆን መልእክቱን ላክ ነገህ ደሰ የሚያሰኝ ይሆንልሀል። እባክህን እባክሽን ሰንሰለቱን አትቁረጠው በ 10 ደቂቃ ውስጥ ለ 13 ሰዎች ይሄን መልእክት ላክ ላኪ፡ ይቅርታ እንዲ ብዬ ስለጠየኩህ? ግን በህይወትህ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ትሰጣለ? አዎ ከሆነ መልስህ አሁን የምትሰራውን ነገር ሁሉ ትተህ ይሄን መልእክት ለ12 ሰዎች አሁኑኑ ላክ ከዛ ጌታ ነገ ምን እንደሚያደርግልህ ታያለህ። እግዚአብሔር ይወድሀል። እመነኝ ከ 7 ቀን በኋላ ህልምህ እውን ይሆናል። ግን ይሄ ችላ ካልክ( ከናከው) በራስህ መንገድ በመጓዝ ለ 7 አመት ድካም ብቻ ታተርፋለህ። እባክህን አድርገው ይሰራልና........
Hammasini ko'rsatish...
⛪️ ""#እግዚአብሔር_የአንበሶቹን #መንጋጋ_ያደቅቃል። "" (መዝሙረ ዳዊት ፶፯ : ፮) 👉(ታኅሣሥ 9-2011) ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር✝ " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🌹አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🍃
Hammasini ko'rsatish...
Voice 202.3ga34.60 MB
ነፍሴን ምን በይ ትሏታላችሁ? እግዚአብሔር_ምን_አለ? የተስፋ_ትምህርት_ክፍል_19 በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ አዳምጡ መልካም የትምህርት ሰዓት ምንም ነገር እንዳትልኩ🌿🌿🌿🌿
Hammasini ko'rsatish...
ነፍሴን_ምን_በይ_ትሏታላችሁ_እግዚአብሔር_ምን_አለ_የተስፋ_ትምህርት_19.m4a27.02 MB
"" #አባትህንና_እናትህን_አክብር "" (ኤፌ. ፮:፩-፭) "#ሥርዓተ_አበው_ወውሉድ - #በነገረ ቅዱሳን" (ሐምሌ 1 - 2012) በመምህር ዲ/ ዮርዳኖስ አበበ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር ' " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ https://t.me/joinchat/AAAAAE2Jpr1bBdbCsLmR0w
Hammasini ko'rsatish...
አባት እናትህን አክብር.m4a109.14 MB