አቦል Fact®
Kanalga Telegram’da o‘tish
አንኳን ወደ አቦል fact ቻናል በደህና መጡ በቻናላችን፡- ✅ ያልተሰሙ የዓለማችን ታሪኮች ✅ የጠፈርና የሳይንስ አስገራሚ ግኝቶች ✅ በየቀኑ አዳዲስና እውነተኛ መረጃዎች ያገኛሉ ።
Ko'proq ko'rsatish1 267
Obunachilar
-124 soatlar
-117 kun
-4730 kun
Postlar arxiv
1 266
በብራዚል እስር ቤቶች ፣ ማረሚያ ቤቱ ፣ ታራሚዎቹ አንድ መፃፍ አንብበው በጨረሱ ቁጥር ፣ ከፍርዳቸው ፣ 4 ቀን ተቀናሽ ይሆንላቸዋል።
@Abol_Fact
@Abol_Fact
1 266
🎴ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት የአእዋፍ ዝርያ " Himalayan Girffon Vulture " ይባላል ..... ሌሎች የአእዋፍ ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን አይኑን ያሳያቸዋል ...... ትክክለኛው አይኑ ግን ያለው ከመንቁሩ ጥቂት ከፍ ብሎ ነው
እርግጠኛ ነኝ እናንተም ልክ እንደ እኔ መጀመሪያ ያያችሁት ሀሰተኛ አይኑን ነው
@Abol_Fact
@Abol_Fact
1 266
የቻይና ብሔራዊ መከላከያ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ የቢንቢ ትንኝ ምታክል ድሮን መስራት ችለዋል ፣ ድሮኗም ለመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎች ትውላለች
@Abol_Fact
@Abol_Fact
1 266
የፍሎሪዳ ሴት ፤ በጡት ማስያዣዋ ውስጥ አድርጋ ሁለት ትንንሽ ኤሊዎችን ይዛ ለማለፍ ስትሞክር ፣ በኤርፖርቱ ድህንነት ጥበቃዎችና በማሽን ተይዛለች
1 266
እዚ ጥያቄ ላይ የተወዛገባቹ የሮማንያ ሀገር ባንዴራ በምስሉ የምታዩት ከላይ ያለ ነው ከታችኛው ያለው ደሞ የቻድ ሀገር ባንዴራ ነው።
@Abol_Fact
@Abol_Fact
1 266
ይህንን ያውቃሉ ❗️❕
〽️ የበሬ የዘር ፈሳዝ ወይም ስፐርም ለፀጉር እድገት ፣ ፀጉርን ለማቀዝቀዣ እና ለህክምና ያገለግላል።
〽️በብዙ የለንደን የውበት ሳሎኖች የሚሰጠው እንደ ፀጉር መልሶ ማቋቋም ሕክምና በሰፊው ተቀባይነት ያለው ነው።
1 266
ብርድ ሲሆን የዘር ፍሬዎች ወደ ሰውነት ተጠግተው ወደ ላይ ይሰበሰባሉ፤ ሙቀት ሲሆን ደግሞ ወደ ታች ዝቅ ብለው ይንጠለጠላሉ።
ይህ ሰውነትህ የዘር ፍሬዎች እንዳይሞቱ ሙቀታቸውን ከሰውነት ሙቀት በ 2 እስከ 3 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ቀዝቀዝ አድርጎ ለመጠበቅ የሚጠቀምበት የተፈጥሮ ቴርሞስታት ወይም ማቀዝቀዣ ዘዴ ነው።
1 266
እንግዳ የሆኑ እውነታዎችን፣ የማይታሰቡ ግኝቶችን እና ታሪክ የዘነጋቸውን ሚስጥሮች የሚገኙበት ቻናል ይዘን መተናል ቶሎ ከስር ባለዉ ሊንክ ተቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk
https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk
1 266
ይህንን ያውቃሉ?
ጉንዳኖች ከዳይኖሰር በፊት ነበሩ!
ጉንዳኖች በምድር ላይ መኖር የጀመሩት ከ 130 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ነው። ይህ ማለት ዳይኖሰሮች በምድር ላይ በሚንሸራሸሩበት ጊዜ ጉንዳኖች ነበሩ። ዳይኖሰሮች ሲጠፉ ጉንዳኖች ግን ተርፈው እስከ ዛሬ አብረውን አሉ:: 😁
1 266
ሊንደን ቢ ጆንሰን በአውሮፕላን ቃለ መሃላ የፈጸሙ የመጀመሪያው እና ብቸኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። እሱም እ.ኤ.አ በኖቬምበር 22, 1996 ነበር።
1 266
ቂምን የመተው ትሩፋቶች !
ይቅርታን መምረጥ የነርቭ ሥርዓትዎን ለረጅም ጊዜ ከቆየ "የመዋጋት ወይም የመሸሽ" (fight-or-flight) ውጥረት የሚያላቅቅ ከፍተኛ ባዮሎጂያዊ ማስተካከያ ነው። ጥናት እንደሚያሳየው ቂም መያዝ የኮርቲሶል ሆርሞን መጠንን ከፍ በማድረግና ጡንቻዎችን በማወጠር ሰውነትን ያለ ዕድሜው እንዲያረጅ ያደርጋል። እነዚህን ስሜታዊ ቅሬታዎች በመልቀቅ፣ የልብና የደም ግፊት በሽታዎችን ተጋላጭነት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስና የጤና እድሜን ማራዘም ይቻላል።
ከአካላዊ ጤንነት ባለፈ፣ ይቅርታ ለአእምሮ ብቃት ትልቅ መሻሻልን ያመጣል። ያለፈውን ክህደት ደጋግሞ በማሰብ የሚፈጠርን "መርዛማ አእምሯዊ ዑደት" (Rumination) በማቆም፣ አእምሮ ላይ ለፈጠራና ለትኩረት የሚሆን ሰፊ ቦታ ይፈጥራል። ይህ ለውጥ አንድን ሰው ከ "ተጎጂነት" ስሜት ወደ "ባለቤትነት" እና ጥንካሬ በማሸጋገር፣ ለራስ ያለውን ግምት ከፍ ያደርጋል፤ እንዲሁም የወደፊት ግንኙነቶችን በፍርሃት ፋንታ በግልጽነት ለመምራት የሚያስችል ስነ-ልቦናዊ ጥንካሬን ይሰጣል።
በማህበራዊ ደረጃ፣ ይቅርታ የቀድሞ መራርነት አሁን ያሉንን ግንኙነቶች እንዳይበክል እንደ መከላከያ ሆኖ ያገለግላል። በውስጣችን የተፈጠሩ ስብራቶችን በመጠገን፣ ለከፍተኛ የህይወት እርካታና ለጠንካራ ማህበራዊ ትስስር መንገድ ይከፍታል። በመጨረሻም፣ ቂምን መተው ለበደለን ሰው የሚሰጥ ስጦታ ሳይሆን፣ አእምሯዊ ጭጋግን በማጥራት ለሰላምና ለደስታ ቦታ የሚፈጥር ዘመናዊ የራስ-እንክብካቤ ዘዴ ነው።
1 266
በአስቴሮይድ ሳይኪ 16 (Psyche 16) ላይ 700 ኩዊንቲሊየን ዶላር የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል። ይህም እያንዳንዱን የዓለማችንን ነዋሪ ቢሊየነር ለማድረግ የሚያስችል ነው።
1 266
ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ ቀጥታ የናተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ።
ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል ስለዚ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ።
I've won $4.05! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY!
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDM5MjA1MDI4XzE%3D
1 266
ቻይና የሴስሞግራፍ (የመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ) መገኛ ናት። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ132 የተሰራው ይህ መሣሪያ፣ በ8 እንቁራሪቶች ላይ 8 የተቀረጹ ኳሶችን የያዙ 8 የብረት ዘንዶዎችን ያቀፈ ነበር። የመሬት መንቀጥቀጥ መሬቱን እንዲርገበገብ ካደረገው፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ወደተነሳበት አቅጣጫ የዞረው ዘንዶ ኳሱን ተጓዳኝ በሆነው እንቁራሪት አፍ ውስጥ ይጥላል።
1 266
ቴሌግራም አዲስ ያስተዋወቀውን የStars ክፍያ በቀላሉ ለማግኘትና ለማስተዳደር የሚረዳ ቦት ነው። እናንተም ሊንኩን በመጫን ጀምሩትና ነጥቦችን ወይም ስታርሶችን ሰብስቡ።
👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/TelegStarsWalletBot?start=_tgr_CUDxyx41NzZk
