cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

☦ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ☦

☦️እመን:እንጂ፡አትፍራ ምስጉነው:በክፉዎች:ምክር:ያልሄደ:በዋዘኞችም:ወንበር:ያልተቀመጠ። ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ:በመንፈሳዊ:ሕይወታችን:እንድንበረታ:የሚያግዙ:ትምህርቶች፣መዝሙሮች፣ጸሎቶች:እንዲሁም:የተለያዩ:መንፈሳዊ:ጉባኤዎች:ሲዘጋጁ:የሚነገርበትና:የሚለቀቅበት:መንፈሳዊ:channel:ነው። @orthodox30 @orthodox30 @orthodox30

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
292
Obunachilar
-124 soatlar
-17 kunlar
+130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🙏 እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ሀምሌ/5 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ ሰይጣን በቁራ ተመስሎ አይናቸውን ካይናቸው ላይ በእንባቸው አማካኝነት እንደሚጠጣ መስሎ ሁለት አይናቸውን አንቁሮ አጠፋው አባታችንም ለ2ሳምንት ያህል ፀሎታቸውን ሳያቋርጡ ፀለዩ እመቤታችን ድንግል ማርያም በሀምሌ 5 ቀንም ሁለት አይናቸውን በብርሀን አይን መለሰችላቸው የአባታችን 🙏🙏🙏በረከታችው ይደርብን አሜን ❤️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
☦ተክለ ሃይማኖት የዓለም ብርሃን ናቸው አባታችን በረከታቸው ይደርብን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
☦ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ አለው ትበላቹ ☦21 ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
☦ቅዱስ ሚካኤል ባህራንን አፎምያን ሳምሶንን የረዳ ሰይጣንንም ወደ ጥልቁ የጣለው ጠላታችንን ይጣልልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ✝ ✝ እንኳን አደረሳችሁ ✝ ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✝ ነገ እኮ የመላእክት ሁሉ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ባህራንን አፎምያን የረዳበት ሰይጣን ዲያቢሎስ ደግሞ ወደ ሲኦል ያወረደበት ጠላታችንን ይሰርልን ኦቅዱስ ሚካኤል የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዝ ✝ 💓እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 💓 ሁላችንም ከአዳር ጅምሮ እስከ ነገ ያለውን ክብረ በዓል በየ ደብራችን እናክብር መልካም ቀን💓
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
⏳✝ወዳጆቼ እንደምን አላችሁ ዛሬ አንድ ነገር ላውጋቹ የሰው ስኬት ስኬታቹ ይሁን የሰው ደስታም እንደዛው እውነት እላችኋለሁ ሰው ጥሩ ደረጃ ሲደርስ የማትደሰቱ ከሆነ ውስጣቹህ ሳትፈልጉ ከጠቆረ ወንድሞች ሆይ ውስጣቹህን በንሰሀ ውሀ እጠቡት እና አምናቹ ተጠመቁ እውነት እውነት እላችኋለሁ ያኔ ጥሩ ማሰብ ትጀምራላቹህ የአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸበል ገያዛቹህ ደዌ ይፈውሳቹሀል እንደኔ ✝ ሰነይ ግዜ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ☦ ኦርቶዶክስ የዘላለም ሕይወት ቤትም ናት🕎🕎🕎
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.