cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አንድነት ለኢትዮጵያ (Unity For Ethiopia)

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 917
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-3730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
'It was terrifying' - escaping Ethiopia's armed kidnappers

Dozens of students are still missing after being abducted in Ethiopia's kidnapping hotspot a week ago.

Photo unavailableShow in Telegram
እኛ #UnityForEthiopia " አንደበተ ርቱእ እንሁን" ለቃላቶቻችን እንጠንቀቅ ሌሎችን ቅር እንዳያሰኝ። "የድሮ የኢትዮጵያን ባህል እና ወግ ማረግ ለማምጣት  እንደድሮው ለመመለስ በመግባባት በመከባበር በመመካከር በመደማመጥ በሃሳብ በመግባት ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ እንወያያለን #UnityForEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
የፋሽስት አብይ አህመድ ወታደሮች አማራ ክልል በሚያደርጉት ጦርነት የጦር ወንጀል እየፈፀሙ መሆኑን @hrw አረጋግጫለሁ አለ ዝርዝር ሪፖርቱን ያንቡት:: @AbiyAhmedAli security forces are involved in war crimes in Amhara region said @hrw @SecBlinken @PowerUSAID @USAmbUN @SenateForeign @HouseForeignGOP @washingtonpost @nytimes @AJEnglish @guardian @Reuters @AFP @BloombergAfrica @cnni @BBCAfrica @WashTimes @NewYorker @BBCBreaking
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
https://www.tiktok.com/@unity4ethiopia1?_t=8nXu349hj3x&_r=1 Unity4Ethtiopia ነን! አንድነት-ለ-ኢትዮጵያ ነን! ለኢትዮጵያ ህዝቦች ሰባዊ መብቶ እንታገላለን:: የንፁሀንን በግፍ መገደል መሰቃየት መፈናቀልን ሌት ትቀን እንቃወማለን! የነፃነት ቀንዲል ነን! አገራዊ ኩራታችን እና ለኢትዮጵያ አገራችን ያለን ፍቅር ሞራላችን ናቸው!  የመናገር ነፃነት ይከበር! አፈና ይቅር! የህዝብ ንብረት ዘረፋ ይቁም! የሀስት ፕሮፓጋንዳን እናጋልጣለን!  የታጋዮችን ድምፅ እናስተጋባለን!  የኝህዝባችንን እሮሮ እናስተጋባለን!!! በዚህ ቲክቶች ቻነል ተዛመዱን! አግዙን! ከታገልን ነፃነት ቅርብ ናት!!!
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ከስርአቱ ውድቀት ብሁዋላ ለሚፈጠረው አደጋ ዝግጅት ያስፈልጋል

የአብይ አህመድ አገዛዝ በቀውስና ጫና ከየአቅጣጫው በመጠርሩ ባልታሰብ ሁኔታ የስር አት ውድቀት ሊከሰት የሚችል በመሆኑ የኢትዮጵያ መቀጠል የሚያሳስባቸው ሃይሎች ሁሉ አስቀድመው መምከርና መዘጋጀት እንደሚገባችው የኢትዮጵያን አሜሪካን ካውንስል ፕሬዚዳንት የሆኑት ዲ/ን ዮሴፍ ተፈሪ አስገንዝበዋል። ዲ/ን ዮሴፍ በዚህና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለEVN ሰጥተዋል።

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.