B e f t a . Y a r n s
Kanalga Telegram’da o‘tish
3 113
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
-530 kunlar
Postlar arxiv
You can place an order with any of the colors listed, except for the ones marked with an 'X'.
https://t.me/beftahome
ሰላም ቤተሰቦቻችን
በየጊዜው የምንለቃቸውን በበፍታ ክሮች የተሰሩ ስራዎችን ለማየት እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን ለማግኘት "የበፍታ ሆም" ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🙏
🎄የገና ባዛር 🎄 Christmas Bazaar.
የፊታችን እሁድ ህዳር 29
📍ሀያት ሬጀንሲ ሆቴል
🕤 ጠዋት 4፡00- ማታ 1:30
Join us on Sunday, December 8, at the Ballroom and Courtyard inside Hyatt Regency, from 10 AM to 7:30 PM, for an unforgettable day filled with creativity, community, and holiday cheer.
ሰላም የበፍታ ቤተሰቦቻችን
የፊታችን ቅዳሜ ሳምንት(ህዳር 14 እና 15)
ከጠዋቱ 4፡00-12፡30 በጎልፍ ክለብ ባዛር ተዘጋጅቷል
***
በዋጋ ጭማሪ ምክንያት ይህ ቅናሽ ለዚኛው ባዛር ብቻ የሚደረግ ስለሆነ ብዛት ተረካቢዎቻችን እንዲሁም የግል ደንበኞቻችን ቀድመው በመዘጋጀት የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!
🧶ፖሊስተር ክር ደርዘን 175 በፍሬ 220
🧶ቲሽርት ክር ደርዘን 475 በፍሬ 500
🧶ቬልቬት ክር ደርዘን 190 በፍሬ 250
🧶ሚበጠረው ክር(ማክራሜ) 500 ብር
🧶 ማክራሜ ክር ደርዘን 350 በፍሬ 400
🧶ቤዝ ሁሉም ሳይዝ 250
🧶የእንጨት እጀታ ሁሉም ሳይዝ 275
(የአልጋ ቤዝ,የባስኬት ቤዝ, አክሰሰሪዎችን) በቅናሽ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ
0947937175 / 0911305645
Telegram @beftayarn
Dear Families,
We are excited to invite anyone interested in attending the Diplomatic Charity Bazaar, which will take place at the UNECA compound this coming Saturday. It promises to be a wonderful experience for all.
Tickets will be available for purchase at the Sheraton, Hilton, and Hyatt hotels.
We look forward to seeing you there!
ሰላም ቤተሰቦቻችን
የሁለት ቀን የልጅ አልጋ አሰራር ስልጠና ሲወስዱ;
🧶ገበያ ላይ ተፈላጊ የሆነውን አልጋ አሰራር ሰልጥነው ብቁ ይሆናሉ::
🧶 ከስልጠናው በኋላ በዚ ሙያ ከኛ ጋር ለመስራት ቅድሚያ ያገኛሉ
በዚ ዙር ውስን ሰልጣኞችን ስለምንቀበል ፈጥነው ይመዝገቡ
ክላሱ ቅዳሜ ሐምሌ 20 ይጀምራል
ለማንኛውም ጥያቄ በ 0947937175
Telegram: @beftayarn
+1
ሰላም የበፍታ ቤተሰቦቻችን
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የ Sentro kinniting Machine አስገብተናል!
በዚ ክረምት የልጆች ልብስ, ስካርፍ
ኮፊያ, ካልሲ, አልጋ ልብስ, የተለያዩ ስራዎችን ያለድካም ሞትሰሩበት ማሽን ነው::
ዋጋ: 13000 ብር
ብዛት ለሞትፈልጉ ብዛት አለን
ውድ ደንበኞቻችን ባዛሩ ተጀምሯል 😊
ከለር አማራጮች ያገኛሉ!
አቅጣጫ ለማግኝት ጎግል ማፕ ይጠቀሙ
https://maps.app.goo.gl/qnwkLbbX2sL9z1BW6
ጎልፍ ክለብ ድንኳን 4 (Tent 4) ውስጥ ያገኙናል.
FIRST COME
FIRST SERVED!
መልካም ቀን!
ውድ ደንበኞቻችን ባዛሩ ተጀምሯል!
አቅጣጫ ለማግኝት ጎግል ማፕ ይጠቀሙ
https://maps.app.goo.gl/qnwkLbbX2sL9z1BW6
ጎልፍ ክለብ ድንኳን 4 (Tent 4) ውስጥ ያገኙናል.
መልካም ቀን!
