cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Anwar Aliy || አንዋር አሊይ

ሰላሙሏሂ ዐለይኩም ወረህመቱሁ ወበረካቱህ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
661
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

04:00
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
42.38 MB
ኸሚስ ሙባረክ 💚
Hammasini ko'rsatish...
tewesul,haj.mp337.49 MB
#ይምረጡ #ይዘዙ #ከወዲሁ_ወረፋ_ያስይዙ 🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉 በየዓመቱ የመውሊድ ቲሸርቶችን በጥራት በማዘጋጀት ስሙ የገነነው አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ እንኳን ለበዓለ መውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እንደከዚህ ቀደሙ በተለያየ ዲዛይን ያሸበረቁ ቲሸርቶችን በኮተን እና በፖሊስተር ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል። ቲሸርቶቹን ከፈለጉ 0975542020 0918399260 ይደውሉ። ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን ! Telegram channel https://t.me/alif_advertising Telegram group https://t.me/Alif_Tishirt Inbox @alif_advert_and_print
Hammasini ko'rsatish...
00:27
Video unavailableShow in Telegram
#ይምረጡ #ይዘዙ #ከወዲሁ_ወረፋ_ያስይዙ 🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉 በየዓመቱ የመውሊድ ቲሸርቶችን በጥራት በማዘጋጀት ስሙ የገነነው አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ እንኳን ለበዓለ መውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እንደከዚህ ቀደሙ በተለያየ ዲዛይን ያሸበረቁ ቲሸርቶችን በኮተን እና በፖሊስተር ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል። ቲሸርቶቹን ከፈለጉ 0975542020 0918399260 ይደውሉ። ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን ! Telegram channel https://t.me/alif_advertising Telegram group https://t.me/Alif_Tishirt Inbox t.me/alif_advert_and_print
Hammasini ko'rsatish...
25.83 MB

አጅግ ያሳዝናል ከዒደል አድሃ 2 ቀን ቀደም ብሎ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ በተደረገ ስብሰባ ከሱፊ ወሀቢው 25፣ 25 ሰው ይገኝ ተብሎ ተጠርቶ ከሱፊያው 22 ሰው ከወሃብያው ከ35 ሰው በላይ ተገኝተው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተደረገው ስብሰባ በዕለቱ የነበሩ ጥቂት እውነታዎች 1) ሰለፊ/ወሃቢው ቡድን ከተፈቀደለት 25 ሰው በተጨማሪ ገለልተኛ በሚል ስም አቡበከር አህመድ፣ የሲን ኑሩ፣ በድሩ ሁሴን ፣ ነብዩ አያሌውን የመሳሰሉ ሰዎች ወደ ስብሰባው አዳራሽ አስገብቶ የነበረ መሆኑ 2) ስብሰባው ላይ ረጅም ሰአት እንዲናገሩ በብዛት እድል የተሰጣቸው የወሃቢያ ተወካዮች መሆናቸውና ከሱፊያው ተወካይ ለ3 ሰው ብቻ እድል መሰጠቱ 3) ስብሰባው መጀመሪያ ላይ ጠቅላዩ ከሁለቱ ወገን ጥሪ የተደረገላቹህ ሲሉ የወሃቢያ ተወካዮች ሁለት ወገን የለም ብለው ሲክዱ " ልዩነታሁን ዓለም ያውቀዋል፣ አንድ አይደላችሁም፣ ውስጣቹህ አንድ እንዳልሆነ ታውቃላቹህ" ማለታቸው 4) 26ቱ ዑለማ መፍትሄ ማምጣት ስላልቻለ ወደ 2011 የሸራተን ስብሰባ ተመለሱ ይህ ውሳኔ ነው መቃወም አትችሉም ብለው ጠቅላዩ ቀጭን ትዝዛዝ መስጠታቸው 5) ዳግም ሸራተን ስብሰባ ሲካሄድ 150፣ 150 ከሁለቱም ወገን እንዲገኝ ፣ የ2011 ዶክመንቶች ቀርበው ውይይት እንዲደረግባቸው ብለው ጠቅላዩ ማዘዛቸው ። ሐምሌ 11/2014 ተደረገ የሚባለው ስብሰባ ግን የሱፊያው ተወካይ 150 ሰው ያልተገኘበት እና ሰነዶቹ ቀርበው ምንም ውይይት ያልተደረገበት መሆኑ ይታወቃል። 6) ዳግም ሸራተን ስብሰባ በምርጫ በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በስምምነት እንዲጠናቀቅ ጠቅላዩ አቅጣጫ ሰጥተው የነበረ ቢሆንም የሐምሌ 11 ስብሰባ የሱፊያው ተወካይ ሙሉ ለሙሉ ባልተገኘት መካሄዱ ከተሰጠው አቅጣጫ ውጭ መሆኑ የተረጋገጠ ነው። 7) ስብሰባው ሲጀመር ካሜራ ማኖች ሊቀርፁ ካሜራቸውን መደቀን ሲጀምሩ ጠቅላዩ አትቅረፁን በነፃነት እናውራ ብለው ያለ ቀረፃ የተካሄደ ስብሰባን በሴኩሪቲ ካሜራ የተቀረፀ ቪድዮ ዛሬ ላይ በህዝባዊ ቴሌቪዥን መለቀቁ እጅግ ያሳዝናል። 8) ዳግም ሸራተን ጉባኤ እንደ 2011 ስብሰባ ማጭበርበር የበዛበት እንዳይሆን ከሁለቱም ወገን ኮሚቴ ተዋቅሮ የስብሰባውን ሂደት ያሳልጡ ተብሎ ከሱፊያው ወገን ለቀረበው ጥያቄ ጠቅላዩ ባልሰማ አልፈውት ሙፍቲ እና ሀጂ ኢብራም ከአቶ አደም ፋራህ ጋር ሆነው ለስብሰባው ሰዎችን እንዲጠሩ የስብሰባውን ሂደት እንዲያቀናጁ ትዝዛዝ ቢሰጡም፣ የተፈፀመው ግን ሙፍቲ ከስብሰባው ሂደት ገለልተኛ ተደርገው ስብሰበው አንድ ቀን ሲቀረው አቶ አደም ፋራህና ሌሎች 3 የመንግስት ባለስልጣናት ወስነው ያመጡትን የስብሰባ ሂደት እንዲቀበሉ ሙፍቲን የማስገደድ ሥራ መሰራቱ ሐምሌ 11/2014 በሸራተን የተፈፀመው ብልፅግና መር ወሃቢያዊ መጅሊስ ምስረታ ቀድሞውንም ታቅዶበት የተሰራ ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው። 9) 300 ሰው ካልተስማማ ወደ ቀድሞ መጅሊስ ይመለሳል ወይም ወደ ህዝብ ይርድና ህዝብ ይወስናል ብለው ጠቅላዩ ቢናገሩም እንኳ 300 ሊስማማ 150 የሱፊያው ተወካይ ሙሉ ለሙሉ ባልተገኘበት ተጨባጭ ሐምሌ 11/2014 ስብሰባው ተካሂዶ መጅሊሱ ለወሃብያ ተላልፎ ተሰጥቷል። ይህ በወያኔ ዘመን የነበረው አይነት የማጠልሸት ፕሮፓጋንዳ ዛሬም አቅጣጫውን ለውጦ መቀጠሉን ማስጃ ነው። አላህ የጊዜም የሹመትም ባለቤት ነው። ሿሚ ሻሪ ከፍ ዝቅ አድራጊ አላህ ነው። አላህ ያላቀው ማንም አያሳንሰውም፣ አላህ ያዋረደውም ማንም ከፍ አያደርገውም። ፍትህን ከአላህ ብቻ ነው የምንጠብቀው። በየቴሌቪዥን ጣብያው የቀረበው ፕሮግራም ሆን ተብለው ሱፍያውን ማህበረሰብ ለማጠልሸት ታልሞበት ተቀናብሮ የተለቀቀና አጀንዳ ለማስጣል የቀረበ በመሆኑ መንግስት በሃይማኖታችን ጣልቃ ገብቶ ወሃቢያን በተቋማችን ላይ የሾመብን መሆኑን ለዓለም ህዝብ የማሳወቁ ሥራ አጠናክረን እንቀጥል። ድል የመስመራችን ነው!!
Hammasini ko'rsatish...
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ሰይዲ አሏህ ይጠብቅዎት 💚 https://t.me/anwarul_habeshiy
Hammasini ko'rsatish...
2.92 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.