cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Fasiledes Students የፋሲለደስ ተማሪዎች

ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
900
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-3230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የተቋረጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመውሰድ መስከረም 9/2016ዓ.ም ዩኒቨርስቲ የምትገቡ በመሆኑ ከወዲሁ ተዘጋጁ
Hammasini ko'rsatish...
New Curriculum Grade 12 Physics Text Book @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Hammasini ko'rsatish...
New Curriculum Grade 11 Biology Text Book
Hammasini ko'rsatish...
"በፀጥታና በሌሎች ችግሮች ፈተና ያልወሰዱ ከ18 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት ተደርጓል" የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት በፀጥታና በሌሎች ችግሮች ፈተና ያልወሰዱ ከ18 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።በጎንደር፣ በጋምቤላ፣ በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች 17 ሺህ 753 ተማሪዎችና በውጭ ሀገራት 300 ተማሪዎች ይፈተናሉ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙሮች መሰጠቱ ይታወቃል።ሆኖም በአማራ ክልል እና በጋምቤላ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሙሉ ለሙሉና በከፊል ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች መኖራቸውን የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ በተለይ ለኢዜአ ገልፀዋል። በተለይም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሦስት መፈተኛ ጣቢያዎች ሲፈተኑ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል ከ16 ሺህ 580 በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሁለት እስከ ሦስት የትምህርት ዓይነቶችን ሳይፈተኑ መቅረታቸውን ገልፀዋል።በጋምቤላ ተፈጥሮ በነበረው ችግር ምክንያት ደግሞ ከ100 በላይ የማኅበራዊ ሳይንስና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናውን በከፊልና ሙሉ ለሙሉ አልወሰዱም ብለዋል። በሕግ ጥላ ሥር በማረሚያ ቤቶች የሚገኙ 982 ተማሪዎችና በኢትዮጵያ ሥርዓተ-ትምህርት በውጭ ሀገራት የሚማሩ 300 ተማሪዎችን ጨምሮ በድምሩ ከ18 ሺህ በላይ በከፊልና ሙሉ በሙሉ ፈተና ያልወሰዱ መሆኑን ገልፀዋል።በመሆኑም በፀጥታ ችግር ያቋረጡትን፣ በማረሚያ ቤት የሚገኙና በውጭ ሀገራት የሚማሩ ተማሪዎች ፈተናውን እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል። ለዚህም የፈተና ህትመት፣ የሰው ኃይልና የበጀት ዝግጅት እየደረገ መሆኑን ጠቅሰው፤ ከየአካባቢው አስተዳደሮች፣ የትምህርት ቢሮዎች፣ ከወላጆችና ከተማሪዎች ጋር ውይይቶች እየተደረጉ ነው ብለዋል።ተማሪዎች ስነ-ልቦናቸው ለፈተና ዝግጁ ሲሆን እንዲሁም አስተማማኝ የፀጥታ ሁኔታ መኖሩን ማረጋገጫ ሲገኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲፈተኑ አቅጣጫ መቀመጡንም ጠቁመዋል። በውጭ ሀገራት በኢትዮጵያ ሥርዓተ-ትምህርት የሚማሩ 300 ተማሪዎችም ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 2 ቀን 2015 ዓ.ም የሚፈተኑ ይሆናል።ለዚህም የፈተና ጣቢያ አስተባባሪዎች ከኢትዮጵያ ፈተናው ወደሚሰጥባቸው ሀገራት መጓዛቸውን ነው ያነሱት።በፀጥታና ሌሎች ችግሮች ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች በአፋጣኝ የሚፈተኑበትና ውጤታቸው ሐምሌ ላይ ከተፈተኑ ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር ውጤታቸውን ይፋ ለማድረግ ታቅዷል ብለዋል።
Hammasini ko'rsatish...
እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አዲሱ አመት የጤና ፣ የሠላም ፣  የዕድገትና የስኬት ይሁንልን! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት!
Hammasini ko'rsatish...
New Curriculum Grade 12 Biology Text Book @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Hammasini ko'rsatish...
መጻሕፍትን እስከ ግማሽ ሴሚስተር ድረስ ለማስገባት ታቅዷል ትምህርት ሚኒስቴር የመማርያ መጻሕፍት ለማሳተም ያወጣውን ጨረታ የጃፓን ኩባንያ አሸንፏል! ቶፕሀም የተባለ የጃፓን ኩባንያ በሰባት ቢሊዮን ብር ወጪ የኅትመት ሥራውን እያከናወነ ነው ተብሏል። ኅትመቱ ባለፈው ዓመት የተከሰተውን የመማርያ መጻሕፍት አቅርቦት ችግር ለመፍታት እንደሚያስችል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል። ድርጅቱ ኢትዮጵያ በመግባት ማምረት እስከሚጀምር ድረስ ለቀጣይ ዓመት የሚሆኑ 40 ሚሊዮን የመማርያ መጻሕፍት እንዲያቀርብ መደረጉን ገልጸዋል፡፡ በዚህም ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ጥቂት መጻሕፍት፣ እንዲሁም እስከ ግማሽ ሴሚስተር ድረስ የተቀሩትን ለማስገባት ታቅዷል ብለዋል፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Hammasini ko'rsatish...
New Curriculum Grade 12 Mathematics Text Book @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Hammasini ko'rsatish...
New Curriculum Grade 12 Chemistry Text Book @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Hammasini ko'rsatish...