cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Rakiyaaa

🌸😍 yene zemen @ Join ma Chanel to ge💓In dis Channel u get 🛑✨Ŋāøľ€ pīç😎 🛑✨Quote❤ 🛑✨Video🎬 🛑✨Entertianment 🛑✨Vine & prank🤣 🛑✨Books📖 🛑✨Dance & tiktok 🥳 🛑✨poem💬 🛑✨ All in one channel🛑✨ Comment&💁

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
1 181
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በደንብ አንብብናና ለሙስሊም ጓደኞችህ አካፍላቸው!!! 👆የዚህን ትርጉም ለሁሉም ግልፅ እንዲሆንና ሙስሊሞች ሁሉ ከዚህ ሙሲባ ሸር እንዲርቁ 👉 ብዙ ሙስሊም ወገኖቻችን ተገናኝተው ሲለያዩ አሰላሙ አለይኩም ከማለት ፋንታ የሚጠቀሙትን (by) ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟንና አደገኝነቷ ታውቃለህን? እኛ ሙስሊሞች ሳናውቅ አውሮፓዊያኖችን እየተከተልን አደጋ ላይ ስንወድቅ ተመልከቱ ነቢያችን صلى الله عليه وسلم ሀዲሳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ (( የሰው ልጅ አንዲት ንግግርን ይናገራል ምንም ቦታና ትኩረት ሳይሰጣት ነገር ግን የሰባ አመትን ያክል የጀሀነም እሳት ውስጥ ይዛው ትወርዳለች )) አሉ። እና ይቺ ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟ ካየን ፦ ጳጳሱ (ቄሱ) ጥበቃቸው ስር ያርጉህ ብሎ ዱአ ማድርግን ነው ፣እኛ ሙስሊሞች ጠባቂያችን الله ብቻ ነው ከሱ ውጪ ጥበቃን መፈለግ ሽርክ ነው እያልን ነገር ግን በዚች ቃል ብቻ ሳናውቅ ጠባቂያችን በሆነው በጌታች በ الله አሻርከናል አጋርተናል ማለት ነው። ስለዚህ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ልናረግለትና ሙስሊሞችን በሙሉ ልናስጠነቅቃቸው ግድ የሚሆንብን ጉዳይ ይሆናል ማለት ነው ፣ ነፍሶችን ለማዳን ለቻልከው ሁሉ አስተላልፍ አድርስ አንተም ይቺን ቃል ዳግመኛ እንዳትጠቀማት ተጠንቀቅ ፣ አስበው ይህንን እያስተላለፍክ በ الله ፍቃድ ስንት ሚሊየን ሙስሊሞችን ለማዳን ሰበብ መሆን እንደምትችል፡ وفق الله الجميع @anbeb_islamic
Hammasini ko'rsatish...
🌷🦋🌷ሱብሀን አላህ ቁርአን ሲሰማ የሚስቀው ጀናዛ😱😱😱😱 ወላሒ አጃኢብ ታሪክ ነው አዳምጡት!!!🦋🌹🦋 https://t.me/joinchat/hw2PVwT-Gc02Yjg0 https://t.me/joinchat/hw2PVwT-Gc02Yjg0 ሼር ሼር😱😱
Hammasini ko'rsatish...
8.95 KB
8.88 KB
#በራስ መተማመን ማለት ሁሉም ሰዎች ይወዱኛል ብሎ ማሰብ አይደለም በራስ መተማመን ማለት የፈለገው ሰው ቢወድህ ወይም የፈለገው ሰው ቢጠላህ ባንተ ላይ ለውጥ እንደማያመጣ ማሰብ ማለት ነው። https://t.me/+d-U6yXM7UEk1YWQ8
Hammasini ko'rsatish...
በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣ ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣ ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡ እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
ስለ ንጋቱ እያሰብከ ጨለማው እንደምትረሳው ሁሉ ካስጨነቀ ችግር ጀርባ ያለውን ደስታ ካልተመለከትክ ችግሩን ታገዝፈዋለክ እንጂ መቼም አትፈታውም
Hammasini ko'rsatish...
ሰው ሁን ከሰውን ሰው ሁን እባክህ ሼር አድርግልኝ አረ በፈጣሪ አይታቹ አትለፍ እህታችን ይሄው የአጥንት እጢ ተብላ ይሄው ገና በወጣትነቷ የአልጋ ቁራኛ አርጎት አሰቀምጧታል ወዳጆቼ ግድ የላቹሁም ይሄ የሆነባት አመት እንኳን አልሞላትም እና እኛም መጨረሻችንን አናውቅምና ወዳጆቼ እርዱኝ በማለት ትማፀናቹኋለች በፈጣሪ መርዳት ባንችል እንኳን ሼር እያረግን እንለፍ እህታችንን ለመርዳት ከፈለጋቹ ብዙኋን ገዛህኝ 1000173773637 ንግድ ባንክ በፈጣሪ ሼር አርጉት ሰልክ 0912963798 0910716372 0942378593 ብዙሀን ብላቹ ደውሉላት #Share #Share #Share
Hammasini ko'rsatish...
Follow me on Instagram! Username: misraa_hymt https://www.instagram.com/misraa_hymt?r=nametag
Hammasini ko'rsatish...
Follow me on Instagram! Username: misraa_hymt https://www.instagram.com/misraa_hymt?r=nametag
Hammasini ko'rsatish...
Follow me on Instagram! Username: misraa_hymt https://www.instagram.com/misraa_hymt?r=nametag
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.