Kiya♥ fkr
kiya♥
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
145
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
አንዱ #ፋራ በህልሜ በቦክስ ብሎኝ
የእውነት ነሰረኝ😳
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1100
ወርቅ እጁ ላይ ተቀምጦ
ብር ይለምናል አንጋጦ
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
900
አንዱ ሽጉጥ ይዞ መጠጥ ቤት በርግዶት ይገባና " ማነው ከሚስቴ ጋር የተኛው " ሲላቸው
አንዱ ሰካራም ወደ እሱ ጠጋ ይልእና " ወንድሜ ብነግርህ ይሄ ሽጉጥ አይበቃህም "
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1100
💎እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ።
አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ!
ልዩ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
1300
የግል ት/ቤት እያስተማርክ አንዱ ተማሪ ከባድ ጥያቄ ሲጠይቅክ
ይሄ ፈተናቹ ላይ ስላለ አልመልሰውም
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1300
#ስልኬን #ብሬን የሰጠሁት ደሀ መርዳት ስለምወድ እንጂ
ያወጣብኝን #ጩቤ ፈርቼ አደለም
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1400
ሚስቴ በጣም ሆዳም ከመሆኗ የተነሳ ምግብ ስንበላ..
በስመአብ ብዬ ከጨረስኩ በኋላ ተመስገን ጌታዬ ነው እምለው
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1410
ልክ የዛሬ 10 አመት በዚች ቀን በዚች ሰአት ከቤት ልወጣ ያሰብኩት ነበር
ግን አሁንም እቤት ነኝ
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1200
አሁን ላይ ቀለል ያለ ወንጀል ትሰራና እስር ቤት ትገባለክ
ከዛ ምርጫ ሲያልፍ በሰላም ትፈታለህ ማለት አደል
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1200
የራስህ ሰርግ ላይ አንዱ መቶ ስድስት ቁርጥ ሲያነሳ ስታየው.
ወንድሜ ግማሹን እስክትበላ ግማሹ እንዳይሻግትብህ እያረፍክ አይሻልህም
😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
1100