cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

The Yellow Movement AAU

Listen to One Another 👂 Speak for One Another 🗣 Protect One Another 👭 #SpeakOut #LiftUp

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
543
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የሴቶችና ህፃናት ጥቃት ለዘመናት ሲፈጸም የቆየ የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው። ፆታዊ ጥቃት ተስፋፍቶ የሚገኝ ቢሆንም ማስቀረት ግን ይቻላል። በ #16ቱቀናት ፀረ-ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ ማብቂያ መልእክታችን ሁሌም ድምጻችንን በማሰማት የጥቃትን ሠንሠለት እንበጥስ የሚል ነው! #YellowMvt #ብርቱካናማአለም #የእኩልነትትውልድ #OrangeTheWorld #16Days
Hammasini ko'rsatish...
ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን ሴቶች ሰብአዊ መብቶቻቸውን ሙሉ በሙሉ በእኩልነት የመጠቀም እና ከማንኛውም አይነት ጥቃት ነፃ የመሆን መብት አላቸው፡፡ #YellowMvt #ብርቱካናማአለም #የእኩልነትትውልድ #16ቱቀናት Women are entitled to the full and equal enjoyment of all of their #humanrights and to be free from all forms of violence. http://unwo.men/7uSy50xvltj via UN Women #HumanRightsDay #16days #GenerationEquality #OrangetheWorld
Hammasini ko'rsatish...
አንዲት ሴት ስለደረሰባት ጥቃት ስትናገር “ለምን ትታ አልሄደችም” ከማለት ይልቅ እንሰማሻለን! እንረዳሻለን! እናምንሻለን! እዚህ ደህና ትሆኛለሽ እንበላት፡፡ #YellowMvt #ብርቱካናማአለም #የእኩልነትትውልድ #16ቱቀናት When a survivor speaks up, don’t say, “Why didn’t she leave?” Say: We hear you. We see you. We believe you. You are safe here. via @UN_Women # YellowMvt #orangetheworld #GenerationEquality #16days
Hammasini ko'rsatish...
ማንኛውም ሰው በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ መስመር ሲያልፍ ድምፃችንን እናሰማ! ጥቃት ተስፋፍቶ ባለበት ዝም በማለት የጥቃት ባህል ተባባሪ መሆን የለብንም፡፡ #YellowMvt #ብርቱካናማአለም #የእኩልነትትውልድ #16ቱቀናት Speak up when someone crosses the line. Every time, everywhere. Let’s not allow silence to be compliance to a culture of violence. #YellowMvt | #OrangeTheWorld | #GenerationEquality |#16Days
Hammasini ko'rsatish...
ይህን ያውቁ ኖሯል? በአፍሪቃ 125 ሚሊዮን በህይወት ያሉ ሴቶች እድሜያቸው 18 ዓመት ሳይሞላ ጋብቻ የፈፀሙ ናቸው፡፡ Did you know that 125 Million women and girls alive today were married before their 18th birthday in Africa? #iStand4HerRights #YellowMvt #orangetheworld #16Days #ብርቱካናማአለም #16ቱቀናት
Hammasini ko'rsatish...
❌ ጥቃትን ❌ ለከፋን ❌ አንድን ፆታ የሚያሳንስ ቀልድን ❌ ያልተገቡ ባህሪያትን ❌ ተገቢ ያልሆኑ ወሲብ ነክ አስተያየቶችን ስንመለከት እንቃወም! ወሲባዊ ትንኮሳ በፍፁም ትክክል አይደለም፡፡ #YellowMvt Call it out when you see it: ❌Abuse ❌Catcalling ❌Sexist jokes ❌Unwelcome behaviour ❌Inappropriate sexual comments Sexual harassment is never okay. #16Days #orangetheworld via @UN_Women
Hammasini ko'rsatish...
በዓለም ዙሪያ ከ3 ሴቶች መካከል 1 ሴት ላይ አካላዊ ወይም ወሲባዊ ጥቃት ይፈፀማል፡፡ #YellowMvt #ብርቱካናማአለም #የእኩልነትትውልድ #16ቱቀናት 1 in 3 women worldwide have experienced physical or sexual violence. #OrangeTheWorld #GenerationEquality #16Days
Hammasini ko'rsatish...
“የ16ቱ ቀናት ፀረ-ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ ሥራችንን ለማሳየትና እና ጥቃትን በሚመለከት ወቅታዊ ሁኔታውን ለማጉላት እድል ይሰጠናል፡፡ ሥራውን ለማከናወን 365 ቀናት አሉ፤ ይህንንም አድምቀን እናሳያለን፡፡” ዶ/ር ፑምዚሌ ምላምቦ - ንጉካ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሀፊ እና የዩኤን ውመን ስራ አስፈፃሚ #iStand4HerRights #YellowMvt #ብርቱካናማአለም #OrangeTheWorld #የእኩልነትትውልድ #16ቱቀናት #16Days
Hammasini ko'rsatish...
ይህን ያውቁ ኖሯል? የሴት ልጅ ግርዛት በስፋት ከሚፈፀምባቸው 30 አገሮች 28ቱ የአፍሪቃ አገራት ሲሆኑ በምሥራቅ አፍሪቃ፤ ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ ዋና ምሳሌዎች ናቸው፡፡ #ብርቱካናማአለም #የእኩልነትትውልድ #16ቱቀናት Did you know that of the 30 countries where FGM is most prevalent, 28 are in Africa, including Eritrea, Ethiopia, Kenya, Tanzania and Uganda in East and Southern Africa? #iStand4HerRights #YellowMvt #OrangeTheWorld #GenerationEquality
Hammasini ko'rsatish...
የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም የተፋጠነ እርምጃ ያስፈልጋል፡፡ ይህንን ጎጂ ልማድ ለማስወገድ በእናቶች፣ ግርዛት በሚፈፅሙ ሰዎች፣ በዕድሜ የገፉ ሴቶች፣ በጤና ባለሙያዎች፣ በወንዶች እንዲሁም በባህል እና በእምነት መሪዎች ላይ በትኩረት መስራት አለብን። http://unwo.men/ODLW50ChfFI በ UN Women We need accelerated action to #endFGM. Elimination efforts should be focused on mothers, practitioners, older women, health care workers, men and boys, and traditional and faith-based leaders. #YellowMvt #ብርቱካናማአለም #OrangeTheWorld #የእኩልነትትውልድ #16ቱቀናት #16days
Hammasini ko'rsatish...