Ahlel Amana አህለል አማና
720
Obunachilar
+124 soatlar
-37 kunlar
-430 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Nashrni tahlil qilish
Postlar | Ko'rishlar | Ulashishlar | Ko'rish dinamikasi |
01 https://www.facebook.com/share/r/RugrFxGgjpSoBY3o/?mibextid=qi2Omg | 118 | 0 | Loading... |
02 We're talking about ፈተዋ ተጀምሯል ኑ. Click the link to join us!https://s.imoim.net/A6N2bB?from=TG | 15 | 0 | Loading... |
03 Media files | 296 | 1 | Loading... |
04 We're talking about ፈትዋ ተጀመረ ግቡ እንዳያመልጣቹ. Click the link to join us!https://s.imoim.net/rja5L5?from=other | 393 | 0 | Loading... |
05 https://youtu.be/qScfwKJJex0 | 413 | 0 | Loading... |
06 Media files | 374 | 0 | Loading... |
07 https://www.facebook.com/profile.php?id=100088812791364&mibextid=ZbWKwL
Facebook page follow us | 291 | 0 | Loading... |
08 🎁ከአስተማሪ ታሪኮቻችን
በኮንያ ተራሮች ሥር የሚኖር አንድ ጎበዝ አናጢ ነበር።ይህ አናጢ ከሚስማር ቅወራ በላይ በታታሪነቱ ኮንያ ድንበር ድረስ ይታወቅ ነበር።
በአንድ የመሬት ባለፀጋ ለ30 ዐመታት ተቀጥሮ ሲሰራ ከሰነበተ በኋላ በሰበሰበው ገብዘብ ቁጭ ብሎ መጦር ከአእምሮው ብቅ ትልለታለች፡ ወደ አሰሪው ቤት በመሄድ እንዲህ ይለዋል
"አለቃ የሥራ ግዜዬ እንዲያበቃ እፈልጋለው፡አቅሜም እየተመናመነ ይመስለኛል"
አለቃው በጣም የሚወደው ትጉህ ሰራተኛ ሥራውን ሊያቆም እንደሆነ ሲያውቅ በኮሳሳ ፊት ቀጣዩን መለሰለት" ካልህ እሺ ምን ይደረጋል፡ ግን የመጨረሻ አንድ ቤት እንድትገነባልኝ እፈልጋለሁ ከዚያ ተቃቅፈን እንሰነባበታለን"
በአለቃው ሃሳብ ተስማምቶ ሥራውን ጀመረ፡ የመጨረሻ ሥራ እና ለማን እንደሆነ ያልተነገረኝ ቤት ነው በሚል እሳቤ ያለጥንቃቄ እና በችኮላ ነበር ሥራውን የጨረሰው፡ የተገነባው ቤት እንዳለቀም ለአለቃው አስረከበ፡፡
አለቃው የቤቱን ቁልፍ በጣቶቹ እያሽከረከረ" እንግዲህ ይህ የሥራ ዘመንህ የታታሪነት ውጤትህ ነው" ብሎ በችኮላ ወደ ሰራው ቤት እያመላከተው ቁልፉን አስጨበጠው፡ "በል አንተ ሰው አሁን መሄድ ትችላለክ"።
አናጢውም በልቡ" ወይኔ ኪሳራዬ አሳምሬ ብሰራውስ ኖሮ......"
✨ኻቲማችንን ያሳምርልን፡ ከእስትንፋሳችን መቋረጥ በፊት ለጌታችን ያስረከብናት ሥራ ያማረች እንደሆነ "መርሀበን ቢል ሁስና ወዚያዳህ"
Eman Habeshawit 🇪🇹 | 294 | 0 | Loading... |
Hammasini ko'rsatish...
We're talking about ፈተዋ ተጀምሯል ኑ. Click the link to join us!https://s.imoim.net/A6N2bB?from=TG
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website
Stay in touch with family and friends through imo's free text, audio, and video chat.
We're talking about ፈትዋ ተጀመረ ግቡ እንዳያመልጣቹ. Click the link to join us!https://s.imoim.net/rja5L5?from=other
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website
Stay in touch with family and friends through imo's free text, audio, and video chat.
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088812791364&mibextid=ZbWKwL
Facebook page follow us
🎁ከአስተማሪ ታሪኮቻችን
በኮንያ ተራሮች ሥር የሚኖር አንድ ጎበዝ አናጢ ነበር።ይህ አናጢ ከሚስማር ቅወራ በላይ በታታሪነቱ ኮንያ ድንበር ድረስ ይታወቅ ነበር።
በአንድ የመሬት ባለፀጋ ለ30 ዐመታት ተቀጥሮ ሲሰራ ከሰነበተ በኋላ በሰበሰበው ገብዘብ ቁጭ ብሎ መጦር ከአእምሮው ብቅ ትልለታለች፡ ወደ አሰሪው ቤት በመሄድ እንዲህ ይለዋል
"አለቃ የሥራ ግዜዬ እንዲያበቃ እፈልጋለው፡አቅሜም እየተመናመነ ይመስለኛል"
አለቃው በጣም የሚወደው ትጉህ ሰራተኛ ሥራውን ሊያቆም እንደሆነ ሲያውቅ በኮሳሳ ፊት ቀጣዩን መለሰለት" ካልህ እሺ ምን ይደረጋል፡ ግን የመጨረሻ አንድ ቤት እንድትገነባልኝ እፈልጋለሁ ከዚያ ተቃቅፈን እንሰነባበታለን"
በአለቃው ሃሳብ ተስማምቶ ሥራውን ጀመረ፡ የመጨረሻ ሥራ እና ለማን እንደሆነ ያልተነገረኝ ቤት ነው በሚል እሳቤ ያለጥንቃቄ እና በችኮላ ነበር ሥራውን የጨረሰው፡ የተገነባው ቤት እንዳለቀም ለአለቃው አስረከበ፡፡
አለቃው የቤቱን ቁልፍ በጣቶቹ እያሽከረከረ" እንግዲህ ይህ የሥራ ዘመንህ የታታሪነት ውጤትህ ነው" ብሎ በችኮላ ወደ ሰራው ቤት እያመላከተው ቁልፉን አስጨበጠው፡ "በል አንተ ሰው አሁን መሄድ ትችላለክ"።
አናጢውም በልቡ" ወይኔ ኪሳራዬ አሳምሬ ብሰራውስ ኖሮ......"
✨ኻቲማችንን ያሳምርልን፡ ከእስትንፋሳችን መቋረጥ በፊት ለጌታችን ያስረከብናት ሥራ ያማረች እንደሆነ "መርሀበን ቢል ሁስና ወዚያዳህ"
Eman Habeshawit 🇪🇹
👍 6👌 1