cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የተዋህዶ ምስጋና

" ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ " ለማንኛውም አስተያየት @marchnine

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
183
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ሰላሜ_በአንተ_ነው ሰላሜ ባንተ ነው የኔ ጌታ እረፍቴ ባንተ ነው የኔ ጌታ አልከለከል ምስጋና አልከለከል ውዳሴ ለአንተ ውለታ ጨለማዬ በአንተ በራልኝ ከሰው ትከሻ ወረድኩኝ የምመራበት ዱላዬ በአንተ ተጥሏል ጌታዬ አሁን በግላጭ አያለሁ ሙሉ ሰው ባንተ ሆኛለሁ አዝ= = = = = የመውገሪያው ድንጋይ ቀረልኝ ጠላቴ በፊቴ አፈረልኝ በፊትህ አቆምከኝ በጸጋ ገዝተኸኛልና በዋጋ ለውለታህማ ምን እላለሁ ተመስገን ብዬ አልፈዋለሁ አዝ= = = = = ሰላላውን እጄን አቅንተሃል ሽባነቴንም ተርትረሃል ደካማነቴ ተወገደ ያክፉ መንፈስ ተሰደደ ታውጆልኛል ነፃነቴ አመልክሃለሁ በሕይወቴ አዝ = = = = = የአይኔ ላይ ቅርፊት ወለቀ ሸክሜ ከላዬ ወደቀ በደማሰቆ ብርሃን መራኸኝ የራስህ ምርጥ ዕቃ አረግከኝ ያከንቱ ድካሜ አለፈ ልቤ ለፍቅርህ ተሸነፈ 👏🌾💐👀ሁላችንም በሥላሴ ስልጣን አምነን በአንድነት እንዘምር እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን መዝ 150:6📚
Hammasini ko'rsatish...
ሰላሜ_ባንተ_ነው_ጌታ_እረፍቴ_ባንተ_ነው፣_እንዳልካቸውM4A_128K_1.m4a5.11 MB
🔔🔔🔔 #ቅዱስ_ዮሐንስ መጥምቅ 🔔🔔🔔
Hammasini ko'rsatish...
🌻🌻🌻 የ #እመቤታችን_ስደት 🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ‹‹… በአበባው ወቅት መሆን የሚገባው ነገር ሁሉ ደረሰ፡፡ የአዕዋፍ ውዳሴ ቃልም በምድራችን ተሰማ፡፡ #እመቤታችን #ቅድስት #ድንግል\_ማርያም ሆይ! በአንቺ ሰላምን ማየት እንችል ዘንድ መመለስን ተመለሺ፡፡ ልጅሽን እንዳቀፍሽ፤ ክበቡ ያማረ ወርቅ እንደ ተጎናጸፍሽ የአበባ አክሊል #ማርያም ርግቤ፣ ደጌ ሆይ! ነይ፡፡ ሐዋርያት የሚያመሰግኑሽ፤ መላእክት የሚላላኩሽ፤ የሕይወት መሠረት ከሊባኖስ ነይ፡፡ የሴም በረከቱ፤ የአብርሃም መስተንግዶው፤ የይስሐቅ ሽቶው፤ የያዕቆብ መሰላሉ፤ የዮሴፍ አጽናኙ …›› 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🔔🔔🔔
Hammasini ko'rsatish...
ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያ በደም እየታጠበች ነውና ልጅሽ ይታደጋት ዘንድ ለምኝልን🙏🙏🙏😢😢😢
Hammasini ko'rsatish...
ጎግ ማጎግ ማለት ሕዝብ ነው ፡፡ በዘመኑ መጨረሻ የሚኖረው ሕዝብና መንግስት ሃይማኖትና ምግባር የጎደለው ይሆናል ፡፡ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የታላቁ ዘንዶ - የዳቢሎስ ወታደር የሚሆነው እና ፈጣሪን የሚዋጋው ሕዝብ ጎግ ማጎግ ይባላል ፡፡ ራዕ 20 ÷ 7 / እናንተ የእባብ ልጆች ሰውን በመግደል ታሪክን እና የነፍስ መንገዳችሁን እያበላሻችሁ ዳቢሎስን አታስደስቱ ፡ ዘጸአት 20 ÷ 13 እና ማቴወስ 23 ÷ 33 / የትግሬ ወይም የአማራ ወይም የኦሮሞ ደም ቢፈስ የሚመጣው መዓት አንጂ ሰላም አይደለም ፡፡ ሕዝቡ ፈሪሐ እግዚአብሔር የለው ! መንግስቱም ፈሪሐ እግዚአብሔር የለው ! ሕዝቡ ሃይማኖትና ምግባር የለው ! መንግስቱም ሃይማትና ምግባር የለው ! - ዘመነ ጎግ ማጎግ ማለት አሁን ነው ፡፡ ኢትዮጲያ ‹ የልብ እውሮች › ሃገር እየሆነች ነው ፡፡ በኢትዮጲያ ታሪክ ሕዝብ እና ሕዝብ ብሔር ለይቶ ተጣልቶ አያውቅም ነበር
Hammasini ko'rsatish...
"በማን ስም ትጠራ " ምድር ነች ለምለም መልካም ሰውን ሽታ የብዙዎችን እትብት ከሆዶቿ ከታ ፈጣሪ ከቸራት ከለገሳት ውሀ ሳትሰስት ለግሳ አድጎ ብዙ ደሀ አደኩባይ ደረስኩ በጭንቅላት ምድሯን በግፋ ክብሪት እያየች ለኮሳት፡፡ ዘ/ዲ ፋፁም ከበደ
Hammasini ko'rsatish...
💚💛❤️💚💛❤️ @joinortodox
Hammasini ko'rsatish...
ማርያም_የልቦናን_ሀዘን_ታቀላለች።_በእውነት_እንዴት_ደስ_የሚል_መዝሙር_ነው።_Mariam_yelibonan.m4a3.00 MB
አምኛለው አንተን ፋቅርህን አይቼ (2) አመልካለው አንተን ፈትህ ተንበርክኬ አምላኬ ጉልበቴ ሀይሌ መመኪያዬ ጠላት ማሳፈርያ የእምነት ጋሻዬ እንደማትተወኝ አሁን አውቂያለሁ ካለኝ ነገር ይልቅ ባንተ ታምኛለሁ
Hammasini ko'rsatish...
+ #ወንድሞች ሆይ! መጠራታችሁን ተመልከቱ:: እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኞች የሆኑ ብዙዎች: ኃይለኞች የሆኑ ብዙዎች: ባላባቶች የሆኑ ብዙዎች አልተጠሩም:: ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝነት መረጠ . . . ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ:: ነገር ግን:- የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ:: #1ቆሮ. 1:26 ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
Hammasini ko'rsatish...
ጦርነቱ ተጀምሯል !! *~★★~* #ETHIOPIA | ~ የስልክ፣ የኢንተርኔት አገልግሎት በአንዳንድ አካባቢዎች ሊጀመር ይችላልም ተብሏል። ••• በጎንደር በሁመራ በኩል በሀከር እና በቃፍቲያ፣ በወሎ በኩል ደግሞ በአላማጣ በማይጨው በኩል በመከላከያ ሠራዊቱና የህወሓት ጦር ከመፋጣጥ አልፈው መተኳኮስ መጀመራጀው ተነግሯል። አሁን መደበኛ የተኩስ ልውውጥም እየተካሄደ መሆኑም የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። ••• ሁለት ነገር ህዝቡ ነቅቶ በተጠንቀቅ እንዲጠብቅም የመረጃ ምንጮቼም አክለው ለህዝቡም ሁሉ አስተላልፍልን ብለውኛል። ••• አሁን ጉዳዩን የባሰ ለማቀጣጠል ሲባል በዐማራ በኩል ታዋቂ እና ታላላቅ ሰዎች ሊገድሉ ስለሚችሉ ህዝቡ ነቅቶ ራሱንና አካባቢውን እንዲጠባበቅ። ••• አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን እንዲሁም መስጊዶችን በሙሉ ህዝብ በጋራ እንዲጠብቅ፣ በተጨማሪም ንዋያተ ቅዱሳቱ በጥብቅ ስውር ስፍራዎች እንዲቀመጡም አደራ አስተላልፍልን ብለዋል። ••• ለሰሜን እዝ የተላኩ ወታደራዊ ባለ ሥልጣናትን በዛሬው ዕለትም ዐቢይ አሕመድ መቀሌ እንደላከና ህወሓትም እንደ በቀደሙ አልቀበልም ብላ በመመለሷ ውጊያው እንዲጀመር እንዳዘዘም የሚናገሩ አሉ። ••• ለማንኛውም የሚጠበቀው ውጊያ ተጀምሯል። ውጊያውም እስከ አሁን ድረስ በመከላከያና በትግራይ ልዩ ኃይል መካከል መሆኑም ተነግሯል። ••• አስታውሱ “ በረኸኞቹ” ያሉትን አስታውሱ። በሰሜን በኩል የማይቀረው ጦርነት፣ ከደበቡ ወደ መሃል ሃገር መፍለስ፣ በኦሮሚያ የክርስቲያኖች መታረድ፣ ራብ፣ አንበጣ፣ ግሪሳ ወፍ፣ ከባድና ገዳይ ወረርሽኝ፣ በ2 ኃያላንና በሰባት የዐረብ ሃገራት የሚመራ የሰላም አስከባሪ ወዘተ አስቀድመው የተነገሩ ናቸው። ጨውና የማይነቅዙ እህሎችን አዘጋጁ፣ ወደ ገዳማቱም ላኩ የተባለውንም አስታውሱ። • ይኸው ነው። ከዘመድኩን በቀለ telegram
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.